የተለያዪ ጣፋጭ ዳዕዋዎች የሚያገኙበት ኢስላሚክ ቻናል🍃
ይህ ቻናል የተለያዩ ጣፋጭ ዳዕዋዎች እንዲሁም ከድናችን ወጣ ያላሉ ትረካዎች እናስተላልፋለን አስተያየት ካለዎት @Nesriyaaa በዚህ ያናግሩን
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
231
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ስትሄዱ አጀብ ብላችሁ ሂዱ። ሙሽሪኮችን ታሸብራላችሁ።» አሉ የአሏህ መልእክተኛ ነቢያችን ﷺ
የትኛዋም ስብስብ የከሓዲያንን የልብ ትርታ ትጨምራለች።
(ይህ የውኃ ሙላት መስሎ በፎቶው የሚታየው የኢትዮጲያ ሙሥሊም ሕዝብ ነው ።🥰
አሏህ ሆይ የካዱህን ፍጡራን ሁሉ የእሥልምናን ጣፋጭ መዓዛ በእዝነትህ ታቀምሳቸው ዘንድ እንማጸንሃለን ።
https://t.me/Eslamicfreedomm
"በረመዳን 10 ለሊቶችን መጠባበቅ ይቅርና ለይለቱል ቀድር በአመት ውስጥ በአንድ ለሊት ነው የምትገኘው ቢባል እንኳን አመቱን ሙሉ ለይለቱል ቀድር ለማግኘት ጥረት አደርግ ነበር"ኢብኑ ቀዩም (ረሒመሁሏህ)
https://telegram.me/JEMAL79
🔮ኑ የአይሻ መስጂድ በጋራ እንገባ💎
ኑ የአይሻ መስጂድ በጋራ ተባብረን እንገንባ
https://t.me/ayshamesjid
https://t.me/ayshamesjid
🔮ኑ አዒሻ መስጂድ በጋራ እንገባ💎
ኑ የአይሻ መስጂድ በጋራ ተባብረን እንገንባ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶች በቻላችሁ አቅም አሻራችሁን አሣርፉ የባንክ አካውንታችን⤵️ የኢትዩጲያ ንግድ ባንክ 1000384378408 ሸምሰዲን ቶፊቅ እና ሱዑድ
https://t.me/ayshamesjid🔰ማነው የፈጠረው ⁉
ብቻዋን ታላላቅ ብርሃናትን(ፀሐይና ጨረቃ) #ለፈጠረች ለመድኃኒት ድንግል ማርያም ኑ እንስገድላት ለርሷም #እንገዛ::
[ዚቅ ዘየካቲት ኪዳነ ምህረት ገፅ 144]
👆VS👇
(እግዚአብሔር) ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤”
[መዝሙር ዳዊት 136፥7]
T.me/mahircomp123
1.93 MB
📜 የነቢዩ ሙሐመድ "ﷺ" ተዓምራት።
📀 ክፍል 1⃣
🔰Hadith Evidence
[ጃምዒ አት-ተርሚዚ መጽሐፍ 47, ሐዲስ 3600]
🔰Historical Evidence
Indian Manuscript Reference number: Arabic, 2807, 152-173. It is quoted in the book “Muhammad Rasulullah,” by M. Hamidullah
T.me/mahircomp123
8.66 KB
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ
وَالذَّارِيَاتِ ذَرْوًا (1) فَالْحَامِلَاتِ وِقْرًا (2) فَالْجَارِيَاتِ يُسْرًا (3) فَالْمُقَسِّمَاتِ أَمْرًا (4) إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَصَادِقٌ (5) وَإِنَّ الدِّينَ لَوَاقِعٌ (6) وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْحُبُكِ (7) إِنَّكُمْ لَفِي قَوْلٍ مُخْتَلِفٍ (8) يُؤْفَكُ عَنْهُ مَنْ أُفِكَ (9) قُتِلَ الْخَرَّاصُونَ (10) ...
🌺سورة الذاريات 🌺
🍀ሱረቱ ዛሪያት 🍀
አፊፍ ታጅ(ወሎ - ከሚሴ)
ተጨማሪ ቲላዋዎችን ለማድመጥ የአፊፍን የቁርአን ቻናል ይቀላቀሉ⤵️⤵️
http://t.me/AfifTajQuran
You Tube(ዩቲዩብ):
http://www.youtube.com/AfifTaj
__ - ___ __ Lk1B6eSwVx0.m4a6.65 MB
🔰የቁርአን ማሰባሰብ 2ኛ ዙር ጀምረናል በኽይር ስራ እንሽቀዳደም::
🎯በዚህ በኸይር ስራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ወንድም እህቶቼ ከታች ባለው ሊንክ ያናግሩን።
https://t.me/Sayu_ymam
_2__1190774147_244.mkv5.33 MB
የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ 🌹
Ali Jaber - 018Al-Kahf (Пещера).mp313.32 MB