💎የሱንና ብርሃን💎 ⚘ⓢⓤⓝⓝⓐⓗ ⓛⓘⓖⓗⓣ🌷
Открыть в Telegram
قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله : كل من عبد شيئا غير الله فإنما يعبد الشيطان . 【مجموع الفتاوى【٥٩٣/١٠】 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንለት እንድህ ይላል፦ 《ማንኛውም ከአሏህ ውጪ ያለን የሚያመልክ አካል የሚያመልከው ሸይጧንን ነው።》 መጅሙኡል ፈታዋ (10/593)
Больше1 113
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
-2730 дней
Архив постов
https://t.me/suniysetoch_1
ቁርኣን ለጀማሪዎች እንዲሁም ኪታቦችን ሙራጀኣ መደራረግ የምትፈልጉ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች ብቻ ግቡ የማይቀራ ስለሚወጣ ስትገቡ ለአላማ ይሁን።
ለወንዶች ሌላ አለ ይህ የሴቶች ብቻ ነው ወንድ እንዳይገባ ቢገባም ይወጣል
👉🛑ተጀመረ ተጀመረ
👉⭕️ሼር እየተደራረጋችሁ
https://t.me/AlEmanhabssha?livestream
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
هل يجوز برنامج الإتصال صوت وصوره
) الأيمو(
⭕️⭕️⭕️⭕️
الشيخ #محمد_العنسي حفظه الله:
--------------------------------------------------
📓ٴl مـجـمـوع رســـائـل الـــصـــنـــدوق "١٦٠٥٩"
لإرسال سؤالك للمشايخ اضغط هنا :
➥ @BOT_9_9
قناة الصندوق :
➥ @BOT_9_9_1 ---
قناة مرئيات وبطائق الصندوق :
➥ @BOT_9_9_2
💐 ጣፋጭ እና ማራኪ ቲላዋ 💐
📖 029 سورة العنكبوت 01-25
🎙️ بصوت الأخ القارئ أبو عمران محمد بن شفا الحبشي حفظه الله تعالى.
🎙 በተወዳጁ ቃሪዕ:አቡ ኢምራን ሙሀመድ ቢን ሽፋ አላህ ይጠብቀው።
📆 سجلت في مسجد السنة حرسها الله رمضان ١٤٤٣ه
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗 https://t.me/Quran_mohemed_shifa/13
Repost from Ibn Abdulikerim Amir
🆕🆕 አዲስ አፕሊኪሽን ተለቀቀ
📚بُلُوغُ المَرَام
📚ቡሉጉል መራም
ቀጥር ③
🔉ከደርስ 41 እስከ 63 ድረስ🔉
🎙 በሸይኽ ጀማል ያሲን
ጥራት ያለው
📕 Pdf
🔉 Audio
ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው
እናዳርስ
👇👇👇👇👇
📎
https://t.me/Ibn_Abdulikerim
📎
☞ለቀጥታ ስርጭት የፈለጋችሁ ይህን የታላቁ ሸይኽ ቻናል ተቀላቀሉ።
https://t.me/A_lzoukory
Repost from تسجيلات الهدى السلفية >> اليمن
💧بسم الله الرحمن الرحيم💧
☀☀جديد☀☀
🗓️ تاريخ الإصدار🗓️
يوم الجمعة
30 / جمادى الآخرة / 1445هـ
📻تسجيلات الهدى السلفية📻
🔸 اليمن 🔸
☄تقدم☄
💡فلاش قوي جدا💡
📌بعنوان
🔶 يرموك العز 🔶
📌للشيخ الفاضل :
💧أبي أنس💧
💦 يوسف جرادة 💦
🌴 حفظه الله تعالى🌴
⛔ الفلاش أنزلناه بجودتين ⛔
