ru
Feedback
EECSF

EECSF

Открыть в Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Больше
508
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
የዛሬው ጥያቄ ልዩ የሚያደርገው በየዙሩ ሁለት አሸናፊዎችን መሸለሙ ነው:: 100 mb and 20 sms......

😋😋😋Game💯👏🏅 እነሆ ሽልማት ያዘሉ ጥያቄዎች ደጅዎትን ጠንተዋል ከእናንተ የሚጠበቀው ጥያቄዎቹን በመልሶቻችሁ መመከት ብቻ ነው ። የውድድሩ ህግ ፡- 1. በጥያቄዎቹ ቁጥር ልክ መልሶቹን መመለስ 2. መልሶቻችሁን ከስር በተቀመጡ ሊንኮች (መስፈንጠሪያዎች ) ብቻ መላክ ውድድራችሁ ከነጥብ ውጪ እንዳይሆን ያደርጋል ። የሽልማት አሰጣጡ ደግሞ :- 1 .በየዙሩ የምናቀርባቸውን ጥያቄዎች ቀድመው የመለሱ ተሸላሚ ይሆናሉ። 2. አንድ ጊዜ መልሳችሁን ከላካችሁ በኃላ "edit” ማድረግ አይቻልም Here's the link 👇👇 @Caleb_24 @Caleb_24 @Caleb_24

👇 አሁን ❓❓ የጥያቄ ጊዜ ❔❔ ነው 👆 ተዘጋጅ 👑 መልካም ሰኞ ሾው👑 —EECSF—

እንዳነበባችሁትና እንደተባረካችሁበት ተስፋ አደርጋለው

(ከ ሰኞ ለ ትውስታ) 1ኛ ዮሐንስ ምዕ.3 ማጠቃለያ "Vertical and horizontal Love" 📌 የገባንበትን ፍቅር ስናውቀው እና ስንረዳው ለሌላው ማካፈል እንጀምራለን፣ የተትረፈረፈ ህይወት ይባላል 📌 የአዲስ ኪዳን የሕግ ማጠቃለያ እግዚአብሔርን መውደድ እና ባልንጀራችንን መውደድ ነው 📌 በእግዚአብሄር የተወደድነው ከእርሱ የመወለዳችን እና የእግዚአብሄር ልጆች የመባላችን ምስጢር ነው 📌 የተቀበልነው ፍቅር 👇👇 👉 በትልቁ የተትረፈረፈ ፍቅር ፈሶልናል 👉 ይህም የእግ/ር ልጆች አስብሎናል 👉 እውነተኛ የሆነው የክርስቶስ ህይወት(ከአለም system ተቃራኒ የሆነ) 👉 ይህን ህይወት መኖር ስንጀምር ከአለም መለየታችን በግልፅ መታወቅ ይጀምራል 👉 ይህም በአለማዊያን ዘንድ እንድንጠላ እና እንድንገፋ ሊያደርገን ይችላል 📌ስለ ኃጥያት እናውራ ቁ.(4-10) 👉 ኃጥያትን define ለማድረግ የመጀመሪያው የሰው ልጅ ኃጥያት ምን እንደሆነ መመልከት አለብን 👉 አዳም በእግ/ር ኪዳን ውስጥ ይኖር ነበር። ኪዳኑም በሁሉም ነገር ገዢ እንዲሆን እና በእግ/ር ትዕዛዝ ውስጥ ብቻ እንዲመላለስ ነበር (ዘፍ 2: 16) ። ክፉውን እና መልካሙን የምትለየው ያች ፍሬ የመቀመጥዋ ትልቁ ምክንያት ፦ ሰው እውነት በእግዚያብሄር ትዕዛዝ ይመላለሳል ወይስ የራሱን ስሜት እና ፈቃድ ይፈፅማል የሚለውን ለመለየት ነው። ሰይጣንም ለመጀመሪያ ጊዜ ሀሳቡን ማስፈፀሚያ እንዲሆን ያን እንሰሳ እባብን ተጠቀመ። 📌 እስኪ እቺን conversation እንያት 👩‍🦳 አዳም.....አዳም 👱‍♂ ወዬ እማ 👩‍🦳 እንካ ሚበላ ነገር? የሚያምር 🍎 👱‍♂ እሺ እሺ እሺ??? Seriously??? Atleast መምን እንደሆነ መጠየቅ ነበረበት፤ የእግ/ርን ትዕዛዝ ችላ ብሏል ሰይጣን በድክመቱ ቢጠቀምም 📌 የሀጥያትን ትርጉም ከዚህ እናገኛለን 👉 ከእግዚአብሄር ትዕዛዝ ውጭ የሆነውን ነገር ማድረግ 👉 ከእግ/ር በላይ እራስን መውደድ 👉 ይህ ነው በእግዚያብሄር ላይ ማመፅ የሚባለው 👉 ሀጥያት ፦ የሚለው ቃል በግሪክ "ሃመርሺያ" ማለት ነው ፤ ትርጓሜውም "ኢላማን መሳት" ማለት ነው 📌 እና በአዲስ ኪዳን ሀጥያትና ሀጥያተኛ የሚያደርገው የዲያብሎስን ስራ ለማፍረስ ክርስቶስ ተገልጧል 📌 እኛም በእግዚያብሄር ትዕዛዝ እና በፅድቁ ስንመላለስ ከኢየሱስ ጋርፀእንተባበራለን 📌 ሀጥያትን ማድረግ እግዚአብሔርን ካለማወቅ ጋር ይያያዛል። ስለዚህ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ማወቅ እና ወደ መምሰል ማደግ የህይወታችን ዘይቤ መሆን አለበት 📌 እርስ በእርስ መዋደድ (Horizontal) 👉 ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው፤ በፍቅር ውስጥ የሚኖር በእግዚያብሔር ውስጥ እየኖረ ነው 👉 የፍቅርን ትርጉም ያልተረዳ ወይም ምን ያህል እንደተወደደና ይቅር እንደተባለ ያልገባው ሰው Already በጨለማ ውስጥ ነው ፤ መውደድ አይችልምና ይቅር ማለትም አይችልምና 👉 እርሱ ህይወቱን አሳልፎ ሰጥቶአልና፤ የፍቅር ትርጉምም ይህ ነው 👉 ወንድምን መውደድ ማለት ስለወንድምህ ክራስህን አሳልፎ መስጠት ማለት ነው 👉 እራስን በመስጠት ውስጥ ብዙ ነገሮችን እናገኛለን ፦ ገንዘብን፣ እንክብካቤን፣ ገንዘብን.... 👉 1ኛ ዮሐንስ 3 (አዲሱ መ.ት) ¹⁴ ወንድሞቻችንን ስለምንወድ ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ፍቅር የሌለው ሁሉ በሞት ይኖራል። … ²³ ትእዛዙም በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ እንድናምንና እርሱ እንዳዘዘንም እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ነው።

