cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ራዕይ ዩሐንስ 20 የንፅፅር ቻናል

ይህ ቻናል የተለያዩ በዓለም ላይ የተከሰቱ ክስተቶችን ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ጋር የሚያነፃፅር ነው። ይህ የዋናው የራዕይ ዩሐንስ 20 ግሩፕ ቅርንጫፍ ቻናል ነው።

Больше
Рекламные посты
9 585
Подписчики
Нет данных24 часа
+77 дней
-1930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
Media files
3 97320Loading...
02
Media files
3 85114Loading...
03
Media files
4 07415Loading...
04
በወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ  በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
4 00315Loading...
05
Media files
10Loading...
06
https://youtu.be/6Em4aSNnje8?si=ura6IarcAlZ__nNw
3 85713Loading...
07
በአፍጋኒስታን የጎርፍ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ተነገረ። በባግላን እና ታክሃር ግዛት የደረሰው አደጋ ከ1 ሺህ በላይ ቤቶችን ማፈራረሱም ተገልጿል። የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር የጎርፍ አደጋው ከተከሰተባቸው አካባቢዎች ዜጎችን ለማውጣት የአየር ሃይል አውሮፕላኖች ተሰማርተዋል ብሏል። በአደጋው ምክንያት ለተፈናቀሉ በሺዎች ለሚቆጠሩ አፍጋናውያን ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረስ ጥረት እያደረገ መሆኑን የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታውቋል። በአፍጋኒስታን ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እየጣለ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ2 ሺህ በላይ ቤቶች፣ ሶስት መስጂዶችና አራት ትምህርት ቤቶች መፈራረሳቸውን የታሊባን መንግስት መግለጹን አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል።
3 7829Loading...
08
https://www.youtube.com/live/VSrMrirVlYA?si=kaPpoRqw34A-4qyj
6 10813Loading...
09
Media files
5 77018Loading...
10
Media files
4 65313Loading...
11
Media files
5 34327Loading...
12
Media files
5 33816Loading...
13
Media files
5 77419Loading...
14
Media files
5 49117Loading...
15
Media files
5 13817Loading...
16
ኬንያን ባጥለቀለቀው የጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 228 መድረሱን የኬንያ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር አስታውቋል። የጎርፍ አደጋው መንገዶችን፣ድልድዮችን እና ሌሎች መሰረተልማቶችን አውድሟል። በጎርፍ አደጋው ቢያንስ 164 ሰዎች መቁሰላቸውን እና ከ212ሺ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ሚኒስቴሩ  ጠቅሷል።
4 60513Loading...
17
በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳና ቁሊቶ ከተማ ዙሪያ በትላንትናው ዕለት የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው የጎርፍ አደጋ የአምስት ሰዎችን ህይወት መቅጠፉን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል። አስተዳደሩ እንዳለው በእለቱ 9:30 አካባቢ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው ጎርፍ የአምስት ሰዎች ህይወት አልፎ ከአምስቱ የሶስቱ አስክሬን የተገኘ ስሆን የሁለቱ ሰዎች እስከአሁን አልተገኘም።ብሏል ምንጭ ፡  የዞኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ
4 74914Loading...
18
Media files
4 44428Loading...
19
Media files
10Loading...
20
Media files
3 99034Loading...
21
Media files
4 57826Loading...
22
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አምስት ተጻፈ በ21/01/2004 ዓ.ም
4 17913Loading...
23
Media files
3 91018Loading...
24
Media files
4 33913Loading...
25
Media files
4 44617Loading...
26
የዱባይ እጣ ፈንታ የገጠማት ሳውዲ ዐረብያም ትናንት እንዲህ በጎርፍ ተጥለቅልቃለች።
5 14626Loading...
27
#Kenya በጎረቤት ኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 188 ደርሷል። ካለፈው መጋቢት ጀምሮ በደረሰው አውዳሚ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 188 መድረሱን የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር አሳውቋል። እስካሁን ያልተገኙ በርካታ ሰዎች መኖራቸውም ተገልጿል። በኬንያና ሌሎች የምሥራቅ አፍሪካ ሀገሮች በተከታታይ እየጣለ ባለው ከባድ ዝናብ የብዙ ሰዎች ህይወት እየጠፋ ሲሆን የከፍታ ቦታዎች መናድም ነዋሪዎችን ካለመጠጊያ አስቀርቷል፡፡ መንገዶችን ድልድዮችን እና ሌላም የመሰረተ ልማት አውታሮችን ውድሟል። #VOA @tikvahethiopia
5 41119Loading...
28
በቻይና አውራ ጎዳና ተደርምሶ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ በቻይና ጓንግዶንግ ግዛት ለቀናት በጣለው ከባድ ዝናብ በአንድ ተራራ ዳር ላይ የሚገኝ አውራ ጎዳና ተደርምሶ የ24 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡አደጋዉ ረቡዕ እለት በሜይሎንግ የፍጥነት መንገድ ላይ የደረሰ ሲሆን ሌሎች 30 ሰዎች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። በቻይና በሕዝብ ብዛት ቀዳሚ በሆነችው ጓንግዶንግ ባለፈው ሳምንት በጎርፍ ምክንያት አራት ሰዎች ሲሞቱ 110 ሺ ሰዎች መፈናቀላቸው ይታወሳል።በጎርፍ አደጋው በደርዘኖች የሚቆጠሩ ቤቶች ወድመዋል፣ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል፣ የበረራ መሰረዝ እና መጓተት ተከስቷል።በከባድ አውሎ ነፋሱ በጓንግዙ ግዛት ዋና ከተማ የፋብሪካ አውራጃ ላይ ባስከተለዉ አደጋ ደግሞ አምስት ሰዎች ሲሞቱ 33 ሰዎች ቆስለዋል።የጎልፍ ኳሶችን የሚያክል የበረዶ ድንጋይም በከተማዋ ላይ ሲዘንብ ታይቷል።
4 72211Loading...
29
📌 አንድ ነገር ግን እርግጠኛ መሆን አለባችሁ ። ጀመረ ሳያጠናቅቅ አይቆምም። ሁሉንም እንደ ቃሉ እንደሰማችሁት እንደ ደብዳቤው እንደ መልእክታቱ ሁሉ ተፈጻሚ  ይሆናል። ⚡️ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት ለአለም መንግሥታት በቀን 7/5/2016 ዓ,ም ከተላለፈው ደብዳቤ መካከል በንባብ ከተለቀቀው  ክፍል _3  መጨረሻ ማብራሪያ ላይ የተወሰደ።
4 68515Loading...
30
በኬንያ በደረሰው ከባድ የጎርፍ አደጋ 90 ሰዎች የደረሱበት ጠፋ በማዕከላዊ ኬንያ ሰኞ ጠዋት በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና ድንገተኛ ጎርፍ ቢያንስ 46 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል።
4 68812Loading...
31
በኬንያ የኪጃቤ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ45 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ኬንያ በጣለው ተከታታይ ከባድ ዝናብ አሮጌው የኪጃቤ የውኃ ግድብ መደርመስ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በካሙቹሪ መንደር የ45 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ፡፡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት እንዳሉት፤ አደጋው ያጋጠመው በአካባቢው የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ነው፡፡ የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋው በመኖሪያ ቤቶች እና የመንገድ መሠረተ-ልማቶች ላይም ጉዳት ማድረሱን ጠቅሶ የዘገበው ቢቢሲ… https://www.fanabc.com/archives/244182
4 94112Loading...
32
Media files
4 70314Loading...
33
"እንግዲህ አላውቀውም ያልከው አምላክ አምላክነቱን ያሳይሃል። የታመንክበትን ሁሉ ትቢያ ሲያደርግ አንተንም ወገን ዘርህንም ለእሳት እራት ሲዳርግ አሁን ታየዋለህ እያየኸውም በእሳት ባህር ውስጥ ትጠልማለህ።" 📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቁጥር 8 ገጽ 22
4 71517Loading...
34
ለክፉዎች ለጠማማዎች ንስሓን ለናቁና ላቀለሉት ደግሞ ቀድሞ አስቀድሞ እንዲህ ተብሎ ነበር።👇👇👇
4 59814Loading...
35
በደቡብ እስያ ትምህርት ቤቶች በከፍተኛ የሙቀት ሞገድ ምክንያት ተዘጉ በመላው ደቡብ እስያ ባለስልጣናት በተከሰተው ከፍተኛ የሙቀት ሞገድ የጤና ችግር ሊከሰት ይችላል በሚል የጥንቃቄ መልእክት አስተላልፈዋል። 👆👆👆 ይህንን ሁሉ ፖስት የምናደርገው ሌሎች እንደሚሉት የአየር ጸባይ መዛባት ብቻ ሳይሆን አየሩንም ጸባዩንም ያዛበው የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ እንደሆነ ስለምናምን ነው ።
4 72019Loading...
36
Media files
4 43321Loading...
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
በወላይታ ዞን ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ዩካራ ቀበሌ ዶንጎ ቀጠና ላይ በቀን 1/9/2016 ዓ.ሞ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በረዶ ቀላቅሎ  በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት በበልግ ስብልና ሌሎች ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
Показать все...
Показать все...
Texas, America is being devastated! Storm, 5-inch hail destroys homes and vehicles

