ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq
Contact: @cassettemusiqbot Groups: @cassettemusiqgroup Cassettemusiq Youtube : https://www.youtube.com/channel/UC47dUuZqa1liKzb_iHUsdQA
Больше13 851
Подписчики
+4424 часа
+2617 дней
+1 03130 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Mulatu Astatke Times Square, NY 1972
@cassettemusiq
❤ 22🥰 2
Tekle Tesfazghi - Kem Dlayey.mp314.88 MB
Tekle Tesfazghi - Kehlfo Do Tesdide.mp311.57 MB
Tekle Tesfazghi - Fqrey Telemni.mp312.25 MB
Tekle Tesfazghi - Chinqi Nay Kltiena.mp39.80 MB
Tekle Tesfazghi - Bsenetey Dyu.mp311.78 MB
Tekle Tesfazghi - Ane Nbeyney.mp311.54 MB
Tekle Tesfazghi - Saba Sabina.mp314.38 MB
Tekle Tesfazghi - Mlketi Gual Hewan.mp311.46 MB
Tekle Tesfazghi - Mekire Mide.mp37.49 MB
Tekle Tesfazghi - Kokobey Kokobki.mp38.57 MB
❤ 33🥰 6
🔺የዳህላክ እና ሮሀ ባንድ ድራመር እና ምርጥ ሙዚቀኛው በ41 አመቱ "በድንገተኛ የመኪና አደጋ" ገና አቅሙን ሳይጠቀም ያለፈው እና የፖለቲካ ጥቃት የደረሰበት ሙዚቀኛ ነው፣ ልክ እንደ ቦብ ማርሊ እና ሌሎችም ሙዚቀኞች በሀሳብ እና አመለካከት ለተለያቸው በሚያዜሙት ዜማ መሳርያ ሳይዙ በጦር መሳርያ የተሰዉ ሙዚቀኛ አንዱ ተኽሌ ተስፋዝጊ ነው።
የቅርብ ጓደኛው የሮሃ ባንድ ተጫዋቹ የኤርትራ ተወላጅ የሆነው ሰላም ስዩምም ጨምሮ ሌሎችም ወደ አሜሪካ እንዲሰደዱ ካደረጋቸው ከፍተኛ የፖለቲካ ተፅህኖ ያደረባቸው ሙዚቀኞች ውስጥ ይጠቀሳሉ፣ ለሚወደው ጓደኛው በድንገት ለተለየው ተኽሌ አንድ ሙሉ አልበም በሊድ ጊታር ብቻ የተጫወተው አልበም ከዚህ ቀደም እዚህ ቴሌግራም ላይ አጫውተናል።
ነፍስ ይማር እያልን የተኽሌ ተስፋዝጊ ቆንጆ ቆንጆ ተወዳጅ ሙዚቃዎችን እናጫውታለን፣ በቅድሚያም "ከም ድላየይ" ፣ "ሳባ ሳቢና እና "ፍቅረይ ተለመኒ" የተሰኙትን ጋብዘን እንጀምራለን ያላችሁን ተጨማሪ መረጃ አካፍሉን ወደ ሙዚቃው እንገባለን።
@cassettemusiq
❤ 41🥰 1
Damakase - Wuba.mp39.87 MB
Damakase - Tizita Gourd.mp310.25 MB
Damakase - Wassorai Asho Mada.mp310.31 MB
Damakase - Mother s Love.mp310.52 MB
Damakase - Batten Down the Hatches.mp39.54 MB
Damakase - Southern Bound.mp312.50 MB
Damakase - Tizu Konjo Wusha.mp37.84 MB
Damakase - Damakase.mp38.33 MB
❤ 30
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔺"ጉንፋን የለም" የተሰኘ አንድ ቆንጆ አልበም እንጋብዛቹሀለም ተከታተሉን 💠
@cassettemusiq
👏 16❤ 4🔥 2😱 1
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.