cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዑስሪ_ዩስራ_ቲዩብ_USERI_YUSERA_TUBE_ እስላማዊ_ሚዲያ_&_የትዕግስት_መሰላል

የ ዩስራቲዩብ እቅደ አላማው ሙስሊሙን ማኀበረሰብ ማገልገል ነው የአላህን እና የመልክተኛውን ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ትዛዝ ለመተግበር ነው እና የዚ ቲዩብ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🌙ሚጢጢዬ መልክት የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ👇 https://youtube.com/channel/UCFk1qd5Hg2xWr2ITR3Vv8FQ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለበለጠ መረጃ 0916242405

Больше
Рекламные посты
499
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

👉የቢላሌ(ረዲየሏሁ ዓንሁ) መሰዋትነታቸው ነገ ደግሞ ከእኛም ጋር 😭😭😭😭😭ተገናኝተው ይጠይቁናል ምንድነው ሚጠይቁን ከላይ ☝️☝️ሪኮርዱ ላይ 5 ደቂቃ ብቻ ናት አሳዛኙን ሀያት በሶብር እናዳምጥ ሼርም እናድርግ 👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/muneshidmuhammed https://t.me/muneshidmuhammed
Показать все...
የበሌሳኢጅቲማዓሙዛከራMusic.m4a5.76 MB
#ila_jeneti_dewame #ኢላ_ጀነቲ_ደዋሜ
Показать все...
2023-2.mp34.40 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
#illa_jeneti_dewame!!! #ኢላ_ጀነቲ_ደዋሜ ምርጥ ጥምረት ቀደም ሲል የጅብሪል ወዳጅ በሚል ስራው የሚታወቀው እና የቀስዋ ፕሮግራም ላይ ከድምፀ መረዋው እና ከተወዳጁ ሚፍታ ሁሴን(ሀቢቢ) ጋር አጂብ በሚያስብል መንዙማ ኸልቁን ያስደመመው ዚያድ ኑረዲን የተሳተፈበት ሲሆን አሁን ደግሞ ከአልወዱድ ጀመዐ ጋር አሪፍ በሚባል መልኩ ጊዜውን ያማከለ የአብሬት መንዙማ ለነቢ ሙሂብ ጀባ ይሉናል። #በአልፋሩቅ_ቲዩብ ሌላው ደግሞ SHARE ማረጋቹን እንዳትረሱ!!!
Показать все...
Watch "ሙሐባን ያልበላ ይቅመሰው ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ"አዲስና  የተቀመመ መንዙማ በማዲህ ሙሐመድ አብደላህ ዑስሪ ዩስራ  ቲዩብ"" on YouTube https://youtu.be/BLl08Z9sMj8
Показать все...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 አፍቃሪው_ደረሳ📚   ክፍል--ሶስት--3⃣         ድንገት እንኩ የሚል ድምፅ ሥሰማ ሰዉነቴን ወረረኝ ቀጥ ብዬ ስመለከት ሠሚራ ነች ፊቴ በደስታ ፈካ! አህመድ መረሀባ ብሎ ሰሚራን ሊቀበላት ሲነሳ ድንገት ከማል፦ኡስማን አለኝ ጮክ ባለ ድምፅ...አቤት ከማል አልኩት..ምን ሊል ነው ብዬ በጣም ደንግጫለሁ...የአህመድ ወንድም ዉጤት መጣለት አለኝ አ..አ..አዎ መጥቶለታል አልኩኝ እየተንተባተብኩ በዉስጤ ለምን አህመድን አይጠይቀውም አልኩኝ!ሰሚራ ምግቡን ሰጥታን ከሄደች ከትንሽ ደቂቃዎች ቡሗላ ስልክ እያናገረች ወጣች ከዛም ለምታናግረዉ ሰው ፦ሄሎ ሄሎ ይሰማሻል አዎ አክስቴ አልፊያለሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደርሶኛል ፤ አለች ..