cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Finote loza 2012

Больше
Рекламные посты
1 220
Подписчики
+624 часа
+437 дней
+9630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በየክፍላቸው በጥናት ላይ
Показать все...
ሰላም ወላጆች የናቹራል ሳይንስ ተማራዎች የእራት ፕሮግራም።
Показать все...
ሰላም ውድ የአስራ ሁለተኛ ክፍል የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች ነገ ጥዋት 12:40 ኦረንቴሽን ስላላችሁ በ ትምህርት ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን
Показать все...
እንኳን እንኳን ደስ አላችሁ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 100% ወደ 9 ክፍል በከፍተኛ ውጤት ተሸጋግረዋል
Показать все...
ሰላም ወላጆች የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ጨርሰው ወደትምህርት ቤት እስከ12:00ማታ ይደርሳሉ ።
Показать все...
ሰላም የፍኖተ ሎዛ ወላጆች የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እስከ ሰኞ08/11/16 ድረስ መሆኑን እየገለፅን በልማት ተነሺ የአዲስ ተማሪዎች ለማክሰኞ መልስ መሥጠት እንድንችል በእለቱ ምዝገባ የመጨረሻ ቀን መሆኑን በትህትና እንገልፃለን ።
Показать все...
ሰላም ወላጆች የ04/11/16የተማሪዎች ውሎ በሰላም ተጠናቋል ።
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.