ru
Feedback
EECSF

EECSF

Открыть в Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Больше
508
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
☀️☀️በእስራኤል ታሪክ በእርሷ የነገሡ ነገሥታት🤴፤ ሕዝቡን በእግዚአብሔር ፍት የሚወክሉ ካህናት፤ እንድሁም ለሕዝቡ የእግዚአብሔርን መገለጥ የሚያመጡ ነብያት በእግዚአብሔር ይቀቡ ነበር። ነገር ግን እነዚህ ነገሥታት፣ ካህናት እና ነብያት ለሕዝቡ ፍጹም የሆነን ትድግና ልያመጡ አልቻሉም። ☀️☀️አላማቸውም አንድ ፍጹም የሆነን መሢሕ ማመልከት ነበር። ነብያትና መጻሕፍት ሁሉ ከእሴይ ግንድ የሚወጣ በትር ሕዝቡን ከባርነት ነጻ እንደሚያወጣ በክፋትም ላይ ድልን እንደሚቀዳጅ ያህዌንም በሙላት እንደሚገልጥ ይመሰክራሉ። ☀️☀️ ዘመኑ በደረሰ ግዜም ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ስለሚያድን ስሙ ኢየሱስ የተባለለት የአይሁድ ንጉሥ በንጉሥ ሄሮድስ ዘመን በይሁዳ ምድር ቤተልሔም ከተማ ተወለደ። ሰብአ ሰገልም ባዩትም ጊዜ እጅግ ታላቅ ደስታን ተደሰቱ መጻሕፍት በተናገሩት መሠረት የከበረን ስጦታ ለንጉሡ ለተወለደውም ሕፃን ስግደትን አቀረቡለት። ነገር ግን ሄሮድስ በክፋቱ ብዙ ሕፃናትን አስገደለ ነገር ግን ከሄሮድስ በፊት የነበረ ያህዌ የተወለደውን ሕፃን ከሄሮድስ ተንኮል በግብፅ በመሸሸግ አዳነው። 🔥ዛሬም እንደ ሄሮድስ በክፋት ተሞልታችሁ የእግዚአብሔርን መንገድ የምትቃወሙ የምትቃወሙት ሕያው የሆነን አምላክ እንደሆነ እወቁ። እንደ ሰብአ ሰገል በእርሱ ብታምኑ እርሱ የወከለው እናንተን ነውና ከክፋታችሁ ያድናችኋል ኃጢአታችሁንም ያስወግዳል። ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱ ራሱ የእግዚአብሔር በግ ነው። ስለ ሕዝቡ ራሱን አሳልፎ የሰጠ። እላችኋለሁ በእርሱ ታመኑ። #2ክርስቶስ #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

በመዝሙር “ጽድቅን ወደድህ ዓመፃንም ጠላህ፤ ስለዚህ ከባልንጀሮችህ ይልቅ እግዚአብሔር አምላክ የደስታ ዘይትን ቀባህ።” በአዲስ “በቀባኸው በቅዱስ ብላቴናህ..” በማለት ስለሚመጣው መስፍን መቀባት ያስ
በመዝሙር “ጽድቅን ወደድህ ዓመፃንም ጠላህ፤ ስለዚህ ከባልንጀሮችህ ይልቅ እግዚአብሔር አምላክ የደስታ ዘይትን ቀባህ።” በአዲስ “በቀባኸው በቅዱስ ብላቴናህ..” በማለት ስለሚመጣው መስፍን መቀባት ያስተምሩናል። ኢየሱስ ለራሱ አገልግሎት የተሾመው ከዘላለም ቢሆንም በመጥምቁ ዮሐንስ የተጠመቀ ጊዜ የእግዚአብሔርን መንፈስ ስቀበል ተፈጽሟል። ኢየሱስም በአገልግሎቱ ጅማሬ በምኩራብ እንድህ የሚለውን ቃል ከኢሳይያስ መጽሐፍ አንብቧል “የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።” ካነበበም በኃላ የሚሰሙትን “ ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር።”። ይሄን በማለቱ ራሱን በኢሳይያስ ይመጣል ተብሎ ከተነገረለት መሢሕ ጋር አስተካክሏል። ኢሳይያስ የሚመጣው መሢሕ በጽድቅ የሚፈርድ ንጉሥ፤ የሕዝቡን ኃጢአት የሚሸከም የእግዚአብሔር በግ፤ በመከራ የደቀቀ አገልጋይ ሆኖም ድያብሎስን የሚያሸንፍ መሆኑን ተንብዮአል። በእርግጥም እነዚህ ሁሉም በኢየሱስ ተፈጽመዋል። እርሱ የይሁዳ አንበሳ፡ እውነተኛ የእስራኤል ንጉሥ ደግሞም ስለሕዝቡ ራሱን አሳልፎ የሰጠ የእግዚአብሔር በግ ነው። ዛሬም እግዚአብሔር በፊት ያለማወቃትን ወራት በትዕግሥት አልፎ አሁን ሰዋች ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያምኑ በየስፍራው ያዛል። እየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው።

Hello fellows ✋ We have started our #DIGITAL_MISSION today. Please join us by forwarding the contents we have posted above.🙏
Hello fellows ✋ We have started our #DIGITAL_MISSION today. Please join us by forwarding the contents we have posted above.🙏 Miazia 1 -16 EECSF #Action_Team

ኢየሱስ(አዳኝ) .mp32.77 MB

ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ። ማቴ 1:21 #1ኢየሱስ #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

