cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

❤ፍቅርን ፈልጉ❤

ፍቅርና ግጥም ስወዳቸው!! ❤❤❤❤❤❤❤❤ Suggest us by @Taachine Phone (0906368577)

Больше
Рекламные посты
394
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-1030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ዐይኑን የጨፈነ ...የማያይ ሰው ጨለማ ብሎ....ሀቁን ካፈለሰው ማሳመን ችሎ ...ታምኖ በዓለም ጠቢብና እውቅ....ታላቅ ቢባልም ራሱ አለማወቁን.. እሱ የሚያውቀው ብዙ ነገር እንዳለ.. ይነግረን ነበረ...ተወው እንጂ ባንጠይቀው።
Показать все...
👍 1
እውነት የማይመስል እውነት... አንዳንድ ጊዜ የናቅኩት ሁሉ ከአፈር የደባለቅኩት የተኛ ከወለሉ አለ እውነት የማይመስል እውነት ያልጠበቅኩት በጭራሽ ያላስተዋልኩት @Fikrin_feligu
Показать все...
እንዳትሄጂ ነው.... የማልወደውን የሆንኩት... አድርጌ የማላውቀውን ያደረግኩት.. እኔ ልሙት..እንዳትሄጂ ነው ማርያምን! እንዳንለያይ ነው። @Fikrin_feligu
Показать все...
ያቅበጠበጠኝ ፍቅርሽ እንጂ...ተፈጥሮዬ መች ሆነ... ካንቺ በፊት ባየሽኝ ቆፍጣና ሆኜ ልቤ እየደነደነ.. @Fikrin_feligu
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰንብቺ ደህናውን ... ሁሉም ቀናት ሁሉም ቅጽበታት አንድ ቀን ነው ከዕለታት ለነገም ነገ እየሆነ መልስሽ ከዕለታቱ መች ነው የማይሽ እኮ መች ነው የት ነው የማገኝሽ? አትቅጠሪኝ በቃ ለቀጠርሽው ሳትመጪ ሰንብቺ ደህናውንን ከልቤ ሳትወጪ @Fikrin_feligu ....
Показать все...
ትመጫለሽ ግን..... እየሄድሽ ሳለ እኔን ያስጨነቀኝ መመለስሽ ሆነ እንዲሁ እያራደኝ ቃል ገብተሽ ሄደሽ አሁን ትመጫለሽ ግን.. @Fikrin_feligu
Показать все...
ያን ጊዜ እንጂ የጨከንኩብሽ እንዳልሽኝ ከሆነ የደረብኩብሽ ቃሉ ካንቺው ሲጎብጥ ስሜቴ ሲበጠበጥ አውሎ እንዳነፈሰው እንደባህር ሲናወጥ እኔንም አንቺንም ብዬ ከሚጎዳ ለመድኩት እንጂ መርጬ ከሰው ባዳ አንቺው ነበርሽ እኮ መላው ዘመዴ ምስጢር ገመናና ልዩ አዕማዴ @Fikrin_feligu
Показать все...
Показать все...
ትመጫለሽ ስል.... እየጠበቅኩሽ ነው... ትሄጃለሽ ስል ደግሞ እየፈራሁሽ ነው!
Показать все...