ከፍተኛ ፳፫ ግቢ ጉባኤ
ይህ ከፍተኛ ፳፫ ግቢ ጉባኤ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Channel of higher23 Gibi Gubae. በ ግቢ ጉባኤው የሚደረጉ ታላላቅ ጉባኤዎች እና የ በዓል ፕሮግራሞች ቪድዮች እና ፎቶዎች በዚህ ቻናል ላይ ይለቀቃሉ። በግቢ ጉባኤው ላይ ያለዎትን አስተያየት ወይም ጥያቄ በ @yabsirademofficial @Dagi123_5
Больше249
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-830 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Repost from ከፍተኛ ፳፫ ግቢ ጉባኤ
📆 ሀሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም
መደበኛ ጉባዔ
የከፍተኛ 23 እና ብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ የ2016ዓ.ም.
Join and share👇
@Keftegna_23_gibigubae_group
📆 ሀሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም
የከፍተኛ 23 እና ብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ የ2016ዓ.ም.
Join and share👇
@
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኅዳር 7 የሊቀ ሰማዕታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል ነው ። በዓሉ ስለ ሁለት ምክንያት ይከበራል
1. በቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገር በልዳ በስሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን የታነፀበት ዕለት ነው
2. በደኃይቱ መበለት ቤት በረሃብ እንዲሞት ባሠሩት ጊዜ ቤቷን በበረከት የሞላበት ፣ ልጇን የፈወሰበት እና የታሰረበትን የቤቱን ምሰሶ ያለመለመበት መታሰቢያ በዓል ነው።
የበረከት በዓል ያድርግልን
Repost from Daily ማዕድ
Фото недоступноПоказать в Telegram
"መለኮት ግን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው። አንድ አምላክ አንዲት መንግሥት አንዲት ሥልጣን አንዲት አገዛዝ ነው።"
ቅዳሴ ማርያም
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።
መልካም ቀን!!
@Daily_mead
Фото недоступноПоказать в Telegram
-------------ጸሎት--------------
ማቅ ለብሼ በአመድም ላይ ሆኜ ስጾም እጸልይና እለምን ዘንድ ፊቴን ወደ ጌታ ወደ አምላክ አቀናሁ።
ት.ዳን. 9 ፥3
📅ቀን ሰኞ: እሮብ: አርብ
⌚ሰዓት 1:15 : 2:00
በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ስብከተ ወንጌል አዳራሽ
የከፍተኛ23 እና ብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈
ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ
share & join
@Keftegna_23_gibigubae_group
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @yabsirademofficial ላይ ያናግሩን
Фото недоступноПоказать в Telegram
----------------ጸሎት--------------
ማቅ ለብሼ በአመድም ላይ ሆኜ ስጾም እጸልይና እለምን ዘንድ ፊቴን ወደ ጌታ ወደ አምላክ አቀናሁ።
ት.ዳን. 9 ፥3
📅ቀን ሰኞ: እሮብ: አርብ
⌚ሰዓት 1:15 : 2:00
በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ስብከተ ወንጌል አዳራሽ
የከፍተኛ23 እና ብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ
◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈
ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ
share & join
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @yabsirademofficial ላይ ያናግሩን
Показать все...
Daily ማዕድ
Daily ማዕድ " እንዲሁ ዝም ብለን ራሳችንን ክርስቲያን ብለን እንድንጠራ አልተጠየቅንም ፤ የተጠየቅነው በምግባራችን ክርስቲያኖች እንድንሆን ነው። " ይህን ቻናል ጆይን በማድረግ የማናውቃቸውን ነገሮች እንወቅ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ ሃሳብ አስታየት ካላችሁ በ @yabsirademofficial ያካፍሉን
Показать все...
TikTok · የአብስራ
198 likes, 4 comments. “#ተመስገን #ከፍተኛ23ግቢ ጉባዔ#ብስራተገብርኤል #ግቢጉባኤ @ዘብሥራት @z. zelalem takele zegola @be tselot💜👸💜 @Dave @yeabsra tadesse”
02:08
Видео недоступноПоказать в Telegram
✨የከፍተኛ 23 ግቢ ጉባኤ✨ ❤️2016 የመክፈቻ ፕሮግራም 🙏✨
25.36 MB