cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

📖✏️የአበቦች ፍሬ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Больше
Рекламные посты
294
Подписчики
+224 часа
+517 дней
+7430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

⚠️🚧 በጥንቃቄ ይነበብ 🚧⚠️ በ Online ምዝገባ ወቅት የአሞላል ስህተት መኖር ከምዝገባ ሊያሰርዝ ይችላል ስህተቶች ከሚባሉት ውስጥ ዋና ዋናዎቹ :- 1. ካርድ ወይም ሰርተፊኬታችሁን ከፊትና ከኋላ አለማያያዝ ወይም አንዱን ብቻ ወይም ሁለቱም ገፅ ተመሳሳይ የሆነ ተቀባይነት የለውም። 2. የተጋነነ የዕድሜ ልዩነት መኖር 3. የፎቶ የካርድ ወይም የመታወቂያ አለመታየት 4. ተደጋጋሚ መመዝገብ 5. የወላጅ መታዎቂያ ከፊትና ከኋላ አለማያያዝ የመሳሰሉት ናቸው !! 🚩ማሳሰቢያ 🚩 ከምዝገባ በኋላ በስልካችሁ የተማሪ መለያ ቁጥር የያዘ አጭር መልክት መግባቱን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል !! mars@abc
Показать все...
06/11/16 በዛሬው እለት ከአካባቢው ማህበረሰብ የተውጣጡ እና ትምህርት ቤታችንን በተለያዩ የልማት ስራዎች አጋር ከሆኑ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል በውይይቱ ላይ ትምህርት ቤታችን ምቹ የትምህርት ቤት አካባቢን ከመፍጠር አንጻር ያላቸውን ከፍተኛ አቅም አሟጠው ትምህርት ቤታችንን እንደስሙ አበባ ለማድረግ ቃል ገብተዋል ። በውይይቱ ላይ የወረዳችን ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አብርሃም ጎሳ፣ ሱፐርቫይዘር ሰይፈሚካኤል፣ የወተመህ አመራሮች ለአንጋፋ መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.