cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የኔ ደብዳቤ💌

እማ ለውለታሽ ምከፍልሽ ውለታ ባይኖረኝም ግን አንድ ቀን አኮራሻለው ILove u mom Contact👉@fertunaaya 🌟ma fl€pHapŊ© 🌟BŊªeo🌠 🌟Ą💓B ě¥e💖💕 So join & shear this

Больше
Рекламные посты
565
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሁሉም ነገር ይመጣል . . .አንዳንዶቹ ይቆያሉ. . .አንዳንዶቹ ይቀራሉ. . .አንዳንዶቹ ደግሞ ይሄዳሉ. . . ያ ህይወት ነው ..? #.... 🥀 #Mekdi..🦋
Показать все...
#ይማረኝ "ልቤ እየኳተነ : የምመላለሰው "ማረፊያ ሳላጣ : ካንቺ የምደርሰው "እኔም አላውቀውም : ምን እንደገጠመኝ "የትኛው አካሌን : በፀና እንዳመመኝ 'አልገባኝምና "እንኳን ሌላውን  ሰው : እኔን የገረመኝ "ስላንቺ ማሰቡ : ሀጥያት ነው ቢባል ያውም ትልቅ እዳ "የትኛው ደብር ነው : ንስሀ ገብቼ ከሀጢያቴ ምፀዳ "የማይታሰብ ነው : ለመሻር እንዳምናው "እየባሰበት ነው ሀጢያተኛ ልቤ : ወዳንቺ ሚያቀናው "ወይ ሙት : በይኝና እስከዘላለሙ "ከልቤ እንዲጠፋ : የፍቅርሽ ጣእሙ "እሞትልሻለው : ሁሉነገር ትቼ 'ግን ይሄ ቀልድ ነው "ወዴት እሄዳለው : ካንቺ ተለይቼ "ይማረኝ እላለው : አንቺን ላለማሰብ "ከራሴ ታርቄ : ቀልቤ እንዲሰበሰብ "ይማረኝ እላለው : ከፍቅርሽ ትኩሳት "በረድ እንዲልልኝ : ፍሙ የልቤ እሳት "ይማረኝ እላለው : ካንቺ እንዲያርቀኝ "የያኔው እኔነቴ : ሁሌ ሲናፍቀኝ "ይማረኝ እላለው : አንቺን ላለማፍቀር "ከፍቅርሽ ባህር ውስጥ : ሰጥሜ እንዳልቀር "ይማረኝ እላለው : ይማረኝ ከማለት "ከቅዠት ወጥቼ : እንድኖር የእውነት ✍dagi #dagi..🔥🔥
Показать все...
5
....🧚‍♀🧚‍♀ በአይምሮአቸው በፈለጉት ብሩሽ ስለው ካበቁሽ በኃላ ትክክለኛውን ማንነትሽን ስታቀርቢላቸው ለመቀበል ይቸገራሉ..... ሌላ ፍጥረት እስክትመስያቸው ድረስ... . . ..🧚‍♀ #Mekdi... 🧚‍♀
Показать все...
🌼🌼 ..ጥቂት ሰዓት . . . . 🌻 ለአዲስ ዓመት . . .🌻ለአዲስ ቀን . . . 🌻ለአዲስ ተስፋ. . . . 🌻ለአዲስ ምኞት. . . 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼 🌼🌻🌼 #2016 🌻 🌻 #Mekdi.. 🌻
Показать все...
❤️🌹❤️ Kebezu sekaye..🥀 Mekera mhal agegcasalhu🌹❤️ Ewdesalew❤️❤️ Betam yewdedekut mucic tgabzulg😍😘 lmtewdut...❤️ #Mekdi...🦋 @Mekditewaa🌹❤️
Показать все...
Addis_Legesse_Ewedishalew_አዲስ_ለገሰ_እወድሻለው_New_Ethiopian_Music_2023Official.m4a6.39 MB
🥰 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ ዐይንሽ ጀምሬ ልስልሽ እልና ይደክማሉ ዐይኖቼ ዐይንሽን ያዩና❤️ #እናትዬ #Mekdi..🦋🌹 @Mekditewaa🌹
Показать все...
Enem🥺🌹 betam yene sakita asteway🌹
Показать все...
Weyne mekdi 😳 betam amsgnalehu yene ehet ❤️ egziabher mechershashen yasmrlesh hulem ewdshalehu lek tanash ehete nesh ena yasbshiwen hulu yasakalesh bzu malet alchlem gn ke fetari betach lanchi mnm ehonleshalehu hulem wedddd nw margesh ❤️😊
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
✍አንድ ልዩ ሴት አለች👸 ስለ እውነት ለመናገር በጣም ነው የምታሳሳኝ😍በእውነት በጣም እኮ ነው እምወዳት😍🌹ስለሷ አጠይቁኝ ልገልፃት አልችልም💓ለማለት አይደለም ከልቤ ነው🖤 🌺🌺🌺🌺🌺 መልኳን ነው??? በጣም ቆንጆ ናት😍ለዕልት👰‍♀ስብዕናዋን👸የምርም ሴት ናት👸በጣም መልካም አስተዋይ ሴት ናት ፍቅሯ ልዩ ነው😍 የኔ እህት🌹🦋 የኔ መካሪ🌹🦋... 🖤🦋 ላንቺ የቱም ቃል ላይገልፅሽ ሞከርኩኝ፤ ስላንቺ ከሆነ አቅመ ቢስነቴን ተረዳሁት ለኔ............ አንቺ ማለት ፍቅር አንቺ ማለት ጌጤ ነሽ፤ የህይወቴ መሪ ደማቅ ብርሀኔ ነሽ።🌹 🦋🌹🦋🌹 ❤️ሕይወት አንድ ሰው ስጦታ ትሰጠናለች........አንቺ ደግሞ ሕይወት የሰጠቺኝ እህቴ ነሽ🌹🦋 አንቺ ብቻ ለኔ በቂ ከበቂም በላይ ነሽ ካንቺ ውጪ እህት አልፈልግም የለኝምም ምክንያቱም ለኔ.....ከእህትም👭 በላይ ትንሿ እናቴ ነሽ 🌹 የኔ ስጦታ ✨ የኣምላክ ስጦታዬ🌹🙏 እኔ ላንቺ fev ቃል የለኝም ብቻ በጣምምም እወደሻለሁ😍🌹 እውነትም ፈጣሪ🙏 ሲወደን በሕይወታችን ሰው ነው የሚሰጠን ተመስገን🙏🙏 ለኔም እህት ሰጠኝ✨🙏 ሳልነግራት የምትረዳኝን 🌹🦋 ሕይወቴን ህይወት ያደረገችልኝን🌹🦋 ንፁህ ሴት✨🌹 ልዩ ሴት✨🦋 የኔ ልዩ ላንቺ ይሄም ያንስሻል አውቃለሁኝ ግን በጣምምምም እንደምወድሽ እወቂልኝ🙏🌹🌹❤️ arsamyan🥺🌹 #Mekdi...🦋🌹 #fev🦋🌹 @Mekditewa🌹
Показать все...
ከአለም. . ከሰው. . .ከብዕር. . .ከማስታወሻ እንደራኩኝ ባዉቅም ሀሳቤን አልገደልኩትም . . . . . . .. . ተከማችቷል . . . .. .🥀 #Mekdi..🦋🌹
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.