cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መርጌታ አምደ ብርሃን

Рекламные посты
15 100
Подписчики
Нет данных24 часа
-1327 дней
-56830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
#ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ #ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ     #ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ? #የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል          #ተጽኖአቸውስ ምንድነው ? #ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) #ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) #ቤተሰብን ያስጠላል #ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ህይወትን ባዶ ያደርጋል #ተስፋ ያስቆርጣል #ብር ይገረግራል ( ይበትናል) #ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) #የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል #የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል #የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል #የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል #የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) #የወገብ ሕመም ይፈጥራል #የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል #ክፉ ጠረን  ያመጣል #መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል #ከባድ ላብ ይፈጥራል #ቁርጥማት ያመጣል #እግር ሰብስቦ ይይዛል #ሕልመ ሌሊት ያመጣል #ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል #ትዳር ማስጠላት #ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት #ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት #ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት #ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል #የበታችነት ስሜት መሰማት #ሀገር ለሀገር ማዞር #የምግብ ፍላጎት መዝጋት #ማክሳት (ማቅጨጭ) ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) #ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር  ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት  ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ #ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን # ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት  ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ  እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___ ለእድ እዳር ለአድናሪፍ  ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ  ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____ ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __ በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !! ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት  ያገለግላል           ገቢር ፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት ፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት ፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ ፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!! ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት      ጥበብ ታላቋን ታከብራ 📞📞09 73 81 13 35 ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
1150Loading...
02
Media files
1030Loading...
03
