ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Addis Ababa City Manager Office

Addis Ababa City Manager Office

Открыть в Telegram
1 474
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-2130 дней
Архив постов
ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሰነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ ለኢትዮጵያ) ስርዓቶቻቸውን በማቀናጀት ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሰነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመሆን ምዝገባ ከመያዝ ጀምሮ እስከ መሳፈር ድረስ ያለውን የመንገደኞች አገልግሎት ባዮ ሜትሪክ መረጃን በመጠቀም ይበልጥ ለማቀላጠፍ እንደሚሰራም የአየር መንገዱ መረጃ አመልክቷል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

የህልም ጉልበት፤ ለእመርታዊ እድገት!

photo content
+5

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ እና የጤና መድህን ተግባራት ያሉበት ደረጃ ተገመገመ፡፡ ********************* ጠቅላላ የክፍለ ከተማና የወረዳ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በተገኙበት በተካሄደው የስራ ግምገማ የፋየዳ ብሄራዊ መታወቂያ፣ የጤና መድህን እንዲሁም ሌሎች ተግባራት ያሉበት ደረጃ ሪፖርት ቀርቦ ግምገማ ተደርጎባቸዋል፡፡ መድረኩን የመሩት የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አይዳ አወል በሁሉም ዘርፎች ተስፋ ሰጭ ጅምሮች መኖራቸውን ገልፀው እቅዳችንን ለማሳካት ተናቦና ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ የክፍለ ከተማው ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሙስጠፋ ትኩ በበኩላቸው ሃገራችን የምታደርገውን የዲጂታላይዜሽን ጉዞ ለማሳካት ፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ ወሳኝነት ያለው በመሆኑ በየደረጃው ያለው አመራር ህብረተሰቡ በነቂስ ወጥቶ እንዲመዘገብ ግንዛቤ መፍጠር ይኖርበታል ብለዋል፡፡ በጤና መድህን ዘርፍ ከ8ሺ300 በላይ አዳዲስ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ እየተሰራበት መሆኑ ተገልጧል፡፡ Addis Ketema Communication-አዲስ ከተማ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+7

ቅንጅታዊ አሰራር በመተግበር በርካታ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መፍታት መቻሉን የኮልፌ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ገለፀ። የክፍለ ከተማው ምክር ቤት የተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር እና የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች አፈታት ዙሪያ በክፍለ ከተማው አስተዳደር ካሉ የማዘጋጃቤታዊ ተጠሪ ተቋማት ሀላፊዎች፣ የሴክተር መስሪያቤቶች ሀላፊዎችና የምክር ቤቱ መሰረተ ልማትና ማዘጋጃቤታዊ የዘርፍ ኮሚቴ አመራሮች በተገኙበት ውይይት አድርጓል ። በውይይት መድረኩ የተገኙት የተጠሪ ተቋማት የስራ ሀላፊዎች በበጀት አመቱ በአንደኛ ሩብ አመት የነበራቸውን የስራ አፈፃፀም በጥንካሬና በድክመት የተስተዋሉ ዋና ዋና ጉዳዮች፣ ያላቸውን ቅንጅታዊ አሰራር፣ የህዝብ ጥያቄዎችና የመልካም አስተዳደር አፈታት ሂደቶች የተመለከቱ የየተቋማቱ ሪፖርት ቀርበው ውይይት ተደርጎበታል ። የውይይት መድረኩን የመሩት የክፍለ ከተማው ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ቦጋለች ተድላ ምክር ቤቱ አስፈፃሚ አካላትን የመደገፍ፣ የመከታተልና የመቆጣጠር ሀላፊነቱን በመወጣት የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል ። ክብርት አፈ ጉባኤዋ በንግግራቸው ባለፉት ጊዚያት ከሁሉም ተጠሪ ተቋማትና ባለድርሻ አካላት በመቀናጀት ለ20 አመታት የቆዪ እንደ አንፎ 75 ቤቶች ያሉ የውሃ ጥያቄዎችንና ሌሎች በርካታ የልማት ጥያቄዎች መመለሱን በማስታወስ በቀጣይም የበለጠ በመቀናጀት ውጤታማ ስራ በመስራት የህዝቡን ፍላጎት ሟሟላት ይገባናል ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፏል። የክፍለ ከተማው ስራ አስከያጅ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ዳኛቸው አበበ በበኩላቸው ምከር ቤቱ ለሚያደረግላቸው ክትትልና ድጋፍ በማመስገን ተጠሪ ተቋማት በክፍለ ከተማም ሆነ በወረዳ ምክር ቤቶች የሚነሱ ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት የህዝቡን ችግር መፍታት እንደሚገባ ተናግረዋል ። Kolfe Keranio Communication /ኮልፌ ቀራኒዮ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+5

