cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Society of construction law in Ethiopia

Больше
Рекламные посты
2 411
Подписчики
+224 часа
+107 дней
+2330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
👉ውድ ቤተሰቦቻችን ✌️premium ተጠቃሚ ከሆናቹ ETCONp ቻናላችንን boost በማረግ እንድታግዙን በትህትና እንጠይቃለን👇 https://t.me/boost/ETCONp
Показать все...
የፕሮጀክቶች መዘግየት ከ16 ቢሊዮን በላይ ብር ተጨማሪ ወጪ አስወጥቷል የመጀመሪያ ውለታቸው ሳይጠናቀቅ በሌላ ጨረታ ወደ ግንባታ የገቡ 13 ፕሮጀክቶች ከ16 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ ወጪ ማስከተላቸውን ዋና ኦዲተር ይፋ አደረገ፡፡ የፕሮጀክቶች መቋረጥ የሚያስከትለውን ከፍተኛ የገንዘብ ብክነት ሊቀንስ የሚችል አሠራር ባለመዘርጋቱ በናሙና ከታዩ 41 የተቋረጡ ፕሮጀክቶች ውስጥ በመጀመሪያ ውለታቸው ሳይጠናቀቁ በሌላ ጨረታ ወደ ግንባታ የገቡ 13 ፕሮጀክቶች በመንግሥት ላይ በድምሩ 16 ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ወጪ ማስከተላቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ይፋ አድርጓል፡፡ የፕሮጀክቶች መቋረጥ በመንግሥት ሃብት ላይ እየፈጠረ ያለውን ከፍተኛ የገንዘብ ብክነት ሊቀንስ የሚችል ሥራ አስቀድሞ እየተሠራ ባለመሆኑ የተፈጠረ ችግር መሆኑን ዋና ኦዲተር ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ አመልክተዋል። የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ባቀረበው የ2015 ዓ.ም የፌዴል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲትና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ላይ የምክር ቤት አባላት በፕሮጀክቶች መቋረጥ የሚደርሰውን የገንዘብ ብክነት የሚቀንስ አሠራር እንዲዘረጋ እንዲሁም ግልጸኝነትና ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠይቀዋል፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሪፖርት ካካተታቸው ጉዳዮች መካከል በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የፌዴራል መንግሥት የሚሠሩ ፕሮጀክቶችን አስመልክቶ የተቋረጡ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች አፈጻጸም አንዱ ነበር፡፡ በፌዴራል በጀት የሚሠሩ ፕሮጀክቶችን ያያዙ ሥራ ተቋራጮች የያዙትን ፕሮጀክት ሳያጠናቅቁ ወይም አፈጻጸማቸው ሳይታይ በሌላ ጨረታ ላይ እንዳይወዳደሩ የሚከለክል አሠራር ሥርዓት ተዘርግቶ ቁጥጥር እና ክትትል አለመደረጉን ሪፖርቱ አንስቷል፡፡ በዚህ ምክንያትም የውል ዋጋቸው በድምሩ 10 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ የሆነ 12 ፕሮጀክቶች በሁለት ሥራ ተቋራጮች የተያዙ መሆናቸውንም ነው ያመለከተው፡፡ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በውስን ፕሮጀክቶች ክትትልና የቁጥጥር ሥራ የጀመረ ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ በምትተገብረው የፕሮጀክት ልክ የተደራጀና የተቀናጀ የቁጥጥርና ክትትል ሥራ አለማከናወኑን ጠቁሟል፡፡ በዚህም ምክንያት በናሙና ከታዩ 41 የተቋረጡ ፕሮጀክቶች ውስጥ የ38 ፕሮጀክቶች ሁለት ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና በውለታቸው መሠረት ያልተወረሰ ወይም ገቢ ያልተደረገ መሆኑን አመልክቷል፡፡ ዋና ኦዲተር በናሙና ከተመለከታቸው 41 የተቋረጡ ፕሮጀክቶች ውስጥ ለ25 ፕሮጀክቶች ከተከፈለው የቅድመ ክፍያ ብር ሦስት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ውስጥ ሁለት ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ተመላሽ ተደርጎ ለሌላ የልማት ሥራዎች እንዲውል ያልተደረገ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡ በሠራተኞችና በኅብረተሰቡ ጤንነትና ደኅንነት ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ ለመከላከል የሚያስችል ጠንካራ ቁጥጥርና ክትትል እያደረገ ባለመሆኑም በናሙና የታዩ ግንባታ ላይ ባሉ ሰባት ፕሮጀክቶች ላይ የሚሠሩ ተቋራጮች የቅድመ መከላከል ሥራዎችን አሟልተው እየሠሩ አለመሆኑም ተጠቁሟል፡፡ ለ24 ሥራ ተቋራጮች መመሪያው የማይፈቅደው ደረጃ የተሰጠ መሆኑና ለልዩ ሥራ ተቋራጭ የተሰጠው የብቃት ማረጋገጫ ዘርፍ እና በመመሪያው ላይ የተቀመጠው ዘርፍ የማይመሳሰል ሆኖ በኦዲት የተገኘ መሆኑንም አመልክቷል፡፡ በጠቅላላ፣ በሕንጻ፣ በመንገድና በልዩ ልዩ ሥራ ተቋራጭነት ዘርፍ ኢንቨስትመንት ወስደው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ 261 የውጭ ሀገር ሥራ ተቋራጮች እንዳሉ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን መረጃ ያሳያል፡፡ ሆኖም ግን ከ11 ሥራ ተቋራጮች ውጭ በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ሁሉንም የውጭ ሀገር ሥራ ተቋራጮች በምዝገባ መመሪያው ላይ በተቀመጠው መስፈርት መሠረት የብቃት ማረጋገጫ በመስጠት ቁጥጥር እና ክትትል እያደረገ አለመሆኑም ተጋልጧል፡፡ ከ11 ሥራ ተቋራጮች ውስጥም የተቀመጠውን አነስተኛ መስፈርት ሳያሟሉ የብቃት ማረጋገጫው የተሰጣቸው ሦስት ሥራ ተቋራጮች መኖራቸውን ይፋ አድርጓል፡፡ ባለሥልጣኑ ጊዜያቸውን ጠብቀው በማያድሱ ሥራ ተቋራጮች ላይ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ርምጃ እየወሰደ ባለመሆኑ ዋና ኦዲተር በናሙና ከተመለከታቸው 40 ሥራ ተቋራጮች ማኅደር ውስጥ 36ቱ ጊዜያቸውን ጠብቀው አለማደሳቸውን መታዘቡን በሪፖርቱ አመልክቷል። ለባለሥልጣኑ በላከው ሪፖርትም የቁጥጥር ሥራው እንዲጠናከር ማሳሰቢያ መሰጠቱንም አመልክቷል፡፡ (ኢፕድ)
Показать все...
#ክፍል_አንድ በከተሞች ውስጥ ያለውን ጉድ መቼም ታውቃላችሁ። ስለከተሞቻችን መሪ እቅድና ዲዛይን ጉዳይ ውስጥ የከተማ ግንባታና የመሬት አጠቃቀምን በተመለከተ ከዘርፉ ምሁራን ጋር የተደረገ ውይይት ነው ጋዜጠኞች ለዜናም ለፕሮግራምም ስራ መነሻ ሀሳብ ታገኛላችሁ። አድምጡና ከተማን ለሚመሩና በከተማ ማዘጋጃ ቤት ለሚሰሩ ሼር አድርጓቸው። https://youtu.be/YDAfsTSdNO8?si=VhWSp7zwwMbnHFSy
Показать все...
ክፍል አንድ #የኢትዮጵያ_ሙህራን_ኮምቴ_መዋቅሩ #የከተሞች_ፕላን_አተገባበርና_አሰራር #የኮሪደር_ልማትና_የከተማ_ግንባታ #መሬት_መቀራመት 14/10/2016