መርጌታ አምደ ብርሃን, [02/05/2023, 09:42] [Posted by መርጌታ] ሰላምና ጤና ለአለም ይሁን ብየ እየተመኘሁኝ እኔ መርጌታ አምደ ብርሃን  ይህንን መልእክት ማስተላለፍ ፈለኩኝ🙏🙏🙏✍  ዉድ ደንበኞቻችን ሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ሀገራት ያላችሁ እኛ ላይ ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለን ለችግርዋ መፍትሄ ለማግኘት 09 73 81 13 35 ብለው ይደውሉ።የምንሰራው ጥበብ   አገልግሎት ============ 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር (ለዕድል) 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ 39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት 40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር 41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን 42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ 43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ 09 73 81 13 35 መርጌታ አምደ ብርሃን, [05/05/2023, 08:34] [Posted by መርጌታ] #እፅ የሀዩ ወእፅ ይቀትል እንዲሉ ጠበብት። #እፅዋት ምግብናቸው መድሐትናቸው አዳኝምናቸው ከልክ ሲያልፉ ግን እንደማዳናቸው የመግደል አቅምም አላቸው። #በተለምዶ (በባሕል ) የሚሰጡ መድሐኒቶች ሁሉም እንደመርዛማና እንደገዳይ ሁነው ይሳላሉ ነገርግን ይህ አመለካከት የተሳሳተ አስተሳሰብ ነው ሁሉም ነገር በባለሙያ ከተቀመመና ከተመጠነ አዳኝእንጅ ጎጅም ገዳይም አይደለም ። #ለዚህ አመለካከታችን እናስፋ መጽሐፍቶችን አብዝተን በማንበብ እውቀታችን እናዳብር በሀገራችን የእፅዋት ጥበብ እንመራመር #ከምግብነት እስከ እናች የቤት ለቤት መድሐኒት ቅመማ እንዲሁም በሊቃውንት አባቶች ከፍተኛውን የመድሐኒት ቅመማነት ስለሚያገለግለው አንድ እፅዋት በዝርዝር እናያለን #ፌጦ ምንያህል ጥቅም እንዳለው ያወቃሉ ? #ፌጦ ለተለያዩ የመድኃኒት ቅመማና ለምግብነት የሚያገለግል አዝዕርት ( እፅዋት ) ሲሆን መገኛውም በቆላም በደጋም በየገበሬው ቤትና በየገብያው ይገኛል። #ከዘርፈ ብዙጥቅሞቹ ውስጥ ፦ #ለመፍትሔ ሥራ ከተለያዩ እፅዋቶች ጋር በውሀ ተዘፍዝፎ ቢረጩት ቢጠመቁበት ሥራይን ይፈታል የታመመ ያድናል። #ለሆድ በሽታ ተፈጭቶ ተበጥብጦ በጤፍ እንጀራ ይበላል በባዶ ሆድ ጥዋት  ጥዋት የሆድ ቁርጠት ያድናል። #ለመተት ሥራይ ፈጭቶ ዱቄቱን ከአሞሌ ጨውጋር በቀይጤፍ ቂጣ ተጋግሮ ለ 3 ቀን ቢበላ ያድናል መተት ይፈታል ። #ከእናቶች ልምድ የተወሰደ ፦ በዘመን መለወጫ እለት የፌጦ ዱቄት በእንጀራ ተፈትፍቶ ጥዋት በባዶ ሆድ ይበላል ለሆድ በሽታና ለተለያዩ በሽታዎች ያድናል ይጠብቃል። #የሀብት የእህል የገንዘብ ሰላቢ መመለሻነው። የጋንንትና የአይነጥላ የቁራኛ መድሐኒት ነው #ለመተንፈሻ አካል ፦ለጉንፋን፣ አስም፣ ሳል፣ ራስ ምታት፣ ለጉሮሮ ቁስል ሁለት ማንኪያ ፌጦ ፈጨቶ ከማር ጋር በመለወስ ጥዋት ጥዋት ቢውጡት ይፈውሳል፡፡ #በብረት (iron) ማነስ ምክንያት የሚከሰትን አኒሚያ የተሰኘ በሽታን ለማቃለል ያገለግላል። #ከፍተኛ የብረት ማዕድን የያዘው ፌጦ በአንጀታችን ውስጥ በቀላሉ ስለሚመጠጥ በደም ውስጥ የሚገኘውን የሂሞግሎቢን መጠን ይጨምራል፡፡ # ለብርድ በሽታና የቆዳን ችግርን ለማስተካከል ያግዛል #በፀሐይ የተቃጠለ ቆዳ፣ የተቆጣ ቆዳ፣ ደረቅ ቆዳ ካሎት የተፈጨ ፌጦ ከማር ጋር ቀላቅለው ይቀቡት ችግሩን ለማባረር ይረዳዎታል፡፡ #ለአንጀትና ለሆድ ዕቃ  ድርቀት ወሳኝ መፍትሔ ነው ችግሩን ይፈታዋል #ለተቅማጥ፣ ለሆድ ድርቀት እና ለምግብ ያለመንሸራሸር ወይም የመፈጨት ችግር ሁነኛ መፍትሔ ነው፡፡ በተለይ የፌጦ ፍትፍት ምርጥ ነው፡፡ #ደም ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል። #ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ አሲዶችን ማለትም ፋቲ አሲድ፣ አስፓርቲክ አሲድ፣ ግሉታሚክ አሲድ፣ ሊኖሊክ አሲድ፣ ኦሊክ አሲድ፣ ኦሜጋ 3 ፋቲ አሲድ ያሉት በመሆኑ ደም ግፊትን ይቀንሳል፣ የተፈጥሮ የበሽታ የመከላከል አቅምን ያጠናክራል፣ የደም ስኳር መጠንን ይቀንሳል፣ ለአእምሮ እና የልብ ጤናን ከመጠበቅ በተጨማሪ ድባቴንና ጭንቀት አዲዮስ ያሰኛል፡፡ #በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል። #ፀረ-ብግነት እና ቫይታሚን ኢ ስለያዘ በአየርና በኬሚካል ሳቢያ የሚከሰትን የካንሰር ዓይነት ነጥሎ ይዋጋል፡፡ የሕዋሳትን ውድመት በመከላከሉም ያለዕድሜ ማርጀትን ይከላከላል፡፡ #የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል #ፌጦ የወር አበባ አመጣጥን ያስተካክላል እንዲሁም ለምታጠባ እናት የጡት ወተቷን ይጨምራል፡፡ #የፀጉር መነቀልን ይከላከላል #መጥፎ የሰውነትን ጠረን ከማስወገዱ በተጨማሪ የፀጉር መነቀልን ይከላከላል፡፡ #የአይን ጤንና ያሻሽላል ምን ያህል መወሰድ እንዳለበት በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም የመድሐኒት ያህል በትንሹ ብቻ መጠቀም ይመከራል። ከዚህም በተጨማሪ ወደቴሌግራምአችን ይቀላቀሉ የተለያዩ አስተማሪና ፈዋሽ ጥበቦችን ያገኛሉ ጥበብን በቤተዎ ሁነው ይማሩ ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራ 📞#09 73 81 13 35  በስራ ሰዓት ይደውሉ #እናመሰግናለን
2970Loading...
