cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ልደታ ማርያም ድንግል

በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለጨለማው ዓለም የብርሀን መቅረዝ ሆና ትጠቅመን ዘንድ አንድም ትንቢቱና ምሳሌው የፈጸም ዘንድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚች ቀን በሊባኖስ ተራራ ተወለደች ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከኔ ጋር ነይ [መኃ ፬÷፰]

Больше
Рекламные посты
569
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ✍🏾 መስቀል - ለእኛ ክርስቲያኖች ሞት የተባለ ዓለም (ኃጢአት) ድል የተደረገበት አንድም ክርስቲያኖች በክርስቶስ ኢየሱስ የቤዛነት ሥራ የዳንበት ምልክታችን ነው:: "የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።" 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:18 እንዲል አህዛብና አይሁድ መስቀል ላይ የተሰቀለው ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱን ማዳን የማይችል አንድም የክርስቲያኖች አምላክ ተሰቀለ በማለት ቢያሾፉም በፈቃዱ መሰቀሉን መስቀል ላይ መቆየቱንና ፍቅሩን ሳይመለከቱ የሚጠፉት ሰዎች ሞኝነት አድርገው ቢቆጥሩትም ለእኛ ለምድነው ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው:: መስከረም 17/2016
Показать все...
Показать все...
የ መስቀል መዝሙሮች ስብስብ 2016ዓ/ም

#eotctv #mahberekidusan #ethiopiaorthodox #ማህቶት #ortodoxmezmur #ቤተክርስትያን #መምህርምሕረተአብአሰፋ #mahitot #ማርያም #የመስቀል መዝሙሮች ስብስብ 2016 ዓ.ም New Ethiopian Orthodox Tewahido 2023 ሜሎና -መዝሙር ይህንን ቻናል ላይክና ሰብስክራይብ ያድርጉ ።ቪድዮችን ላይክና ሼር በማድረግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ። በየቀኑ አዳዲስ መዝሙሮች ፣ ትምህርቶች እንዲደርስዎት ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ ። Don't forget to like and subscribe to watch new Ethiopian orthodox Tewahdo Sibket and Mezmur every Day. #comedianeshetu #ድንቅልጆች #ሜሎና

Показать все...
ይሄ ሁሉ ዘመን ዘማሪት ትዕስት ዳዊት Ethiopia Ortodox mezmur

በስልጤ ዞን ቅበት ከተማ አስተዳደር ትናንት ማታ የኦርቶዳክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ የሆኑ ቤቶች ተለይተው መቃጠላቸውና አሁንም በምእመናን ላይ ማስፈራራት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ተገለጸ። ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን በስልክ መረጃ ያደረሱን ምእመናን እንደተናገሩት አስቀድሞ ለወራት ዛቻና ማስፈራሪያ ሲደርስባቸው እንደነበረና በነሐሴ 29 ማታ ግን ቤታቸው ተለይቶ እንደተቃጠለ፣የንግድ ሱቆቻቸው ላይም ቃጠሎና ዝርፊያ መፈጸሙን ተናግረዋል። የጸጥታ ኃይሎች በመድረስ ለጊዜው መቀነስ ቢችልም አሁንም ቤተ ክርስቲያን እናቃጥላለን፤ ምእመናንንም እንጎዳለን በማለት የውስጥ ለውስጥ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው የሚል መረጃ እየደረሰን በመሆኑ ስጋት ላይ ነን፤ በርካታ ምእመናንም ከቤታቸው እየሸሹ ነው ብለዋል። በተለያዩ ጊዜያት ለከተማ አስተዳደሩና ለሚመለከታቸው አካላት በደብዳቤ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሲጠይቁ ቢቆዩም ይሄ ነው የሚባል ምላሽ አለማግኘታቸውንም አብራርተዋል። በስልጤ ዞን አስቀድሞም በተለያዩ ዓመታት አብያተ ክርስቲያናት መቃጠላቸው፣ ምእመናን መገደላቸውና መሰደዳቸው ይታወቃል። ተጨማሪ መረጃዎች እንደደሩስን እናቀርባለን።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🛑ስንክሳር_ዘወርኃ_ሰኔ_25_Sene_25_senkesar_👉እንኳን_ለሰማእቱ_ቅዱስ_መርቆርዮስ_ወርሃዊ_ክብረ.mp32.60 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስንክሳር_ሰኔ_22_Sene_22_senkesar_👉እንኳን_ለመላኩ_ለቅዱስ_ኡራኤል_ወርሃዊ_በዓል_በሰላም.mp31.86 MB
00:39
Видео недоступноПоказать в Telegram
1.64 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.