cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Adis Music

👋 እንኳን ደህና መጡ 🙇 🎶ይህ የዘፈን ቻናል ነው 🎶 🔰 የ ዘጠናዎቹ ዘፈኖች 💥 🔰 አዳዲስ የተለቀቁ ዘፈኖች 💥 🔰 ምርጥ ነባር ተሰሚነታቸው አሁንም የቀጠለ 💥 🔰 የምታገኙበት ነው 🔰 እንዲሁም እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት አብራችሁን ሁኑ ❤️ ለወዳጅዎ s͛hͪaͣrͬeͤ ያድርጉ @old_musica ❤️ ያናግሩን @hen_tek

Больше
Рекламные сообщения
41 717Подписчики
-724 часа
-517 дней
-49630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰሊናዬ ሰሊናዬ አንቺን ማሰብ ሆኖዋል ትዝታዬ ሰሊናዬ ሰሊናዬ ጓል ሀገረይ ፍቅሬ መአዛዬ ለጤናሽ ደህና ነሽ ወይ ሰላም ነሽ ወይ ፍቅሬ አለሽ ወይ በፍቅር ያሳለፍነው ጣፋጭ ጊዜስ ይረሳል ወይ ነይ ፍቅረይ ፍቅረይ ሰሊናዬ ሰሊናዬ ድምጽሽን እስኪ አሰሚኝ አለው በይኝ ነይ ፍቅረ ጓል ሀገረይ አብሮ አደጌ የመጀመሪያዬ ትዝታዬ ኦ ፍቅሪ በይ ነይ ሰሊናዬ በጃክንዶ ረሀይክስ ነዕኒ ካብሂ ማዶ ንዕባ ሰሊናመ ተኻቢተይ አይተደ ንምባር ነዘቀተይ አድማሱን አልፎ በመንፈስ ይድረስሽ የልቤ ሰላምታ የተዋደደ መገናኘቱ አይቀርምንም ቢበረታ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 5 1
ግድ የለም ልቤ ይችላል እችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን የሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ያን ፍቅር በአወራ አንደበት ስምሽን እንዲህ አወድሼ ግድ የለም ህመሙን ችላለሁ ጠላዋት አልልም መልሼ ከእንግዲህ ከእኔ ጋር የለችም እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ እሽ የሚል ልቦና የለኝም ፍቅርሽን አልረሳም እኔ እንኩዋን ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አልኩ ብትወጪም ከእጄ እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ በአንቺ ልጨክን አልችልም እኔ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 1
ኤፍሬም አማረ 'ሰይ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 2
አሰብኩት ያን ሁሉ በደሌን አሰብኩት ችለሽ መኖርሽን አሰብኩት ለኔ ደስታ ስትይ አሰብኩት ፍጹም መጎዳትሽን ፍቅርዬ ዛሬ ትናንት ቢሆን ፍቅርዬ እያልኩ አስባለሁ ፍቅርዬ እርቀሽ ሄደሻል እረፍዷል አውቃለሁ እንደኔ እንደኔ እንደኔ ሁኚ እያልኩሽ ልክ ሆነሽ ፍቅሬ በስህተት ያስቀየምኩሽ ስትሄጂ ያንቺ እውነት ገብቶኛል ዝምታሽ ቃል ሆኖ ድል ነስቶኛል 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 1
ሳላስቀይማት ክፉ ሳይወጣኝ ጨክናብኝ ከኔ ከሄደች ጥላኝ መረገሼን መጨነቄን ተውኩኝ ልረሳት ወሰንኩኝ በስስት ነበር የማይሽ ቢከፋኝ ዛሬ ስለይሽ ያራቀኝ መንገድ ካጠገቤ ጥሎብኝ መከራ ለልቤ አንደ እናት ቆጥሬሽ እንደ አጋር ስንት አልም ነበር ካንቺ ጋር ፍቅርሽን እንደራሴ አምኜ አልቻልኩም ልረሳሽ ጨክኜ ምን ሰው አለኝ ብዬ ችዬ እለይሻለሁ ችዬ እለይሻለሁ ቢገባሽ ከልቤ ዛሬም እወድሻለሁ ዛሬም እወድሻለሁ ላይደላኝ መኝታ ላይመች ያላንቺ ላይመች ያላንቺ ሲመሽ የምተኛው ለደንቡ ነው አንጂ ለደንቡ ነው አንጂ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 1
