cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ውድብ ብሔረ ኣግዓዚ (ውብኣ) Agaezi National Union (ANU)

ንትጋደል ለሰፋኔ ሕዝብ ውእቱኒ ሕዝበ ብሔረ አግዓዚ ወእንዘ ንመልሶ ኀበ ጥንተ ክብሩ ለውእቶኒ ልሉይ ወተባዕ ሕዝበ ብሔረ አግዓዚት ኢትዮጵያ።

Больше
Рекламные посты
247
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia) is LIVE | TikTok

Check out ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia).

😢😢😢
Показать все...
ወገናችን እየተጨፈጨፈ ነው😥😥😥 " ባለፈው ሳምንት ውስጥ ብቻ 47 ሰዎች ናቸው የተገደሉት " - ነዋሪዎች " በተጨባጭ የሞተ አንድም ሲቪል የለም። ይህ ነው ትክክለኛው እውነት " - የኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሰቢ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ላይ ግንቦት 4 ቀን 2016 ዓ/ም በ " ፋኖ " እና በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች መካከል የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ፣ ከዚያ በኋላ ባሉት ቀናት " በጸጥታ ኃይሎች " ንጹሐን መገደላቸውን ነዋሪዎች ገልጸዋል። ቃላቸውም የሰጡ ነዋሪዎች ምን አሉ ? ° ሰርገኞች ሳይቀሩ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ተገድለዋል። ሰርግ ላይ የነበሩ የሙሽራው ወንድም፣ አጃቢዎች ሰኞ ግንቦት 5 ቀን 2016 ዓ/ም መንገድ ላይ ተረሽነዋል። ° ሴቶች ተገድለዋል። ° 3 ካህናት ከቤተክርስቲያን እየተመለሱ በነበረበት ወቅት ተገድለዋል። ° ባለፈው ሳምንት ብቻ 47 ሰዎች ናቸው የተገደሉት። ° እውነት የተናገሩ ሰዎች ተጨፍጭፈዋል። ° ግንቦት 15/2016 ዓ/ም ከሰከላ 4 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ቦታ 6 ሰዓት የተጀመረ ተኩስ እስከ ምሽቱ 12 ቆይቷል። ° ተራው ህዝብ ወደ ገጠራማው አካባቢ፣ ባለሃብቶች ወደ ባሕር ዳር ከተማ ለመፈናቀል ተገደዋል። አንድ አሽከርካሪ አባትም ልጃቸው ሱቅ ብሎ እንደወጣ እንደተገደለባቸው በሀዘን ስሜት ሆነው ቃላቸውን ሰጥተዋል። ተኩስ ያለው ሰሞኑን ብቻ ነው ከዚህ በፊትም ነበር? ተብሎ ጥያቄ የቀረበላቸው ነዋሪዎች ፣ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ/ም ነበር። ከየካቲት 2016 ዓ/ም ጀምሮ በሰከላ ብቻ 107 ሰዎች ተገድለዋል " የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። ቃላቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ሰላም እንዲያሰፍንላቸው የጠየቁ ሲሆን "ሰላም ይውረድልን ግጭት በመጣ ቁጥር እየሞተ ያለው ንጹሃን እንጂ የታጠቀ ኃይል አይደለም" ብለዋል።
Показать все...
Показать все...
ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia) is LIVE | TikTok

Check out ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia).

Показать все...
ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia) is LIVE | TikTok

Check out ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia).

Показать все...
ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia) is LIVE | TikTok

ትግርኛ ዝብሃል ታሪኽ/ፊደል ኣሎ ድዩ?. Check out ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from ብሔረ ኣግዓዚ(habeshaagaezimedia).