“Isheen ilma in deessi; atis maqaa isaa 'Yesus' jettee in moggaafta, inni ofii isaatii saba isaa cubbuu isaaniittii isaan in
“Isheen ilma in deessi; atis maqaa isaa 'Yesus' jettee in moggaafta, inni ofii isaatii saba isaa cubbuu isaaniittii isaan in fayyisa" jedheen.” — Mat. 1:21 Maqaan Yesus jedhu afaan Ibrootaan hiikaa "Waaqayyo fayyisaadha" jedhu qaba. Kanaaf maqaan Yesus jedhu bilbila nama dammaqsudha. Namoonni Akka fayyinni isaan barbaachisuu fi fayyinni kunis Waaqayyo irraa qofa akka argamu nutti hima. Kun akka ta'uuf namoonni cubbamaa ta'uu isaanii fi akka duuni isaaniif malu amanuu qabu. Cubbamaa ta'uusaa kan amanee fi kan isatti himate, Mallattoo fayyinaa ta'ee isa dhalate, jiraatee fi du'e, guyyaa sadaffaattis isa du'aa ka'e akka fayyisaa lubbuusaa godhee yoo amane ayyaana gooftaa irraa kan ka'e jireenya bara baraa ni argata. #1Yesus #I_AM_A_WITNESS

✝ኢየሱስ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ “እግ/ር አዳኝ ነው” በሚለው ይፈታል፤ ስለዚህም ኢየሱስ የሚለው ስም እንደማንቂያ ደውል ነው :: 👨‍👨‍👧‍👦 የሰው ልጆች ድነት እንደሚያስፈጋቸውና እርሱም
✝ኢየሱስ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ “እግ/ር አዳኝ ነው” በሚለው ይፈታል፤ ስለዚህም ኢየሱስ የሚለው ስም እንደማንቂያ ደውል ነው :: 👨‍👨‍👧‍👦 የሰው ልጆች ድነት እንደሚያስፈጋቸውና እርሱም ከእግ/ር ዘንድ ብቻ እንደሚገኝ ያሣያል፣ ይህንን ለማድረግ በመጀመርያ ሰዎች ኃጥአተኛና ሞት የሚገባቸው እንደሆኑ ማመን አለባችው። ኃጥአተኝነቱን ያመነና የተናዘዘ🙏፣ የእግ/ር አዳኝነት መገለጫ ሆኖ የተወለደውን የኖረውንና የሞተውን በሶስተኛውም ቀን ከሙታን የተነሳውን እንደግል አዳኝ አድርጎ ከተቀበለ😅 ከእግ/ር ፀጋ የተነሳ የዘላለምን ህይወት ያገኛል።🧖🧖‍♂️ #1ኢየሱስ #እኔምስክርነኝ #I_AM_A_WITNESS

#Yesuusin beektuu? Maaliin beektuu? Oduudhaani fakkiidhaani seenaadhaani yookiis sagalee Waaqayyoon? Yesuus isa dhugaa meeqan keessantu beeka?Yesuus isa sagalee Waaqayyootiin beeknu lállabuuf #I_AM_A_WITNESS Mata duree jedhuun guyyoota 16 'f challenge turu eegaluuf guyyoota lama qoofatu hafe. Isinis bakka jirtan ta'atii irratti hirmaachuuf of qopheessaa! #Ebila 1-16 👉Hosted by 4Kilo, 5kilo, 6Kilo, EiABC and Sefereselam University fellowships in collaboration with Great Commission Ministry Ethiopia(@slmethiopia), @Markengeta, @yedestaye_elilta and many other social media influencers. “Inni, "Gara biyya lafaa hundumaa dhaqaa! Uumama hundumaattis wangeela lallabaa!.” — Mar. 16:15 #YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT!!!

"፤ ...ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።" (የማርቆስ ወንጌል 16: 8) 🎺#ታላቅ_የምስራች
"፤ ...ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።" (የማርቆስ ወንጌል 16: 8) 🎺#ታላቅ_የምስራች_ለሁላችንም የጌታን ፍቅር ተካፍላቿል? እንኪያስ ለ16 ቀን የሚቆይ #16DaysChallenge የተሰኘ የጌታን ፍቅር ለሌሎች ላላወቁት የምናካፍልበት ዕድሉ ተዘጋጅቶልናልና ይህ ዕድል እንዳያመልጠን፡፡ #ሚያዚያ 1 – 16 👉Hosted by 4Kilo, 5kilo, 6Kilo, EiABC and Sefereselam University fellowships in collaboration with Great Commission Ministry Ethiopia(@slmethiopia), @Markengeta, @yedestaye_elilta and many other social media influencers. #I_AM_A_WITNESS #እኔ_ምስክር _ነኝ_እርሶስ? #16_Days_Challenge #YOU_ALL_ARE_INVITED_TO_JOIN_THIS_MOVEMENT

March 29,2022 # WORD OF GOD 👤 Preacher ፡Doctor Asmamaw 📝 Title:ክርስቶስ የእግዚአብሄር ጥበብና ሀይል @ EiABC Fellowship

#THIS TUESDAY
#THIS TUESDAY

photo content

March 22,2022 # WORD OF GOD 👤 Preacher ፡Pastor Samuel 📝 Title:ጊዜን አውቀን ህይወትን መኖር @ EiABC Fellowship

photo content

photo content

#This tuesday MISS IT NOT!!!
#This tuesday MISS IT NOT!!!

photo content

photo content

photo content