የዋህ ልቤ አንግዲህ ቅመሰው ለምን አመንክ የማይታመን ሰው ስትከተላት በልጣብህ ከእኔ ይህ ይመጣል መች አልክ ያኔ ይገርመኛል እኔ የአንተ ማንገራገር ጊዜ ሲጠፋ ባበቃ ነገር ወይ አላወክበት ሰዶ ማሳደዱን በራስህ ጥፋት የመጣውን ጦስ በል ቻለው መንደዱን ምነው በቀደምካት ያን ጊዜ ሳትቀድምህ ሰላም ሳታጣ እንዲህ ሳያምህ የእርሷን ሳትቀበል ያንተን ማን ስጥ አለህ እንደ ጥፋትህ ቅጣትህ ቀሏል ልቤ እድለኛ ነህ እንግዲህ ልቤ አደብ ግዛ ጭንቀት ሀዘንህ አይብዛ ያን ፍቅሯን ላታገኝ የማይሆን ስትመኝ እርሷን እርሷን ስትል ልበ ቢስ አታድርገኝ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 1
የፍቅር ሰላምታ ከገብረክርስቶስ ደስታ ግጥም ተወስዶ የተዘፈነ ግጥሙ ከስር ሙሉው ተቀምጧል ጠጉርሽን ዳብሶ በጆሮሽ ያለፈው ነፋሱ ምን አለሽ በመስኮት ላይ ሆነሽ የፍቅሬን ሰላምታ ሲያስተጋቡ ሰምተው ተራሮች የላኩት በሩቅ የሚታዩት የሚወዛወዙት ቆመው በመስኮትሽ ዛፎቹ ምን ይላሉ ይንሾካሾካሉ አይተዋል ደብዳቤ ማታ ስጽፍልሽ ይግለጹ ምስጢሩን ልቤ መሸበሩን ልብሽን ስትለብሽ ወፎች የሚዘፍኑት የሚሉት ምንድነው ጡቶችሽን አየተው በፍቅርሽ ሰላምታ ልቤን እንዲያደክሙ ላኪያቸው ያምጡልኝ መድሃኒቱን ይስጡኝ ኮከቦች ከሰማይ ይጠቃቀሳሉ ውበትሽን አይተው በቅርጽሽ ተደንቀው በሰማዩ ባህር ጠልቀው ይዋኛሉ ፍቅርሽን ሊይዙ ወደኔ ሊጓዙ ምን አለች ጨረቃ በመስኮትሽ ገብታ ስትነካ ፊትሽን ተደግፋ አልጋሽን ልኬልሽ ነበረ የፍቅር ሰላምታ ጠይቂያት ውሰጂ መልሱንም ስደጂ የቤተ ክርስቲያን ደወሉ ዘመረ ምን ሆኖ ይጮሀል ሰው ይሰበሰባል ጉዳችንን አይቶ ገልጦ ተናገረ እባክሽ ለፍቅር ሞተን እንቀበር ምነው ምን ፈለገ ሲጨፍር ከበሮ ተነሳ የሚለኝ የሚቀሰቅሰኝ ፍቅርሽና ፍቅሬን በመሀረም አስሮ እንሂድ ተቃቅፈን ደብቆ ይውሰደን የበረረው ልቤ ካጠገቤ ጠፍቶ ምን ምስጢር አወራ ደንግጦ እየፈራ ስታንጎራጉሪ መኝታሽ ቤት ገብቶ የፍቅሬን ሰላምታ ይስጥሽ በቀስታ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 5 2🤩 1
ጸሀይ ነይ ውጪ ጨለማን ግለጪ ልቤ ካ'ልጋው ጥሎኝ ሄደ እየባባ በረረብኝ ወደ ደጅ ጠፍቶበት ያ ልጅ አይኔ ባሳብ ፈዞ ሆዴ ቢባባ አላገኘው በቃ እንግዲህ ልጁን ከአሁን ወዲ ያን የፍቅር ግርማ ሲውጠው ጨለማ ሳቄን ስቀማ ለአፍ ልጫወት እንጂ ደስታ ምን ሊበጅ ጠፍቶ ያ ልጅ ልቤ አንደ ወፍ የትም ዞረለት ከአካላቱ ወቶ ቀረለት ይምጣ እስቲ እንዳለ ልቤ በሱ ናፍቆት ዋለለ ይምጣልኝ ጣሪያ ግድግዳው ይምጣልኝ አልጋ ትራሱ ይምጣልኝ እያወራልኝ ይምጣልኝ ሁሌ ስለሱ ይምጣልኝ እንዴት ልርሳው ይምጣልኝ እንዴት ልዘንጋው ይምጣልኝ በክፍሌ ሞልቶ ይምጣልኝ ደጄን ስዘጋው 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 5 1
ከአባይ ዳር እንኮይ ሎሜ ከወሎ ልጅ ከጋሜ የለም የሚለየኝ ማን ነው ካለም አላምንም እጥፍ ዘርጋ እያለች የልቤ ሰላይ መጣች የወሎ ልጅ ከገራዶ ላይ እሷን እሷን ብሎ ልቤ ሲያዋልለኝ መጣች የወሎ ልጅ ናፍቆቱም ተሻለኝ ከወሎ ሸጋ አባጣ ይግባኝ አልልም ልቀጣ እሷን ይዞ ሽርሽር ወልዲያ ነበር ያዝ አብሽር እሷን ይዞ ሽርሽር የጁ ላይ ነበር ያዝ አብሽር አሀ ኧረ ዘመድዬ አሀ ኧረ ዘመድዬ አሀ ኧረ ዘመድዬ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 4
አለም ሸጋዬ ሆይ እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ አንቺ ሸጋ ጉብል እንዴት ነሽ እንዴት ነሽ ይህቺ የወሎ ልጅ አንገተ ዥጉርጉር ይህቺ የአምጋሰል ልጅ አንገተ ዥጉርጉር መንገዱን አስጥላ ሰደደችኝ በዱር መንገዱን አስጥላ ሰዳኛለች በዱር ወሎ መሄዴ ነው እኔስ ለሽርሽር ከቆንጆዎች ጋራ እያልኩኝ ያዝ አብሽር 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
Показать все...
👍 3 2