cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

A tube

Follow us https://youtube.com/channel/UC1amqy3i_fUB4HU65VLD3AA https://t.me/Ali_eliyas_tube

Больше
Япония20 868Язык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
166
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
...... Typing in Ye sheger Lejoch

https://r.honeygain.me/ALIEL6E45D

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ይህ ነገር ሁሉንም ሙስሊም ይመለከታል ወንድሜ እህቴ ይሄን ፎቶ ቢያንስ ለ2 ቀን ፕሮፋይል በማድረግ ለነቢያችን (ሰ ዐ ወ ) ያለንን ፍቅር እናሳይ ወላሂ ነቢዩ (ሰ ዐ ወ ) ለኛ ብለው ያለ እረፍት አልቅሰዋል ተደብድበዋል ተንገላተዋል ተሰቃይተዋል ብዙ አመት ያለ እንቅልፍ ለኛ አዝነው አንግተዋል ታዲያ ይሄን ሁሉ ነገር ለኛ ያረጉልንን ነቢይ እንዲ ሲሰደቡ ሰምተን ወንድም እህቶቼ ቢያንስ በዚ ፕሮፋይል እንቃወም ይሄን ማረግ ካቃተን ግን ወላሂ ነብሴ በእጁ በሆነችው በአላህ ስም እምላለው ለነቢዩ ምንም ፍቅር እንደሌለን እና የእሳቸውን ውለታ ረስተናል ማለት ነው ለቻልነው ሰው ሁሉ ይሄን መልዕክት share እናርግ ፊዳከ አቢ ወዐኡሚ ያ አሽረፈል ኸልቂላህ ያሙሂበል ረብ ያረሱለሏህ 😍😍❤️❤️❤️
Показать все...
እምቢ ማለትን ልመድ❗️ “በሕይወትህ መንገድ ላይ ምን እንዳጣህ ሳታውቅ፤ ስንት መሆን ያለባቸው ነገሮች ሳይሆኑ ቀሩ? በማይረቡ ሃዘኖችህ፣ በሞኝ ደስታዎችህ፣ በሥሥታም ፍላጎቶችህ እና በማህበር ፍንደቃዎችህ ውስጥ ምን ያህል አጣህ? ምን ያህልስ ለራስህ አስቀረህ? የመሞቻ ቀንህ ከመድረሱ በፊት እየሞትክ እንደ ሆነ ታውቆሃል?” ~ #ሴኔካ (Seneca) በሕይወት ውስጥ ካሉ ከባድ ነገሮች ውስጥ አንዱ “አይ አይሆንም” ማለት ነው። ለግብዣዎች፣ ለጥያቄዎች፣ ለግዴታዎች እና ሁሉም ሰው ለሚያደርጋቸው ተለምዷዊ ነገሮች “እምቢ” ማለትን ልመድ። እነዚያን ለማልፈቅደው ነገር እሺ በማለት ያጠፋኋቸውን ጊዜያቶች እንዴት ልመልሳቸው እችላለሁ ብለህ ታውቃለህ? ያልተጨናነቀ እና በስራዎች ያልተወጠረን ጊዜ ማሳለፍ ትፈልጋለህ?… “እምቢ!” የማለትን ኃይል መማር ጀምር። እንዲህ በል “አይ አይሆንም አመሰግናለሁ”፤ “አሁን ላይ ይህን ላደርግልህ አልችልም”፤ “በፍጹም ይህን ማድረግ አልችልም”። ምናልባትም የአሉታ መልስህ ሰዎችን ሊጎዳ ይችላል፤ ምናልባትም ሰዎችን ካንተ ሊያርቅ ይችላል። ይህን ማድረግ በእጅጉም ሊከብድህ ይችላል። ሆኖም በሕይወትህ ውስጥ ያሉ እና የማይጠቅሙህን ነገሮች “እምቢ” ስትል፤ ለሕይወትህ አስፈላጊ ነገሮችን “እሺ” ማለት ትጀምራለህ። እሺ ያልካቸውም እንድትኖር እና ሕይወትን እንድታጣጥማት ያደርጉሃል። እንደፍቃድህም ትኖራለህ። 😘ውብ እለተ እሁድ😘 https://youtube.com/channel/UC1amqy3i_fUB4HU65VLD3AA
Показать все...

.... በአንድ ወቅት አንድ እባብ ወደ እንጨት መስሪያ ድርጅት ውስጥ ይገባል፤ በጉዞው መሀል በወደቀ መጋዝ ጎን ለማለፍ ሲሞክር መጋዙ ይጭረዋል። ይሄኔ እባቡ መጋዙ እያጠቃው እንደሆነ በማሰብ መጋዙን ለመንደፍ አፉን ቢልክም የገጠመው ግን ሌላ የመቁሰል አደጋ ነበር። ይሄኔ እባቡ በፍጥነት በመወርወር መጋዙ ላይ ይጠመጠማል፤ መጋዙን በማጥበቅና በመንደፍ ሊጎዳው ያደረገው ጥረት ግን መጋዙን እንዳሰበው ሊጎዳለት አልቻለም። በሂደቱ እባቡ ህይወቱን አጣ..! . ... አንዳንዴ የጎዱንን ሰዎች ለመጉዳት በማሰብ በስሜታዊነትና እልህ የምናደርገው ልፋት መልሶ የሚጎዳው እኛኑ ሊሆን ይችላል። በህይወት ጊዜያችን የሚመጡብንን ትችቶች፣ የጥላቻ ንግግሮችና መጥፎ ግለሰቦችን እንዲሁ ማለፍ ለኛነታችን ወሳኝ ነገር ነው.. 👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UC1amqy3i_fUB4HU65VLD3AA
Показать все...
የገንዘብ ቦርሳዬ ልክ እንደ ሽንኩርት ነዉ..ስከፍተዉ ያስለቅሰኛል፡፡ ~የማይታወቅ ሰዉ~ https://youtu.be/yF8kIDeaB-M
Показать все...
ከባድ የተፈጥሮ አደጋዋች በእግር ኳስ ሜዳ ውስጥ//#football#Atube#እግር_ኳስ

Subscribe for more videos subscribe subscribe to subscribe subscribe and subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for more free videos subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for videos subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for videos subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for videos subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for videos subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for videos subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for videos subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for videos subscribe subscribe for more videos subscribe subscribe for videos subscribe

https://youtube.com/channel/UC1amqy3i_fUB4HU65VLD3AA

ጨለማዉን ከመርገም ሻማዉን መለኮስ ይሻላል ~ቻይናዊያን~ https://youtube.com/channel/UC1amqy3i_fUB4HU65VLD3AA
Показать все...
Показать все...
በአግር ኳስ ውስጥ አንዲም አለ!!#sport#football#etiopya#Atube

For more videos subscribe this channel

የወንድ የፊቱ ገፅታ የህይወት ታሪኩን ሲናገር የሴት ፊት ደግሞ የልብ ወለድ ስራዋን ይናገራል ~ኦስካር https://youtube.com/channel/UC1amqy3i_fUB4HU65VLD3AA
Показать все...
ሌባ ሰዉ ሁሉ እንደሚሰርቅ ያምናል ~ያልታወቀ ሰዉ~
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.