cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📖የጥበብ መንደር📓

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 📖የጥበብ መንደር📓 💊ጠቃሚና ጤና ነክ ምክሮች 🗻አስደናቂ ዕውነታዎች 📝ትምህርት አዘል ፅሁፎች 😂ቀልዶች 🌐ግጥሞች 🍔ምርጥ ምርጥ የምግብ አሠራሮች 📊አልፎ አልፎ ካርድ የሚያሸልሙ አስተማሪ ጥያቄዎች ለማንኛውም አስተያየት @neseebot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
7 197
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
በአዲስ ከተማ ከፍተኛ የእሳት አደጋ ተከሰተ

✨Elidoni ✨💞 https://t.me/elidoni
Показать все...
✨Elidoni ✨💞

@Elidoni_bot thoughts💭

Показать все...

Показать все...

We talk about everything except nothin. We say what we feel about what's on our minds n other stuff like covers n songs. @Nu_buna_tetubot for stuff you want said https://t.me/Nu_buna_tetu
Показать все...
Music center:-)

We talk about what we feel, what's on our minds n post covers n songs of the best tastes. @Nu_buna_tetubot for stuff you want to say.

ውረድና ፍረድ ትንሽ ዝቅ ብለህ ከዙፋኑ ወርደህ ልክ እንደሱ ሆነህ ነገሩን አጢነህ ለመፍረድ ተዘጋጅ ሀቁንም አበጃጅ ትንሽ ወረድ በልና ተቀብተህ በትህትና ፍረድ ሳታዳላ ሳትወግን ለሌላ ሀቅ ይበልጣል ብለህ ለእውነት ዘብ ቆመህ ሁሉን አርገህ ሰናይ ወርደህ እንተያይ ከዛ ፍርዱን ስጥ ዝቅ ሳትል ከፍ ብለህ አትቀመጥ ውረድና ፍረድ ጊዜው ሳይረፍድ። @yetibebmender
Показать все...
Was jamming to one of my fav songs with a friend of mine. Join and share @Nu_buna_tetu☕️
Показать все...
❓ይህንን ያውቃሉ❓ ✔️ከ1-10 ላሉ ሁሉም ቁጥሮች የሚካፈል ብቸኛ ቁጥር 2520 ነው 🆔 @yetibebmender -----------------------
Показать все...
#በሰማይ_የለችም በዐይኖቸ አማትረ ጨረቃን በሰማይ ለማየት አልጓጓም ቆሜ ከደጄ ላይ። #እርግጥ ነው.......... የምሽት አድማቂ ናት ውቧ ጨረቃ ሐሴትን የምትሰጥ ስትታይ ደማምቃ ከሁከት አውጥታም ከዚ አለም ስቃይ ነፃ ታወጣለች ለግሳ ውብ ሲሳይ። ይህ ሁሉ ቢሆንም የጨረቃ ምጥቀት አጓጓቶኝ አያውቅም ጨረቃን መመልከት። #ምክኒያቱም......... ብርሃን ያፈለቀች ከልቤ ውስጥ ዘልቃ በሰማይ የለችም የኔ ውብ ጨረቃ አዎ ከምድር ነች የኔ ዱምቡል ቦቃ። ደሞ እኮ ሚገርመኝ የሰማይ ጨረቃ ማታ እንጂ አትታይ ቀን ቀን ተደብቃ። ግን የኔ ጨሬቃ ቀንም ይሁን ማታ ሁሌ ትታያለች አትጠፋም ለአፍታ። @yetibebmender
Показать все...
🙏ማረን🙏 ሳንፈለልገው ያስፈለገን፣ ጥለነው የጠቀመን፣ ሚጠቅመንን ወዲያ ጥለን፣ ማይጠቅመንን ስንል ስጠን፣ ያለን በዝቶ ምን ይሰጠን። ላለመኖር ምክንያት ፈጥረን፣ ላለን ደስታ እሩቅ ሁነን፣ ካዘናችን ጎን ቁጭ ብለን፣ ፍጥረታትን ሁሉ ረግመን፣ ካምላካችን እምነት ጎሎን፣ ሲጨመረን ጎደለብን፤ ሲበዛልን አነሰብን፤ ብለን ፈጣሪን አምርረን፣ ከፍጥረታት በላይ ሁነን፣ ፍጥረታትን ግዙ ተብለን፣ ተማረክን እጅ ሰጠን ፣ ከፍጥረታት በታች ሆንን፤ በኛው ድክመት አማረርን ፣ ፈጣሪያችንን አሳዘንን፣ ባለማወቅ ስተት ሰራን፣ አምላካችን ይቅር በለን🙏 ያለንንም ባርክልን፣ በደላችንንም ሰርዝልን፣ እንደ ደግነትህም አንተው ማረን። ማረን 🙏 ማረን🙏 ማረን🙏 @yetibebmender
Показать все...
👍 20
👎 1