04
Media files
1870Loading...
05
#ሴት_ልጅ_እንዴት_በወንዶች_ትጠላለች። #ሴት_ልጅ_እንዴት_ትዳር_ይገረግራታል #ሴት_ልጅ_እንዴት_በባሏ ፣በፍቅረኛዋ  ትጠላለች? #እንዴትስ_ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? #እንዴትስ_ወደው በአጭር ጊዜ ይርቋታል (ይጠሏታል)? 👉 #ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 #ለምንስ ወንዶች ያስጠሏታል? 👉 #ህይወት አጨላሚውን የሴት ልጅ አይነጥላ በዝርዝር እናያለን ❎ #ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ ባሏ የፍቅር ጓደኛዋ በጥቅሉ ሁሉም ወንድ እንዲጠላትና በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። ❎ #የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት ያድርበትና በወንዶች ላይ ይዛወርና ❎ #ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል  ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት ምንስ ጎደላት እያለ ይፀፅተዋል ❎ #ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር  ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህወንድ አይሆንሽ አያስፈልግሽም አይመጥንሽም  በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው እንድትሰወራቸው ያደርጋትና። ከተለያዩ ከተረሳሱ በኃላ ምንአድርጎሽ ነው የተውሽው እያለ እንዲፀፅታት ያደርጋታል ። ❎ #ብዙዎችን ደግሞ የሚጠቅማቸው የሚሆናቸውን ሰው አስትቶ ከማይጠቅማቸው ከሱሰኛው ከአጫሹ ከጠጩ አላማ ከሌለው ወስዶ ያላትማቸዋል እያጓተተ ከንቱ አድርጎ ያስቀራቸዋል። 👉 በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል  ❤️ክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ (ወንድዛር) ስራው፦ ❤️ወንድ ማስጠላት ❤️ከቤት አለማስወጣት ❤️ፈሪ ማድረግ ❤️ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ❤️የወር አበባ ማዛባት ❤️በህልም ግንኙነት ማድረግ ❤️ወገብ ሕመም ❤️የማህፀን ፈሳሽ ሽታመቀየር ❤️በሰው ዘንድ ማስጠላት ❤️ግንኙነት መጠላት ❤️ማስወረድ (አቦርሽን) ❤️የመጣ ትዳር መመለስ ❤️ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ❤️እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ❤️የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ❤️ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ❤️ቤት አለመውጣት ❤️ቤት ዘግቶ ማልቀስ ❤️ከፍተኛ ማይግሬን (ራስምታት) ❤️መሐን ማድረግ ❤️ከሆድላይ ሁኖ መገላበጥ ❤️ሆድ መንፋት ሆድ መጮህ ❤️ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ❤️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ❤️በግንኙነት ጊዜ ስሜት ማጣት ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶችናቸው። #ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ፩. #የአቱች ስር ፪. #የሴቴ ሬት ስር ፫. #ጥቁር አዝሙድ ፬. #የዕፀ ልቦና ስር ፭ #የሴት ቀስት ስር ፮ #የፈላፁት ስር የእፅዋቶችን ስራቸውን በንፅህና ነቅሎ ሰብስቦ ከንፁህ ቦታ ቀጥቅጦ አድርቆ ጥቁር አዝሙዱን ሁሉንም በአንድት አቀላቅሎ 14-21 (፲፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑን የዓይነ ጥላ ችግርን ነቅሎ ያባረዋል ትዳር ያመጣል ያሳካል። #ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ የዓይነጥላ ማስወገጃና በሴቷ ላይ ሁኖ ወንድ የሚመልሰውን የዓይነጥላ መንፈስ ነቅሎ ያባረዋል 👉በሂዎትዎ ላይ መሰናክል የሆነውን ክፉ መንፍስ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ቡዳ ዛር  በደም የሚወርድ የቤተሰብ ዛር ሾተላይ  እንዴት መወገድ እንዳለበት ያውቃሉ ? እንግዲያውስ 👉በዚህ ቻናል ይብራራል ይተነተናል እንዲሁም  መፍትሔውን ባሉበት እናደርሳለን ። 👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር ማድረግዎን እንዳይረሱ 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 📞 09 73 81 13 35 በስራ ሰዓት ይደውሉ #እናመሰግናለን
3280Loading...
06
Media files
2820Loading...

Показать все...
Фото недоступно

  • Фото недоступно

Перейти в архив постов