በከተሞች እድገት ላይ ያሉ ተጽእኖችና የከተማ ፕላንን በአግባቡ ከመጠቀም አንጻር ያሉ ተግዳሮቶችና መፍትሄዎች. በተወካዮች ምክርቤት የምሁራን ኮምቴ መዋቀር ያለው ጠቃሜታ? #urban #addisababa #urbandecay #construction #ethiopia #construction #constructionlife Edited by VideoGuru:

https://videoguru.page.link/Best

👍 1
ሰላም እንዴት ናችሁ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
The 5 most popular types of construction equipment.
Показать все...
👍 2
Показать все...
Ethio con Tender

የግንባታ ጨረታዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው። የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ!

Фото недоступноПоказать в Telegram
tap swap በቀላሉ ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ነው በቀላሉ ታብ እያረጋቹ task እየሰራቹ coin ትሰበስባላችሁ ግን እዚ ጋር ነው ትልቁ ሚስጥር እስከ may 30ነው ጨዋታው የሚቀጥለው ግን ጨዋታው ካለቀ በኋላ ኮይናችሁን በፍፁም እንዳትሸጡ እንዳትቀይሩ ያዙት‼️...ስትይዙት እንደ ዶላር ኮይናችሁ የመሸጫ ብራችሁ ይጨምራል ስለዚህ ማቆየቱ ጥቅም አለው እኔ352 ሰዎች ሼር አድርጌ እንደምታዩት 56 ሚሊየን ገብቻለሁ እናንተም በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ቶሎ እንዲሞላላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_476411043 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
tap swap በቀላሉ ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ነው በቀላሉ ታብ እያረጋቹ task እየሰራቹ coin ትሰበስባላችሁ ግን እዚ ጋር ነው ትልቁ ሚስጥር እስከ may 30ነው ጨዋታው የሚቀጥለው ግን ጨዋታው ካለቀ በኋላ ኮይናችሁን በፍፁም እንዳትሸጡ እንዳትቀይሩ ያዙት‼️...ስትይዙት እንደ ዶላር ኮይናችሁ የመሸጫ ብራችሁ ይጨምራል ስለዚህ ማቆየቱ ጥቅም አለው እኔ352 ሰዎች ሼር አድርጌ እንደምታዩት 56 ሚሊየን ገብቻለሁ እናንተም በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ቶሎ እንዲሞላላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_476411043 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
tap swap ከዚህ ዘርፍ እና የዘርፉ ሰዎች ጋ የሚሄድ ነገር አልመሰለኝም።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
tap swap በቀላሉ ገንዘብ የማግኛ ዘዴ ነው በቀላሉ ታብ እያረጋቹ task እየሰራቹ coin ትሰበስባላችሁ ግን እዚ ጋር ነው ትልቁ ሚስጥር እስከ may 30ነው ጨዋታው የሚቀጥለው ግን ጨዋታው ካለቀ በኋላ ኮይናችሁን በፍፁም እንዳትሸጡ እንዳትቀይሩ ያዙት‼️...ስትይዙት እንደ ዶላር ኮይናችሁ የመሸጫ ብራችሁ ይጨምራል ስለዚህ ማቆየቱ ጥቅም አለው እኔ352 ሰዎች ሼር አድርጌ እንደምታዩት 56 ሚሊየን ገብቻለሁ እናንተም በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ቶሎ እንዲሞላላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_476411043 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.