የተሰበሩ💔ልቦች💔
Well come from my Channel 💓 • You can gat in this channel Funny, motivation...vido Quit Love music, poem, something...
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
152
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
በተደጋጋሚ ላጋጠመህ ችግር
.....!?
ደህና ነኝ ብለህ
በምታስብበት ጊዜና
ወቅት ስለችግርህ አስበህ
ለችግርህ መፍትሄ ማስቀመጥ ካልቻልክ.....
ችግሩ ባጋጠመህ ጊዜ የምታመጣው መፍትሄ
እራሱ ችግር ነው ሚሆንብህ!!!
#Truth
@bmchannle ❤️
@bmchannle 🖤 👈👈
@bmchannle ✍
©በዳንኤል ™
21410
•• #እስኪ_ደሞ_ልመርቃቹህ በጠዋቱ ••
•• •• •• •• ••
አቤቱ ለኔ ስኳርና ነዳጅ
ለወዳጄ የህንድ ባጃጅ
ለጠላቴ አናዳጅ! ስጠን
* * *
ከኮከብ የበዛ ተከታይ
ሙድ የገባቸውና አስተዋይ
* * *
ከተናዳፊ ቢንቢ ከFollower ተሳዳቢ
ከኑሮ ፈተና ከኃይሌ ትንተና ሰውረኝ..
ከአንድ አንድ ገገማ
ከፌዴራል ጫማ
ጠብቀኝ!
• • • •
•• Join us, @bmchannle ••
መልካም ውሎ @bmchannle
@bmchannle ❤️
16510
✍🖤
ብዙ ግዜ የበግን ለምድ የለበሱተኩላዎች
በህወታችን ደጋግመው ሊፈትኑን ይችላሉ
ግን ጥንካሬን እና አስታዋይነትን
የዋነትን እና ብልሀትን
ከመኖር ዉስጥ ተምረን የለበሱትን የዉሸት ለምድ መግፈፍ እንችላለን
ይህን ግዜ ግን በመናገር በሀፍረት ሜዳ በመልቀቅ ሳይሆን
በዝምታ ጎዳና ፍቀዱላቸው ራሳቸውን
እንዲያዩ
@bmchannle
................ @bmchannle
እውነት እና ንጋት እያደረ ይፈካል
#B.1
🖤✍
@bmchannle
10810
Показать все...
6.66 KB
19820
ሰማይ ያህል ችግር
ምድርን ያህል ስቃይ፣ ባንተ ካልተሰራ
እንደምን አቃተው፣
የሰው ልጅ መሸከም፣ ግፍና መከራ።
@BMCHANNLE
@ POETRYTIMEE
@MIKABROKEN
@MBENYAZE
@HANICHANNLE
👆all are best channle join us❤️
🖤
#ድብቅ አለም
10800
" አቧራ የጠገበን ምንጣፍ በዱላ የምትመታው አቧራውን ለማራገፍ እንጂ ምንጣፉን ለመጉዳት አይደለም ። የሰውን ድክመት የምትነግረውም ስህተቱን እንዲያርም እንጂ ሰውዬም በስራው ተስፋ እንዲቆርጥ አይደለም ። "
የአበው ፍልስፍና
@BmChAnNlE
....... @BMCHANNLE
@bmchannle
👆🖤👆🌹👆❤️✍
Join us
9800
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.