cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Apostolic Grace 💎

U ARE THE SON OF ALMIGHTY GOD SO EVERYTHING IS POSSIBLE 🔥all things can be (are possible) to him who believes🔥 #ለሚያምን #ሁሉ #ይቻላል #አለው።" (የማርቆስ ወንጌል 9: 23) @Binajesus @AKAElijahKenneth @NatiJesus

Больше
Рекламные посты
747
Подписчики
Нет данных24 часа
-87 дней
-2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
📌ዛሬ አርብ ምሽት 3:00 ሰዐት ላይ አይቀርም #የክርስቶስ_ፍቅር ❤️በሚል ርዕስ የመፅሐፍ ቅዱስ ወይይት ጊዜ ከአገልጋይ #Jo_Revivalist ጋር ይኖረናል። ተዘጋጁ ወጣቶች 🔥🔥           👇👇🏿👇🏻👇🏾👇              Like◈comment◈sʜᴀʀᴇ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈ ▷◈@JoPropheticVoice12◈           🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 🚨ማታ ላይ የሞባይል ካርድ ግዙ የአንድ ሰአት unlimited 12 ብር #ከዛ የስልካቹን network ለተሻለ ጥራት 4G ላይ አድርጉት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ✋
Показать все...
ወንጌልን አብረን እንስራ❤️🙏 እባካችሁ ይህንን መልእክት ቢያንስ ለ 10 ሰው ላኩላቸው በጌታ😭😭🙏🙏 የነብሳት መዳን ግድ የሚላችሁ ከሆነ ኢየሱስን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት ለብዙ ሰውች እንድትልኩላቸው በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ😭😭🙏🙏❤️❤️ በአንዲት ነፍስ መዳን በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል እናንተም የዚህ ደስታ ተካፋይ እንድትሆኑ በጌታ በኢየሱስ ለማያምኑ ወገኖቼ አሁን ላኩላቸው❤️ inbox👇👇 @Binajesus @Binarevivalist @Binarevivalist @Binarevivalist
Показать все...
28.11 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ #በወንጌልም_ማኅበረተኛ_እሆን_ዘንድ_ስለ_ወንጌል_ሁሉን_አደርጋለሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23 📌 ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን ከዚህ ቀደም በወንጌል አገልግሎታችን ደስ ስትሰኙ በአንድም በሌላ ስትባረኩ የነበራችሁ በርቱ ቀጥሉ እያላችሁ የምታበረቱን ወዳጆቻችን ልናመሰግናችሁ እንወዳለን❤🙏 📝 ከዚያ በመቀጠል አሁን ላይ ደግሞ አቅማችሁ በፈቀደ መልኩ ከጎናችን በገንዘብ ድጋፍን እንድታደርጉና ይህ የወንጌል አገልግሎትን በተቻለን አቅም እንድናሰፋ ከጎናችን እንድሆኑ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን 🙏🙏 📌ከዚህ በታች በተቀመጡት ስልኮች ደዉላችሁ ልታወሩን ትችላላችሁ👇👇👇 📲+251991116374 📲+251988994169 📲+251973091470 እንዲሁም ደግሞ #በኢትዮጵያ #ንግድ #ባንክ👇 1000231559934 የተቻላችሁን በማድረግ ከጎናችን እንድትቆሙ እናሳስባለን። 📌 #ስለምታሳዩን #ፍቅርና ቀና ትብብር እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሸንፎኝ በፍቅር አረገኝ ደቀ-መዝሙር❤️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሐምሌ 3-4 ታላቅ የወንጌል አገልግሎት #በቦኖሻ እና #በዶሻ 🔥 ?? #ወንጌል_በታላቅ_ስልጣንና_ሐይል_የሚሰበክበት_ጊዜ “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” — ማርቆስ 16፥15 Kavod Temesgen🔥 Binarevivalist Girma🔥
Показать все...
2013 ላይ record የተደረገ ነዉ አዳምጪዉ በደንብ
Показать все...
apostle_Elijah_Teaching_Old_Testament_&_New_testament2013E_C.ogg5.69 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ፀጋዉ_ተደምሮ_ስራዬ_የዘለአለም_ህይወት_የሚባል_ነገር_የለም👇 “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤” — ኤፌሶን 2፥8
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሐጢያቴ ተሰረየ በደሌ ተወገደ
Показать все...
📢 የእግዚአብሔርን ፍቅር መረዳት #Understand #the #love #of #God የመጨረሻዉ ክፍል 🥰 “ #እርሱ_አስቀድሞ_ወዶናልና_እኛ_እንወደዋለን።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥19 አዘጋጅ:- ግሎሪ ጎስፕል ሪቫይቫል የወንጌል አገልግሎት ሰኔ 5/2015 ዓ.ም
Показать все...
00:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
6.11 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.