cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📚Abdurazaq Al-habeshiy📚

والسلام على من اتبع الهدى!

Больше
Рекламные посты
996
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-1330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📚የአማኞች ጋሻ ክፍል 02/03 🔖 በኦዲዮ (MP3) 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
Показать все...
02 የአማኞች ጋሻ መጽሐፍ ማብራሪያ.mp315.42 MB
📚የአማኞች ጋሻ ክፍል 03/03 🔖 በኦዲዮ (MP3) 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
Показать все...
03 የአማኞች ጋሻ መጽሐፍ ማብራሪያ.mp319.77 MB
📚የአማኞች ጋሻ ክፍል 01/03 🔖 በኦዲዮ (MP3) 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
Показать все...
01 የአማኞች ጋሻ መጽሐፍ ማብራሪያ.mp313.63 MB
📗የመጽሐፍ ስም ፡ "የአማኞች ጋሻ " (PDF) 📚የኪታቡ ፀሐፊ ፡ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas t.me/ustazilyas
Показать все...
የአማኞች ጋሻ ከለር ሁለተኛ እትም.pdf6.30 MB
العذابُ والنعيم على النفس والبدن جميعًا باتِّفاق أهل السنة والجماعة. تُنعَّم النفسُ وتُعذَّب منفردةً عن البدن، وتُنعَّم وتُعذَّب متَّصلة بالبدن، والبدن متَّصلٌ بها، فيكون النعيمُ والعذاب عليهما في هذه الحال مجتمعَين، كما يكون للروح منفردةً عن البدن. ابن تيمية | مجموع الفتاوى
Показать все...
☞ሐጅ አድርጎ የመጣን ሰው "ሐጂ" ማለት እንዴት ይታያል? በበርካታ የሙስሊም ሀገሮች ላይ ሐጅ ያደረጉ ሰዎች ወደ ሀገራቸው እንደተመለሱ ወዲያውኑ "ሐጂ" የሚል ስም ይሰጣቸዋል። ይህም ስም እስከ መጨረሻው አብሮት ይዘልቃል ይህ ተግባር እንዴት ይታያል? ☞ኢብኑ ዑሠይሚን "ይህ ስህተት ነው። የሪያእ ይስሙልኝ ይወቁልኝ አይነት ጠንቅ በውስጡ ያያዘ ነው። ይህ ስም እንደ ማዕረግ ማድረግ የለበትም። ሰዎችም በዚህ ስም መጥራት የለባቸውም። በረሱል ዘመን ሐጅ ላደረገ ሰው "ሐጂ" ብለው ስም አላወጡለትም።" 📚 مجموع الفتاوى والرسائل(٢٤٠/٢٤) https://t.me/abdurezaq27
Показать все...
📚Abdurazaq Al-habeshiy📚

والسلام على من اتبع الهدى!

3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከሀጅ የተመለሰ ሰው የሚደረግለት ዱዓን አስመልክቶ በብዛት ደዒፍ እንደሆኑ ቢገለፅም በመልካም መቀበልና ጥሩ ምኞትን መግለፅ ችግር እንደሌለው የተለያዩ ሊቃውንቶች ተናግረዋል። ከነዚህ ዱዓዎችም መካከል ከኢብኑ ዑመር ተላልፏል ተብሎ የሚጠቀሰው፦ أثر ابن عمر رضي الله عنه في الدعاء للحاج: (تقبل الله نسكك، وأعظم أجرك، وأخلف نفقتك). "ሐጅህን አላህ ይቀበልህ፤ ምንዳህን ያልቅልህ ያብዛልህ፤ ወጪህን ይተካልህ።" የሚል ዱዓ ሲሆን በሌላም መልኩ የመጡ አሠሮች አሉ።
Показать все...
👍 2
ከሀጅ የተመለሰ ሰው የሚደረግለት ዱዓን አስመልክቶ በብዛት ደዒፍ እንደሆኑ ቢገለፅም። በመልካም መቀበልና ጥሩ ምኞትን መግለፅ ችግር እንደሌለው የተለያዩ ሊቃውንቶች ተናግረዋል። ከነዚህ ዱዓዎችም መካከል የሚጠቀሰው፦ أثر ابن عمر رضي الله عنه في الدعاء للحاج: (تقبل الله نسكك، وأعظم أجرك، وأخلف نفقتك). "ሐጅህን አላህ ይቀበልህ፤ ምንዳህን ያልቅልህ ያብዛልህ፤ ወጪህን ይተካልህ።" የሚል ዱዓ ሲሆን በሌላም መልኩ የመጡ አሠሮች አሉ።
Показать все...
🔗መተናነስ! አንድ ሰው ለበክር ኢብኑ ዐብዲላህ መተናነስን (ተዋዱዕ) አስተምረኝ አላቸው እሳቸውም ፦ "ከአንተ በእድሜ የሚበልጥህን ሰው ስትመለከት ይህ ሰው በኢስላምና በመልካም ስራ ቀድሞኛል ስለዚህ ከእኔ የተሻለ ነው ብለህ አስብ። በእድሜ የሚያንስህን ስትመለከት ደግሞ በወንጀልና በመጥፎ ተግባር ቀድሜዋለሁ ስለዚህ እኔ ከእርሱ የባስኩ መጥፎ ነኝ በል!" አሉት። https://t.me/abdurezaq27
Показать все...
📚Abdurazaq Al-habeshiy📚

والسلام على من اتبع الهدى!