በመዲናችን የተለያዩ ቦታዎች እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ውጤታማ እና ዘላቂ አገልግሎት የመስጠት ግብን እንዲያሳካ የተቋማት ቅንጅትን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተመለከተ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ በዛሬው እለት የዋና ስራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት የሚያስተባብረውን የኮሪደር ልማት የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ቅንጅት ኮሚቴ እስካሁን ያከናወናቸውን ስራዎች እና የደረሰበትን ደረጃ ገምግመዋል ። ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በመሩት በዚሁ መድረክ ላይ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ኮሚቴ ያከናወናቸውን ስራዎች በሪፖርት ካቀረበ በሁዋላ እንደተናገሩት በኮሪደር ልማቱ አካባቢዎች የሚካሄዱ ወሳኝ የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎች ወጭ ቆጣቢ በሆነ መንገድ፣ በጥራት እና የመሰረተ ልማት ደህንነት ጉዳይ ቅድሚያ በመስጠት ሊከናወኑ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።። ኢንጅነር ወንድሙ አክለውም በኮሪደር ልማቱ ወሳኝ የሆኑ የመንገድ መሠረተ ልማት፣ የኤሌክትሪክ፣ የቴሌኮሙዩኒኬሽን መስመር፣ የትራንሰፓርት መሰረተ ልማት እና የውሃና ፍሳሽ መስመር ዝርጋታ እንዲሁም የከተማ ማስዋብ እና መሰል የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎችን ተናባቢ እና ቅንጅታዊ አሰራርን ባጠናከረ መልኩ ሊፈፀም እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተውበታል። የመሠረተ ልማት ኮሚቴው በከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የሚፀድቀውን የመጨረሻ ዲዛይን መሠረት በማድረግ ስራዎችን በጠንካራ የትግበራ ስትራቴጂ፣ ክትትልና ድጋፍ እንዲሁም ዲስፕሊን አለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እና ዘላቂነት ያለው የመሠረተ ልማት ስራ ማከናወን እንደሚገባም አቅጣጫ አስቀምጠዋል። በኢንጅነር ወንድሙ ሴታ አስተባባሪነት የሚመራው የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ኮሚቴ የኤሌክትሪክና የውሃ አገልግሎት፣የመንገድ እና የቴሌኮሙዩኒኬሽን መሠረተ ልማት ዝርጋታን የሚያሳልጡ 14 የከተማ አስተዳደሩ ተቋማትን ያካተተ ነው። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+6

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባን አስመልክቶ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ******************** የክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ከተለያዩ ሲቪክ ማህበራት፣ የሃይማኖት አባቶች፣ መምህራን፣ የእድር ምክር ቤት አመራሮችና ሌሎች የህብረተሰብ ተወካዮች በተገኙበት የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባን አስመልክቶ ምክክር አካሂዷል፡፡ መድረኩን የመሩት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ዘይነባ ጣሃ የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ ለዲጂታል ኢኮኖሚው እድገት ወሳኝነት ያለው በመሆኑ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው አገልግሎት በመሆኑ መላው ህዝባችን በነቂስ ወጥቶ መመዝገብ ይኖርበታል ብለዋል፡፡ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ደረሰ ፈጠነ በበኩላቸው የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ በጥሩ ጅማሮ ላይ እንደሚገኝ ገልፀው ነዋሪዎች በሚያቀርባቸው ቦታዎች በመሄድ እንዲመዘገቡ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ Addis Ketema Communication-አዲስ ከተማ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+7

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባን አስመልክቶ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ******************** የክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ከተለያዩ ሲቪክ ማህበራት፣ የሃይማኖት አባቶች፣ መምህራን፣ የእድር ምክር ቤት አመራሮችና ሌሎች የህብረተሰብ ተወካዮች በተገኙበት የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባን አስመልክቶ ምክክር አካሂዷል፡፡ መድረኩን የመሩት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ዘይነባ ጣሃ የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ ለዲጂታል ኢኮኖሚው እድገት ወሳኝነት ያለው በመሆኑ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው አገልግሎት በመሆኑ መላው ህዝባችን በነቂስ ወጥቶ መመዝገብ ይኖርበታል ብለዋል፡፡ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ደረሰ ፈጠነ በበኩላቸው የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ በጥሩ ጅማሮ ላይ እንደሚገኝ ገልፀው ነዋሪዎች በሚያቀርባቸው ቦታዎች በመሄድ እንዲመዘገቡ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ Addis Ketema Communication-አዲስ ከተማ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.etበአዲስ ከተማ ክ/ከተማ የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባን አስመልክቶ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ******************** የክፍለ ከተማ አስተዳደሩ ከተለያዩ ሲቪክ ማህበራት፣ የሃይማኖት አባቶች፣ መምህራን፣ የእድር ምክር ቤት አመራሮችና ሌሎች የህብረተሰብ ተወካዮች በተገኙበት የፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባን አስመልክቶ ምክክር አካሂዷል፡፡ መድረኩን የመሩት የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ዘይነባ ጣሃ የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ ለዲጂታል ኢኮኖሚው እድገት ወሳኝነት ያለው በመሆኑ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው አገልግሎት በመሆኑ መላው ህዝባችን በነቂስ ወጥቶ መመዝገብ ይኖርበታል ብለዋል፡፡ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ደረሰ ፈጠነ በበኩላቸው የብሔራዊ መታወቂያ ምዝገባ በጥሩ ጅማሮ ላይ እንደሚገኝ ገልፀው ነዋሪዎች በሚያቀርባቸው ቦታዎች በመሄድ እንዲመዘገቡ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ Addis Ketema Communication-አዲስ ከተማ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