የዛኔ በጣም ደስ አለኝ የቀረበውን ምግብ እንኳ በቅጡ ሳልበላ ተነስቼ ትቻቸው ሄድኩ ከዛም ብቻዬን ቁጭ ብዬ እያሰብኩ፤እሷ በማለፏ ስደሰት በመሄዷ ደግሞ እያዘንኩ፤ እያለ የከማል ስልት ትዝ ብሎኝ ክትክት ብዬ ሳኩኝ እዉነትም ተንኮለኛ ልጅ ነው፤ ግን የሠሚራ መሄድ አሁንም አልተዋጠልኝም፥ እሷን ማግባት እንደምፈልግ እንዳልጠይቅ ያሁን ዘመን ቤተሰብ የብር ኢማን ላለው ሰው ነው መስጠት የሚፈልጉት በጣም ጨንቆኛል ኡፍፍፍ፥ድንገት ከማል መጣና አንተ! ምን ሁነህ ነው ጥለኸን የመጣሀው አለኝ ደስ ብሎኝ ነው በማለፏ ግን ከሄደች ምን ላደረግ ነው አልኩት! አብረናት እንሄዳለና! አለኝ ሀሳቡ በጣም ገረመኝና እነደማስብበት ነግሬዉ ሄድኩኝ ይህንን ከተባባልን ከሁለት ወር ቡሗላ፤ ሠሚራ ወደ አዲስ አበባ የምትሄድበት ቀናት ተቃርቧል፤ ከከማል ጋር አብረን እንደምንሄድ ወስነናል፤ ወደ አዲስአበባ ለመሄድ ትኬት ቆርጠናል..ነገ ጧት ጉዞ እንጀምራለን .......     ኢንሻ_አሏሁ_ተዓላ_ክፍል_አራት_     ይ        ቀ           ጥ                ላ                    ል መልካም ቀን ውዶችዬ https://t.me/haknenketellالسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌹 አፍቃሪው_ደረሳ📚   ክፍል--ሶስት--3⃣         ድንገት እንኩ የሚል ድምፅ ሥሰማ ሰዉነቴን ወረረኝ ቀጥ ብዬ ስመለከት ሠሚራ ነች ፊቴ በደስታ ፈካ! አህመድ መረሀባ ብሎ ሰሚራን ሊቀበላት ሲነሳ ድንገት ከማል፦ኡስማን አለኝ ጮክ ባለ ድምፅ...አቤት ከማል አልኩት..ምን ሊል ነው ብዬ በጣም ደንግጫለሁ...የአህመድ ወንድም ዉጤት መጣለት አለኝ አ..አ..አዎ መጥቶለታል አልኩኝ እየተንተባተብኩ በዉስጤ ለምን አህመድን አይጠይቀውም አልኩኝ!ሰሚራ ምግቡን ሰጥታን ከሄደች ከትንሽ ደቂቃዎች ቡሗላ ስልክ እያናገረች ወጣች ከዛም ለምታናግረዉ ሰው ፦ሄሎ ሄሎ ይሰማሻል አዎ አክስቴ አልፊያለሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደርሶኛል ፤ አለች ..የዛኔ በጣም ደስ አለኝ የቀረበውን ምግብ እንኳ በቅጡ ሳልበላ ተነስቼ ትቻቸው ሄድኩ ከዛም ብቻዬን ቁጭ ብዬ እያሰብኩ፤እሷ በማለፏ ስደሰት በመሄዷ ደግሞ እያዘንኩ፤ እያለ የከማል ስልት ትዝ ብሎኝ ክትክት ብዬ ሳኩኝ እዉነትም ተንኮለኛ ልጅ ነው፤ ግን የሠሚራ መሄድ አሁንም አልተዋጠልኝም፥ እሷን ማግባት እንደምፈልግ እንዳልጠይቅ ያሁን ዘመን ቤተሰብ የብር ኢማን ላለው ሰው ነው መስጠት የሚፈልጉት በጣም ጨንቆኛል ኡፍፍፍ፥ድንገት ከማል መጣና አንተ! ምን ሁነህ ነው ጥለኸን የመጣሀው አለኝ ደስ ብሎኝ ነው በማለፏ ግን ከሄደች ምን ላደረግ ነው አልኩት! አብረናት እንሄዳለና! አለኝ ሀሳቡ በጣም ገረመኝና እነደማስብበት ነግሬዉ ሄድኩኝ ይህንን ከተባባልን ከሁለት ወር ቡሗላ፤ ሠሚራ ወደ አዲስ አበባ የምትሄድበት ቀናት ተቃርቧል፤ ከከማል ጋር አብረን እንደምንሄድ ወስነናል፤ ወደ አዲስአበባ ለመሄድ ትኬት ቆርጠናል..ነገ ጧት ጉዞ እንጀምራለን .......     ኢንሻ_አሏሁ_ተዓላ_ክፍል_አራት_     ይ        ቀ           ጥ                ላ                    ል መልካም ቀን ውዶችዬ https://t.me/yuseratube https://t.me/yuseratube
Показать все...

