269
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Показать все...
ፍቅር ያዘኝ ሲሉ በእምባ እርሰው እቀልድ ነበር ያኔ በሰው ልቤ ነህ ተረኛው በል ቅመሰው
🎵 [ Music ]
@B_f_fS
😻ስለ ሴት ልጅ ከጠየቁህ እንዲህ በላቸው
እሷ ነብስ እንጂ አካል አይደለችም
አዛኝ እንጂ ደካማ አይደለችም
እውቀት እንጂ ፅልመት አይደለችም
ብርሃን እንጂ ጨለማ አይደለችም
ጥሩ እንጂ ሞኝ አይደለችም
አምላክ ከአዳም አጥንት የሰራት
የሁሉም አዳም አደራ ናት በላቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
join & share pls
@B_f_fs