Texas, America is being devastated! Storm, 5-inch hail destroys homes and vehiclesThe National Weather Service even had reports of 5 inches of hail from a me...

Фото недоступноПоказать в Telegram
በአፍጋኒስታን የጎርፍ አደጋ ከ300 በላይ ሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ተነገረ። በባግላን እና ታክሃር ግዛት የደረሰው አደጋ ከ1 ሺህ በላይ ቤቶችን ማፈራረሱም ተገልጿል። የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር የጎርፍ አደጋው ከተከሰተባቸው አካባቢዎች ዜጎችን ለማውጣት የአየር ሃይል አውሮፕላኖች ተሰማርተዋል ብሏል። በአደጋው ምክንያት ለተፈናቀሉ በሺዎች ለሚቆጠሩ አፍጋናውያን ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረስ ጥረት እያደረገ መሆኑን የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታውቋል። በአፍጋኒስታን ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እየጣለ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ2 ሺህ በላይ ቤቶች፣ ሶስት መስጂዶችና አራት ትምህርት ቤቶች መፈራረሳቸውን የታሊባን መንግስት መግለጹን አሶሼትድ ፕረስ ዘግቧል።
Показать все...
Показать все...
Texas Floods News | Texas Town Underwater As Boats Rescue Residents Trapped In Homes | USA News

Texas Floods News | Texas Town Underwater As Boats Rescue Residents Trapped In Homes | USA NewsCrews took to boats Thursday to rescue people trapped in their...

00:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
01:01
Видео недоступноПоказать в Telegram