1-جودة متوسطة بحجم
( 5.67) ميجا بايت
٢- جودة لا بأس بها بحجم
( 1.57 ) ميجا بايت
⭕ لذا وجب التنويه ⭕
مدة الفلاش : ⌚58 : 5⌚
🔹🔸🔹🔸🔹
☄لمتابعة قناة ☄
👇👇👇
💢 تسجيلات الهدى السلفية > اليمن < 💢
على التيليجرام
اضغط على رابط القناة
👇👇👇
🔗 https://telegram.me/huda_salafia
🔸🔹🔸🔹🔸
للانضمام لمجموعة تسجيلات الهدى السلفية على الواتساب
اضغط على رابط مجموعة 👇👇👇
تسجيلات الهدى السلفية >> اليمن
https://chat.whatsapp.com/ELfyMEeGHLx7ByBdjtBth8
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
الفلاش من هنا بارك الله فيكم
👇👇👇
Repost from Ibn Abdulikerim Amir
🆕🆕 አዲስ አፕሊኪሽን ተለቀቀ
📚بُلُوغُ المَرَام
📚ቡሉጉል መራም
ቀጥር ②
🔉ከደርስ 21 እስከ 40 ድረስ🔉
🎙 በሸይኽ ጀማል ያሲን
ጥራት ያለው
📕 Pdf
🔉 Audio
ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው
እናዳርስ
👇👇👇👇👇
📎
https://t.me/Ibn_Abdulikerim
📎
Repost from Ibn Abdulikerim Amir
🆕🆕 አዲስ አፕሊኪሽን ተለቀቀ
📚بُلُوغُ المَرَام
📚ቡሉጉል መራም
ቀጥር ②
🔉ከደርስ 21 እስከ 40 ድረስ🔉
🎙 በሸይኽ ጀማል ያሲን
ጥራት ያለው
📕 Pdf
🔉 Audio
ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው
እናዳርስ
👇👇👇👇👇
📎
https://t.me/Ibn_Abdulikerim
📎
Repost from Ibn Abdulikerim Amir
🆕🆕 አዲስ አፕሊኪሽን ተለቀቀ
📚بُلُوغُ المَرَام
📚ቡሉጉል መራም
ቀጥር ①
🔉ከደርስ 1 እስከ 20 ድረስ🔉
🎙 በሸይኽ ጀማል ያሲን
ጥራት ያለው
📕 Pdf
🔉 Audio
ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው
እናዳርስ
👇👇👇👇👇
📎
https://t.me/Ibn_Abdulikerim
📎
Repost from Ibn Abdulikerim Amir
🆕🆕 አዲስ አፕሊኪሽን ተለቀቀ
📚بُلُوغُ المَرَام
📚ቡሉጉል መራም
ቀጥር ①
🎙 በሸይኽ ጀማል ያሲን
ጥራት ያለው
📕 Pdf
🔉 Audio
ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው
እናዳርስ
👇👇👇👇👇
📎
https://t.me/Ibn_Abdulikerim
📎
Repost from Ibn Abdulikerim Amir
🆕🆕 አዲስ አፕሊኪሽን ተለቀቀ
📚بُلُوغُ المَرَام
📚ቡሉጉል መራም
ቀጥር ①
🎙 በሸይኽ ጀማል ያሲን
ጥራት ያለው
📕 Pdf
🔉 Audio
ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው
እናዳርስ
👇👇👇👇👇
📎
https://t.me/Ibn_Abdulikerim
📎
Repost from N/a
💎በኒቃብሽ ኩሪ💎
በሱረቱል አህዛብ በደማቅ ተከትቧል፤
ከአንገትሽ ቀናበይ ታሪክሽ ተውቧል፤
ድንቅ ነው ኢስላምሽ ከአምላክ የተሰጠሽ፤
ቅይጥ የሌለበት ጥርት ያለ ሀብትሽ፤
እስኪ መለስ በይ እልፍ አመታትን፤
ትእዝዛ ሲመጣ ወህይ ከአምላካችን፤
እንዴት ነበረ እስኪ ድንቁ ታሪካችን፤
የሂጃቡ አያህ ሲወርድ ለአለማት፤
ያኔ ሲታዘዙ እኒያ ሶሀቢያት፤
