cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ ሱመያ /Ethio Šumaya/

ሴት ልጅ በኢስላም የተከበረች "ንግስት" ናት 👑

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
570
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ረመዷን 10 ጁዝ (10) Al'Anfal 41 – At'Taubah 92 ሼኽ ያሲር አድ-ደውሰሪይ የዚህ ዑማ የታላቅነት(በላጭነት) ምስጢር ቁርኣን ነው!! በቁርኣን በላጭ ህዝቦች ሆንን አልሐምዱሊላህ ! Share . Share . Te ≈ @❀https://t.me/joinchat/AAAAAEUXO-11XqNbh7sOFg
Показать все...
الجزء_العاشر_بصوت_الشيخ_ياسر_الدوسري.mp345.94 MB
تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات 📚ተንቢሃት- አማኝ ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋት ክ/2 ▪️የኢስላምና የሰብኣዊነት ጠላቶች ከሴት ልጅ ምንድነው የሚፈልጉት? ▪️ሴት ልጅስ ከቤት ውጪ ስራ መስራት የምትችለው መቼ ነው? የዕለተ ረቡዕ 15/5/1442ዓ.ሂ ልዩ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Показать все...
2ተንቢሃት_አማኝ_ሴቶችን_የሚመለከት_ህግጋት_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም_.mp313.47 MB
تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات 📚ተንቢሃት- አማኝ ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋት ክ/1 🔅የሴት ልጅ ደረጃ ከነቢዩﷺ መላክ በፊትና በኋላ የዕለተ ረቡዕ 8/5/1442ዓ.ሂ ልዩ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
Показать все...
1ተንቢሃት_አማኝ_ሴቶችን_የሚመለከቱ_ህግጋት_تنبيهات_የሴት_ልጅ_ደረጃ_ከነቢዩﷺ_መላክ_በፊትና_በኋላ.mp313.79 MB
ሴት! === ሴት ሁኚ ተብላለችና ልትወልድ ተፈጥራለች። የወላድነት በረከት አላትና ጭንቅን የሚሸከም ቀልብም አብሯት ተፈጥሯል። ልቧ ጭንቀትን ይወልዳል። ሃሳብን ተንከባክቦ ያሳድጋል።… ለእናትነት ተፈጥራለችና በህይወት እስካለች ድረስ በርካታ ህመሞችን ታስተናግዳለች። ብርቱ ናት። በአካሏ ውስጥ የሚዘዋወረውን ደም እንደ እሳተ ጎመራ ሊያፈነዳ የሚቀርብ የስቃይ ኡደትን ችላ ታሳልፋለች። ወህነን ዐላ ወህን!… : መኖርን የመጨመር፣ ግኝነትን የማብዛት ስልጣን እንዲኖራት ስለተደረገች ግኙ ዓለም በትካዜዋ ላይ ትካዜን እያበዛ ይሄዳል።… ተፈጥሮዋ በደስታዋ ቅፅበት እንኳን ስቃይ እንዳይለያት ካደረገ በትካዜዋ ወቅት የሚኖራት ስቃይ እንዴት ሊሆን እንደሚችል እንገምት!… : ሴትነት፣ እናትነት፣ እህትነት ለእኔ ስቃይ ነው! ጭንቀት ነው!… በረከትና ህይውነት ነው!… ትጋት፣ ፅናትና ጥንካሬም ነው!… ሀጀራነት ነው!… በትልቁ የኢስላም ማዕዘን ውስጥ በጉልህ የሚዘከር የፈጣሪና የፍጡራን ምስጢር ነው!… ኡሙከ! ኡሙከ! ኡሙከ! #ሴት! #እናት! #ሀጀር! #ዘምዘም! https://t.me/fiqshafiyamh 🥀
Показать все...
💜 ሴት ልጅ ስትገላለጥ ሁሉም ሸህዋ/ስሜት አድርጎ ሲያያት ስትሸፋፈን ግን ሰው ሆና ትታይና ሁሉም ያከብራታል ።
Показать все...
۞☞︎︎ልባም ሴት የልቧ በር በተንኳኳ ቁጥር አትከፍትም ☞︎︎ ያንኳኳው ሁሉም አይገባም እልቧ☞︎︎ ትክክለኛውሰው እስከሚመጣ ☞︎︎ የአላህን ባሪያ እስከምታገኝ ☞︎︎ በእርጋታ እና በተወኩል ትጠብቃለች ☞︎︎ መልካምም የምትፈልገው ☞︎︎ ለጌታዋ በመተናስ ጌታዋን በመገዛት ጥሎየማይጥላትን ጌታዋን በመለመን ነው
Показать все...
Показать все...
ኡስታዝ አቡ ሀይደር ዛሬ ፌስቡክ ላይ ያስተላለፈው ትምህርት ይከታተሉ

Показать все...
ማሻ አላህ የሴት ልጅ ሚና ትልቅ ነው የሴቶች ሚና❤️❤️

Показать все...
ስደት ወደ መዲና በኤሊያስ ኑር ረመዷን 17

📚 የትምህርቱ ርዕስ⇊ ጋብቻ ከሀ~~~ፐ ! Part 2 🎙 አዘጋጂ⇊ ኡስታዝ አህመድ ኣደም ሐፊዘሁላህ Te» @EthioSumaya 🍃💜
Показать все...
ጋብቻ_ከ_ሀ–ፐክ–2_በኡስታዝ_አህመድ_ኣደም.mp312.51 MB