👍 1😢 1
የአያሙ ተሽሪቅ ቀናት ሚስጥሮች!   የአያሙ ተሽሪቅ ቀናቶች አላህ ረድኤቱን ካሰፈነባቸው ቀናቶች የሚመደቡ ናቸው። እነዚህ ቀናቶች አላህን በብዛት የማውሳትና የማመስገኛ ቀናቶች መሆን እንደሚገባቸው ቁርኣናዊና ሐዲሣዊ አስረጂዎች ይጠቁማሉ። "በተቆጠሩ ቀኖችም ውስጥ አላህን አውሱ" ሱረቱ'ል በቀራ 2 ፣203 እነዚህ "የተቆጠሩ ቀናት"በማለት የተፈለገው የአያሙ ተሽሪቅ ቀናቶችን እንደሆኑ የተፍሲር ሊቃውንቶች ይጠቅሳሉ። የአላህ መልእክተኛም እንዲህ ብለዋል፦ "እነዚህ ቀናቶች የመብላት የመጠጣትና አላህን በብዛት የማውሳት ቀናቶች ናቸው።" በተጨማሪም ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር እንዲህ ብሏል፦ "ሐጅ ላይ ሆኖ ሀድይ ላላገኘ ሰው ሲቀር በነዚህ ቀናት መፆም ለማንም አልተፈቀደም።" ቡኻሪ ዘግበውታል። መብላትና መጠጣት ከነዚህ ቀናት ጋር የተቆራኘበት ጥበብ እነዚህ ነገሮች አላህን ለማውሳትና ለማምለክ አጋዥ በመሆናቸው ነው የሚል ምልከታም አለ። አያሙ ተሽሪቅ የዙልሒጃ አስራ አንድ፣ አስራ ሁለትና  አስራ ሶስተኛ ቀናት ናቸው። በአራቱም መዝሀቦች ስምምነት መሰረት እነዚህን ቀናቶች መፆም በጥብቅ የተከለከለ ነው። ክልክል ለመሆኑ የዑለማዎች ኢጅማዕም ተጠቅሷል። የብዙ ሊቃውንቶችም አቋም ነው። ☞ለነዚህ ሶስት ቀናት ለእያንዳንዳቸው ነጠላ ስም እንዳላቸው ይጠቀሳል። ⑪ የመጀመሪያው ቀን "يوم القر" "የውሙል ቀር" ይባላል። ይህን ስያሜ ያገኘው ሑጃጆች በሚና ስለሚያድሩና ስለሚተኙ ነበር። ይህ ቃል መተኛትንና ማደርን የሚጠቁም ፍቺ እንደያዘ ይነገራል። "يوم الرؤوس" "የውሙ ሩኡውስ" ይባላል። ሑጃጆች የኡድሕያ እርዳቸውን ጫፍ ራስ የሚመገቡበት በመሆኑ ነበር። ⑫ አስራ ሁለተኛው ቀን "يوم النفر الأول" "የመጀመሪያው የመሰናበቻ ቀን" ይባላል። በዚህ ቀን ለመጓዝ የቸኮሉ ሑጃጆች የሚጠበቅባቸው ተግባርና የጠጠር ውርወራ "ጀመራቶች" በሁለቱ ቀናት አካሂደው በዛው ቀን ፀሀይ ከመጥለቋ በፊት መጓዝ ስለሚችሉ ነው። ⑬ አስራ ሶስተኛው ቀን "يوم النفر الثاني" ሁለተኛው የመሰናበቻ ቀን ይባላል። ሑጃጆች የጠጠር ውርወራቸውን አገባደውና የሐጅ ተግባራቸውን ፈፅመው ስለሚጓዙ ነው። ☞እነዚህ ቀናቶች አያሙ ተሽሪቅ ተብለው የተሰየሙበት ሶስት መሰረታዊ ምክንያቶች! ① ለኡድሒያ ያረዱትን እንስሳ ስጋ "ስለሚሸርቁት" ማለትም እንደ ቋንጣ ዘልዝለውና ቆራርጠው ወደ ፀሀይ አቅጣጫ ስጋው እንዲደርቅ ስለሚያሰጡት ነበር። ይህ ተግባር በዐረቦች ልማድ "ተሽሪቅ" ይባላል። ② ዐረቦች በዘመነ ጃሂሊያ እንዲህ ይሉ ነበር "أشرق ثبير كيما نغير" ማለትም ፦መካ አካባቢ ያለ ሠቢር የተባለ ተራራ ነበረና ተራራውን ዘይቤያዊ በሆነ መልኩ  "የፀሀይ ጮራ ከተራራው  አቅጣጭ ፈንጥቀልን ለእርድ እንድንሄድ" ይሉ ስለነበር ነው ተብሏል። ③የሀድይና የኡድሒያ እርዶች ፀሀይ እስክትፈነጥቅ ስለማይታረድ ነውም ተብሏል። ✍ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ https://t.me/abdurezaq27
Показать все...
📚Abdurazaq Al-habeshiy📚

والسلام على من اتبع الهدى!

👍 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.