ሀገሩን አስዋቡት በጥቁር ቀለማት፤
በኒቃብ በጅልባብ አበሩ በውበት።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አንቺስ ምንሽ ሞኙ ማማር የምትጠይው፤
በሂጃብ ተውበሽ አምላክሽን ታዘዢው፤
አዎ ታዘዢው ሀያሉን ህልምሽ እንዲሳካ፤
በዱንያም በአኼራም እንድትይ ፈካ፤
አትስጊ በፍፁም ባል ይጠፋል ብለሽ፤
እዝነቱን ፈልገሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤
አንቺ ጀግና ሆነሽ ለትእዛዙ ካደርሽ፤
ቤትሽን ያንኳኳል ይቆማል ከበርሽ።
〰〰〰〰〰〰
እውነቱን ልንገርሽ የኒቃብን ዋጋ፤
ሊያናግርሽ ያፍራል ካንቺ የተጠጋ፤
መናቅኮ አይደለም ክብር ስላለው ነው፤
ሊቀርብሽ ያልቻለው በሩቁ የሸሸው፤
አንቱታን አተረፍሽ በ15 አመትሽ፤
ድል አጎናፀፈሽ ኒቃብ በመልበስሽ፤
ወለም ዘለም አትበይ ፅኚ በሂጃብሽ፤
ምድር ሁኝ ለባልሽ ሰማይ እንዲሆንልሽ፤
ክብርን አጎናፅፊው እሱም እንዲያከብርሽ።
〰〰〰〰〰〰〰〰
ደሞ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ፤
ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ፤
ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው፤
አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው፤
ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው፤
ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው፤
ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር፤
ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር፤
ይሄ አይደል መስፈርቱ ለትዳርሽ መስመር፤
ይልቅማ አዳምጪኝ ለትዳርሽ ማማር፤
ዘላቂው መፍትሄ በሰላም ለመኖር፤
ሁሌ ለመወደድ ሁሌም ለመፈቀር፤
ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ፤
ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ፤
Dekam አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ፤
ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ፤
ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ፤
ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ።Repost from N/a
👉 ኒቃብ ላለመልበስ የሚደረደሩ ምክንያቶች:-
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አንዳንድ እህቶች ኒቃብ ላለመልበስ ብዙ ምክንያቶችን ይደረድራሉ። ኒቃብ ለቆንጆዎች ብቻ የተደነገገ ይመስል የኔ መልክ ስለማይፈትን አለብስም ይላሉ። አልያም ከትዳር የሚያግድ ስለሚመስላቸው ሳገባ እለብሳለሁ የሚሉም አሉ። ሌሎች ደግሞ ኒቃብ ከለበስኩ መስራት አልችልም ይላሉ። ሌሎች ደግሞ በሰው ሀገር ስለማይመች ሀገር ስገባ እለብሳለሁ ይላሉ። አንዳንዶች ደግሞ ዋጂብ አይደለም ሱና ነውና አለብስም ይላሉ። ዋጂብ ከመሆኑ ጋር ሱና ነው ብለን ብንቀበላቸው እንኳ ሱና አይሰራበትም ያለው ማነው!? ለሱና ያላችሁ ውዴታስ የታለ!? ሱና ነው የሚሉ ኡለማዎች ራሱ በላጩ ኒቃብ መልበስ ነው እንደሚሉ ለምን ጠፋችሁ? ሱና ነው የሚሉ ኡለማዎች ፊትና ካለ አልያም ፊቷ ላይ ጌጥ ወይም ውበት ከተደረገ መሸፈን ግዴታ ነው እንደሚሉ ለምን ተሰወራችሁ? ብቻ የሚያቀርቧቸው ተራ ምክንያቶች ብዙ ናቸው። አንዳንዶችማ ለአመል ነው እንጂ ላለመልበስ የሚደረድሩዋቸው ምክንያቶች ቢወገዱ ራሱ የመልበስ ፍላጎት አይታይባቸውም።