🙌 የዛሬ ፕሮግራሞቻችን 🙌 1⃣ የ1ኛ ዮሐንስ መልዕክት ም.3 ማጠቃለያ 📖 2⃣ የዝማሬ ግብዣ ከ @AdadisSongs 🎶 3⃣ ከዚህ ቀደም በዚህ ህብረት የነበሩ ተማሪዎች ከተነሷቸው ምስሎች መካከል የተወሰኑትን 📸 4⃣ የቃለ መጠይቅ እና ልምድ የማካፈል ጊዜ 🎤🤹‍♂ 5⃣ የመፀሀፍ ግብዣ 📚 6⃣ ይመልሱ፣ ይሸለሙ 🗣 💸 #StayHome #StayTuned

🎤🎤 #መልካም ሰኞ ሾው ቀጥሏል 👏👏 🏅Package የሚያሸልሙ ጥያቄዎች እንደተጠበቁ ናቸው ❤️ አስተማሪ,አዝናኝ እንዲሁም አሳታፊ የሆነው ዝግጅታችን ተጀምሯል👏😍😍 🎭 አዘጋጅ እና አቅራቢ አማኑኤል 🎧 ከ ቴክኒሻን ካሌብ ጋር🙈😂

ከ ሁሉ በፊት ሰላምታ👋 እንደምን ቆያችሁ ውድ የክርስቶስ ኢየሱስ የሞቱ እና የትንሳኤው ልጆች ደዌያችንን ተቀብሎ በ ደዌ ደቆ ህመማችንን ተሸክሞ ስለ መተላለፍችን ቆስሎ በ ሀጥያት ተመቶ ከ ዓመፀኞችም ጋር ተቆጥሮ ነፍሱን ስለ ሀጥያት ሰውቶ ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶ ከ አብ ጋር ያስታረቀን መድሀኒታችን እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ!!! 👏👏👏 👏👏👏 👏👏👏 👏

. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️ተጀመረ👋👋👋
. 👉 ዛሬ ማታ 👈 "መልካም ሰኞ ሾው" ❗️ተጀመረ👋👋👋

People of Prayer- William J. Seymour - YouTube_3.mkv9.79 MB

👉The Azusa Street Revival was a historic revival meeting that took place in Los Angeles, California April 9, 1906, and continued until roughly 1915. 📌People from a diversity of backgrounds came together to worship: men, women, children, Black, White, Asian, Native American, Immigrants rich, poor, illiterate, and educated 📌What is really amazing here is: During the time there was great discrimination; the whites and black were not attend the same church, women had not evolvement in any spiritual activity. But this spiritual revival could break such thing which is really shows true love. ✝” TRUE LOVE indication of GODs presence “ 👇Watch short video of 4’ and I would like you to answer a question from the video ⏸

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 3ተኛ ሳምንት ርዕስ - በፍቅር መመላለስ 1 ዮሐ 3፥ 1-24 ቀን 2፦1 ዮሐ 3፥4-10 📌ይህን ክፍል ደጋግመን በማንበብ የመልዕክቱን ጥልቀት በሚገባ እስክንረዳ እናሰላስለው! 📌ከቁጥር 4-6 የተደጋገመው "ሁሉ" የሚለው ቃል እስካሁን የተረዳነውን እና የተመላለስንበትን እውነት ምን ያህል ይጋፈጠዋል? 📌 ከዲያብሎስ የሆነውን ስለሚያደርግ ስላልተሸነፈ ማንነታችን እውነተኛ ንስሀ በመግባት እንመለስ 📌 ንስሀ ስለኃጢአታችን የምንሰጠው ዋስትና እንዳይሆን ፤ በድርጊታችን መዳናችንን እንዳንክድ እግዚአብሔርን እንድናየው የበለጠም እንድናውቀው እንለምን 📌 ለጌታ የኖርን እየመሰለን ፣ እንዲያውም እያገለገልን ነገር ግን የጌታ ኢየሱስን ስራ ሳይገባን እየካድን እንዳንኖር ፀጋን እንለምን ⭕️ በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ወዳጅ ሆይ፥ በጎ የሆነውን እንጂ ክፉን አትምሰል። በጎ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር ነው፤ ክፉን የሚያደርግ ግን እግዚአብሔርን አላየውም።❞ —3ኛ ዮሐንስ 1: 11   ********************** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ዎች ተማሪ 2012 ዓ. ም.                             Join and share: @EECSF

https://youtu.be/w81IF7r6nuw መሳይ እምሩ "ከቃሉ ጋር መገናኘት-ክፍል 2" (Scripture Engagement-Part 2) የተሳካ ከቃሉ ጋር የሚደረግ ግንኙነት ክርስቶስን ማግኘትን ዓላማ ያደረገ እንደሆነ ያስተምረናል:: ቪዲዮውን ይመልከቱ ለሌሎቹም ያጋሩት::

"እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኃለሁ።" ማቴዎስ 11:28 #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
"እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኃለሁ።" ማቴዎስ 11:28 #EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF
#EECSF_Graphics Join and share EECSF Channel: @EECSF

እንግዲህ ጥያቄያችንንም ፕሮግራማችንንም ጨርሰናል አብራችሁን ስለቆያችሁ ጌታ ይባርካችሁ እደጉ በመንፈስም የጠነከራችሁ ሁኑ!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

1:05 ላይ መልሶታል

😱😱😱😱....ኢሳያስ 5th year በሚገርም speed ጥያቄውን መልሶታል 👏👏👏👏

👉✝🙏🙆♾❤️👍🙅‍♂🔥☝️👶🤲🌍🤷😍 # 2. ከላይ የምትመለከቱት የ emoji ስብስብ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው፡፡ ኢሞጂውን በጥንቃቄ በማንበብ ጥቅሱን ከነክፍሉ እስቲ መልሱ፡፡ 100 MB ቀድሞ ለመለሰ ብቻ!!! መልሳችሁን 👉 @DETAE1

ሁለተኛው ጥያቄ ዝግጁ?😊