السلام عليكم ورحمة الله تعالى وبركاته 🌹💘አፍቃሪው_ደረሳ📚    ✍ክፍል_ሁለት(2⃣)        አንድ አጠር ያለ ተንኮለኛ የሆነ  ከማል የሚባል ጓደኛችን ሠሚራ ውሃዉን ሠጥታን  ከመመለሷ! እሷን ለማናገር ፈልገህ ነው አይደል! ብሎ የሆነ ቅኔ አይነት ነገር ጣል አደረገብኝ ፦የደረሳ ልጅ ናት የነ ሸህ አብደላ       ከንፈሯ የሚለው ሜንታ ከረሚላ ብሎ ሳቀብኝ! እነ አህመድም ሳቁብኝ እኔም ፈገግ አልኩኝ!        የተሰጠንን ምግብ በልተን እንደጨረስን አመስግነን ወደ መስጂድ ተመለስን ስለ ሠሚራ ማሰብ ግን አላቆምኩም! ለመጀመሪያ ጊዜ ሠሚራን ያየሁበትት ቀን ትዝ አለኝ ከሥድስት አመት በፊት የመጀመሪያ ቀን ለደረስነት ስመጣ መጀመሪያ ቀሪአ ያልኩት ከነሱ ቤት ነበር የዛን ጊዜ ነበር ያየሗት እንዳላወራት ደረሳ ሁኛለሁ ምን ላድርግ ✍ከመደብደብ_ይሻላል_አደብ! እያልኩኝ  የሰጡኝን በላልቼ ወጣሁ! ሠሚራ አሁን የ12ኛ ክፍል ተማረ ነች አሏህ ካሳካላት ደግሞ ቀጣይ አመት ጀምሮ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ትሆናለች ያኔ ደግሞ እኔን ምን ይዉጠኝ ይሆን!እያልኩ አስባለሁ. በሀሳብ ጭልጥ ብዪ ሂጃለሁ! ✍አፍቃሪው! ብሎ ሲጮህብኝ ከሀሳቤ ነቃሁ ዞር ብዬ ሳይ ከማል ከጎኔ ቁጭ ብሏል እንዴት ብለህ ገባህ ስለው! አንተ ልጅ እዉነትም ፍቅር ይዞሀል አሹፎብኝ ሄደ ጊዜን ጊዜ እየወለደው ብርሀኑን ጨለማ እየተካው እኔም ከነሱ ቤት ስሄድ አጮልቄ እያየሁ ሀምሌ ወር ደረሰ የነ ሠሚራ ዉጤት ማክሰኞ ማታ ተለቋል ኸሚስ ደርሶ ማለፍ መውደቋን እስካውቅ  ቸኩያለሁ  ግን ምን ብዪ ነው የምጠይቃት! በጣም ስለጨነቀኝ ከማል መላ አያጣም ብዬ አማከርኩት እሱም ቀላል እንደሆነ ብቻ ነግሮኝ በምን አይነት መንገድ እንደሚያቅ ግን አልነገረኝም ብጠይቀው ማታ ታያለህ ብሎኝ ጥሎኝ ሄደ ! ምን እንዳሠበ ባላቅም አማራጭ ስለለኝ ተስማማሁ.. ✍ቀሪአ_መሄጃ_ሰአታችን ደርሷል ከማል እና እኔ እየተንሾካሾክን ቀድመን ወጣን ያዉ እንደተለመደዉ  አሠላ...ሙ ዐለይኩም አልኩኝ  ወዐለይኩም ሰላም ግቡ! የሚል ድምፅ ሰማሁ የሰሚራ አደለም ምን ሁና ይሆን ከትምህርቷ ወድቃ ከቤት አልወጣም ብላ ይሆን እንዴ ብዬ አሰብኩ! ሁልጊዜም ከምንቀመጥባት ቦታ ቁጭ ብለናል እኔ ስለሷ እያሰብኩ አንገቴን ደፍቻለሁ! ድንገት እንኩ የሚል ድምፅ ሥሰማ ሰውነቴን ወረረኝ ...... ኢንሻ_አሏሁ_ተዓላ_ክፍል_ሶስት_          ይ               ቀ                    ጥ                           ላ                                  ል 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/yuseratube https://t.me/yuseratube
Показать все...
ዑስሪ_ዩስራ_ቲዩብ_USERI_YUSERA_TUBE_ እስላማዊ_ሚዲያ_&_የትዕግስት_መሰላል

የ ዩስራቲዩብ እቅደ አላማው ሙስሊሙን ማኀበረሰብ ማገልገል ነው የአላህን እና የመልክተኛውን ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ትዛዝ ለመተግበር ነው እና የዚ ቲዩብ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🌙ሚጢጢዬ መልክት የዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ👇

https://youtube.com/channel/UCFk1qd5Hg2xWr2ITR3Vv8FQ

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለበለጠ መረጃ 0916242405

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.