EECSF
Открыть в Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Больше508
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
508
ሰላም ተወዳጁ ህብረት! 🤗
👉 የፊታችን ሐሙስ፣ ህዳር 30፣ ለተቸሩ ወገኖቻችን ማዕድ የማጋራት ጊዜ ይኖረናል። ይህንንም የምናደርገው ካፌ የምንጠቀም ተማሪዎች በካፌው የሚቀርብልንን ዳቦ፣ ካፌ ተጠቃሚዎች ያልሆንን ደግሞ ከዳቦ ማከፋፈያዎች 1 ዳቦ በመግዛት በግቢያችን ዙሪያ ላሉ የተቸገሩ ወገኖች የምናጋራ ይሆናል።
👉 ታህሳስ 2፤ ዕለተ ቅዳሜ ላይ እንደፌሎው በ LoveSharing ህብረት "ሁለንተናዊ እድገት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ የሥልጠና መረሃግብር ይኖራል።
⚠️ ማሳሰቢያ!
የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በ family ስለሆነ የ family heads ማዕድ ማጋራቱን እንድታስተባብሩ ይጠበቃል። family ያልተሰጣችሁ ወይም የሌላችሁ ተማሪዎች family ካሏቸው ጓደኞቻችሁ ጋር ማዕድ እንድታጋሩ እናሳስባለን።
መልካም ምሽት! 🤗

Brothers😍 and sisters😍, this is to remind you the tomorrow’s program on “SEXUAL PURITY” By Seyoum Antonios, come up with Bible and note book.
@t 3:30 LT, Assemble of God church!