በጋራ መኖሪያ ሳይቶች ያልተጠናቀቁ የመሰረተ ልማት ስራዎችን በማጠናቀቅ ለነዋሪ ምቹ የመኖሪያ አካባቢን ለመፍጠር የሚያስችል ጉብኝት ዛሬ በከተማዋ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ተካሄደ ጉብኝቱ የተካሄደው ለነዋሪ በእጣ በተላለፉ በቦሌ አያት 2 ፣ በየካ ጣፎ እና በአራብሳ ሳይቶቸ ሲሆን በቦሌ አያት ሳይት 2 የውሀ ፣ የፍሳሽ ፣ የመብራት እና የመንገድ ስራ አለመሟላቱ ፤ የየካ ጣፎ የመንገድ እና የአራባሳ የወሰን ማስከበር ችግሮች በዋናነት ታይተዋል። በሁሉም ሳይቶች ዋነኛ ችግር ተብሎ የተነሳው የመንገድ አለመኖር ሲሆን የመንገድ ችግር ለሌሎች መሰረተ ልማቶች ዝርጋታም እንቅፋት መሆኑን መመልከት ተችሏል። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢ/ር ወንድሙ ሴታ በጉብኝቱ እንዳሉት ከሁሉም የመሰረተ ልማት ተቋማት የተውጣጡ ቴክኒክ ኮሚቴዎች በየሳይቱ እና በየብሎኩ ያሉ ቅድሚያ የሚሰጣቸው እና ማለቅ የሚችሉትን ችግሮች ለይተው በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጣቸው እንዲያቀርቡ አሳስበዋል። እንዲሁም በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በኩል ያሉ እና ያልተጠናቀቁ ቀሪ ስራዎችን ስራ ተቋራጮች ከመደበኛ የስራ ሰአት ውጪ በመስራት እንዲያጠናቀቁ እንዲደረግ እና በየሳይቶቹ ያሉ የግንባታ ተረፈ ምርቶችን በማንሳት አካባቢውን ለነዋሪው ለመኖሪያ ምቹ የማድረግ ስራው በጋራ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል ። በጉብኝቱ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢ/ር ወንድሙ ሴታን ጨምሮ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብረሀም ታደሰ ፤ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ክብርት ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ ፣ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት እንዲሁም የመንገድ ፣ የውሀና ፍሳሽ ፣ የመብራት ፣ የግንባታ ፍቃድ የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። A.A Housing Development & Administration Bureau ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+4

የአዝርዕት እርሻ፣ የአበባ ልማት እና የከብት ማደለብ ሥራ የተቀናጀበት የጋሞ ዞን ዳራማሎ ወረዳ የቅይጥ ግብርና ስፍራ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

photo content
+5

ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ብሎም የማሌዢያ ሕዝብ እና መንግሥት በቆይታችን ለሰጣችሁን ደማቅ አቀባበል እና ፍቅር እናመሰግናለን-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ብሎም የማሌዢያ ሕዝብ እና መንግሥት በቆይታችን ለሰጣችሁን ደማቅ አቀባበል እና ፍቅር እናመሰግናለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፣ ትብብራችንን ትኩረታቸውን በግብርና፣ ማዕድን፣ ማኑፋክቸሪንግ እና ታዳሽ ኃይል ላይ ባደረጉ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ብሎም ሰፊ አድማስ ባላቸው ሌሎች ቁልፍ ሥራዎች ላይ ለማጠናከር ተስማምተናል ብለዋል። የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ ባለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለውን የኢንቬስትመንት እድል እንዲጠቀሙ አበረታተዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የአንድ ወር (ከመስከረም 15- ጥቅምት 15/2017) የስራ ክንውን በምስል ሲቃኝ ፥ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የአንድ ወር (ከመስከረም 15- ጥቅምት 15/2017) የስራ ክንውን በምስል ሲቃኝ ፥ ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+5