ያቺ ቆራጥ ጀግናዋ ግን በኒቃቧ አትደራደርም። ለመልበስ ምንም አይነት ምክንያት አትደረድርም። ተፈትኜ ሌላውን ከምፈትን ብላ ስንትና ስንት ጫና ተቋቁማ የማንንም ጩኸትና ወቀሳ ሳትሰማ በኒቃቧ አምራና ደምቃ የምድር ኮከብ መስላለች።
የኒቃብ ትልቅነት፣ ያለው ጥቅምና የሚሰጠው ሰላም የለበሱ እህቶች ያውቁታል።
እህቴ ሆይ! አትሸወጂ ኒቃብ መከበሪያሽ፣ የማንነትሽ መገላጫና የጥቡቅነትሽ ማሳያ ነው። ይህንንም በተጨባጭ የምናየው እውነታ ነው። ኒቃብ የለበሰች ሴት ሀያእዋን ጠብቃ የጌታዋን ትዛዝ ካከበረች የምድር ኮኮብ ናት። የሱና ባለቤቶች የሚሳሱላት ውብ ናት።
የመገላለጥ ጉዳት ከማናችንም የሚሰወር አይደለም። እናማ እህቴ በኒቃብሽ አሸብርቂ። ይህንን የክብርሽ አርማ የሆነውን ጨርቅ ሳትለብሺ ከቤት አትውጪ። ምክንያት ሳትደረድሪ ነገ ዛሬ ሳትይ የነፍስያንና የሸይጧን ጉትጎታ ወደ ጎን ብለሽ የሰዎችን ይሉኝታ ትተሽ ሙተነቂብ ሁኚ።
የለበስሽው ድንኳን ነው ቢሉሽ፣ አንቺ እኮ ገና ልጅ ነሽ፣ ሰው ቤት እየሰራሽ አይመችሽም፣ ወሀብይ አክራሪ ቢሉሽ፣ ኒቃብ ያፍናል ይጨንቃል ..... ሌላም ቢሉሽ አትስሚያቸው። አርአዬችሽና ሞዴሎችሽ እነዚያ የቀደምት እንስቶች ይሁኑ።
👉ኒቃብ ከለበስኩ፦
👉ከስራ እባረራለሁ
👉ባሌ አይፈቅድልኝም
👉ቤተሰቦቼ አይወዱም
👉እኛ ሀገር አልተለመደም
👉ከጓደኞቼ የለበሰ የለም
👉ከለከስኩ ሰው ምን ይለኛል
👉እስከዛሬ ሰዎች ስላዩኝ ብለብስም ዋጋ የለውም የሚለው ተራ ምክንያት ትተሽ ተሸፈኚ።
ነቅል የተደረገ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
🎀ለእህቶች ትልቅ ስጦታ🎀
📚የተለያዩ ቂርዓቶችን መቅራት ለምትፈልጉ በሙሉ ትልቅ እድል ተመቻችቶላችኃል
📖ቁርኣን ቲላዋ📖
📙ቃዒደቱ አኑራኑያ
➨አረብኛ ፁሁፍ መለማመድ 📝
📗የኪታብ ቂርዓቶች
📙ተዘጋጅቷል
🎀ለእህቶች ብቻ.
➨መቅራት ለምትፈልጉ አናግሩን
➦ t.me/ruhama45
➦ t.me/ALHAMDULILLAH_3333333
Repost from ዳዕዋ አሰለፊያ በሀበሻ الله ይጠብቃት ።
አስደሳች ብስራት
ኢቅራእ ቂራአቲ መማር ለምትፈልጉ ወንድም እህቶች በሙሉ👇
https://t.me/abdelkerimahmed/3093
ሊንኩን በመጫን ታገኙታላቹ☝️
طريقة تعليم كتاب إقرأ قراءتي
لأبي تراب وأبي حازم
በሁለቱ አቡ ቱራብ እና እቡ ሀዚም የተፃፈ
ደርሱ የቀረበው በአስተማሪና እጅግ በሚማርኩ ህፃናት ነው‼
شريطين مقمسة في ثمانية مقاطع
ሙሉ ደርሱ በስምንት ድምፅ ብቻ የቀረበ
አንደኛ ደርስ
01مدة22:33
=========================
ሁለተኛ ደርስ
02مدة24:48
=========================
ሶስተኛ ደርስ
03مدة24:26
=========================
አራተኛ ደርስ
04مدة22:20
=========================
አምስተኛ ደርስ
05مدة23:02
=========================
ስድስተኛ ደርስ
06مدة23:35
=========================
ሰባተኛ ደርስ
07مدة25:34
=========================
ስምንተኛ ደርስ
08مدة20:44
https://t.me/abdelkerimahmed
