ru
Feedback
EECSF

EECSF

Открыть в Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Больше
508
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
We are writing this letter with extreme desperation for your help. Our Friend Natnael Teklu who is a final year architecture
We are writing this letter with extreme desperation for your help. Our Friend Natnael Teklu who is a final year architecture student has faced a car accident and currently is going under intensive care treatment. We are asking you to be part of helping him and his family financialy or in any other way possible to help them covering for his treatment expenditure and prayers for his speedy recovery. Contact us at {telephone number} for further inquiries. We are looking forward to your help hoping that you will contact us the moment you read this.

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

“በአገልግሎቱ በመሾም ታማኝ አድርጎ የቈጠረኝን፣ ብርታት የሰጠኝን ጌታችንን ክርስቶስ ኢየሱስን አመሰግናለሁ።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12 (አዲሱ መ.ት) እግ/ር ታማኝ አድርጎ ስለ ቆጠረን ለእርሱ ታማኝ እንሁን ጸጋው ላይ ተደግፈን!!

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

“And no creature is hidden from his sight, but all are naked and exposed to the eyes of him to whom we must give account.” Hebrews 4:13 To be honest before God is to invite a perfectly loving, powerful, and grace-filled Father into the places of our lives that need him the most. He longs to be asked into the very wounds we work so tirelessly to cover up. He longs to heal and transform the darkest, hardest places of our hearts we’ve hidden into fertile soil that can bear the fruit of his Spirit. He longs for us to be fully known by him in every way that we might experience the full depths of his powerful, transformational love.

ዛሬ እግዚያብሔር እንዳሳሰበን ምክንያት ማቅረባችንን ትተን እግዚያብሄርን የሚያከብር ህይወት እንድንኖር እግዚያብሔር ይርዳን የዛሬው ኘሮግራማችን በዚህ አልቋል አግዚያብሄር ይባርካችሁ

4_6003505355068278951.mp36.54 MB

አታሳቡ (አናሳብ) ( በወንድም ናዝራዊ ) " ታካች ሰው፦ አንበሳ በመንገድ አለ፤ አንበሳ በጎዳና አለ ይላል።" (መጽሐፈ ምሳሌ 26: 13) 📌 እግዚአብሔር ከሰጠን ትዕዛዝ የእኛ ያንን ላለመስራት ፤ በዛ ሰአት ያንን ላለማድረግ የምናቀርበው ምክንያት በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የለውም ። "ታካች ሰው" ያስብለናል። 👉 የዳንኤል ህይወት ለእኛ ምሳሌ ሊሆነን ይችላል 📌 ትልቅ ስልጣን ይዟል፣ ያ ማለት ደግሞ ብዙ ሀላፊነት አለበት ፣ ብዙ እርሱን የሚፈልጉ ጉዳዮች አሉ Buzy የሆነ ሰው ነው 📌 በመፀለዩ ፣ ለአምላኩ ብቻ በመስገዱ ደግሞ በአንበሳ፣ በእሳት ውስጥ የመጣል አዋጅ ወቶበታል ይህም ሆኖ ግን ዳንኤል እንደልማዱ አምላኩን መፈለግ አላቆመም። ያጋጠመውን ፈተናዎች አምላኩን ላለመፈለግ እንደምክንያት አላቀረበም። አልፎ ሄዷል። 👉 ዛሬ ላይ እኛ የክርስትና ህይወት እንደሚገባ ላለመኖራችን ፣ ላለመፀለይ፣ ወንጌል ላለመስበካችን የመናቀርበው ምክንያቶች ምንድን ናቸው? 👉 ቅድሚያ የሰጠነው ፣ በልባችን ትልቅ ስፍራ የሰጠነው ነገር ምንድነው? እነዚህ ምከንያቶች ለእኛ ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ በጌታ ዘንድ ተቀባይነት የላቸውም በነገር ሁሉ እንበርታ ፤ መልካሙን ከማድረግ አንታክት እግዚአብሔር ይርዳን ሉቃስ 9:57-62

አሁን ደግሞ ቃል የምንካፈልበት ጊዜ ይሆናል። ዛሬ ቃል የሚያካፍለን ወንድማችን ናዝራዊ ነው

@YTAudioBot - 10:31, 9.79 MB

አሁን ደግሞ የዝማሬ ጊዜ ይኖረናል

2.76 KB

እስኪ ጥቂት ደቂቃ ከእህት ሩት ጋር እንፀልያለን።

ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድ
ሰላም የክርስቶስ ኢየሱስ ለሆናችሁ ለእናንተ ይሁን!! ፕሮግራማችንን በጌታ በኢየሱስ ስም እንጀምራለን። እንግዲህ ጌታ በምህረቱ ደግፎናልና ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን፤ አሜን። ዛሬ ደግሞ አጠር አድርገን የምንተናነጽባቸውን ፍሬ ነገሮች እንከፋፈላለን፤ አብራችሁን ቆዩ።

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

🎶አልዋሽም ልብን ታያለህና አልዋሽም የልብ አምላክ ነህና ርቦኛል በእውነት ፊትህ መፍሰስ ላምልክህ ይርዳኝና መንፈስህ ከስር ደርቼ ድሪቶዬን ከላይ ብለብሰው የፀዳውን ሰው እንደሁ ሚያየው ፊቴን ፊቴን እከልላለሁ ገበናዬን ግን አንተ ከትዋሽም አትታለል አይንህ ዘልቆ ልብን ያያል (ቤቲ ተዘራ) መክብብ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ፤ ይህ የሰው ሁለንተናው ነውና፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ። ¹⁴ እግዚአብሔር ሥራን ሁሉ የተሰወረውንም ነገር ሁሉ፥ መልካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን፥ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና። 🔴Honesty before God!

::::::::::::::::::::::📖:::::::::::::::::::: ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ ¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል። :::::::::::::::::::::::📖:::::::::::::::::::

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

የዮሐንስ ወንጌል 7 37፤ ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ። 38፤ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል፡ ብሎ ጮኸ። 39፤ ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።

" የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 11: 2) We need Holy Spirit... we can not get these by ourselves, its from him