cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Walia- ethio gamer🎮

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
278
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...

Watch "DLS 22 game play live" on YouTube https://youtu.be/j8-4qP46anw
Показать все...
DLS 22 game play live

#AZScreenRecorder #live #Gaminglive #Gaming #DLS22 Live stream your amazing moments via AZ Screen Recorder . It's easy to record your screen and livestream. Download link:

https://azrecorder.page.link/Best

735 ሰው ያለበት ግሩፕ ሰው በ 70 ብር ብቻ እና 687 ሰው ያለበት ቻናል በ 50 ብር ብቻ inbox @Taekwondo_b ያናግረኝ። ትክክለኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ።
Показать все...
ፓይሰስ ወይም ሁት ውሀ ከየካቲት 13 እስከ መጋቢት 11 ወይም ከ February 20 እስከ March 20 ሁት ወይም ፓይሰስ በአሳ የሚመሰል ሲሆንሰጪና ለጋሽ ነው ለድሆች በጣም ይራራል ፆመኛና ፀሎተኛ ነው ትሁት ሰው አክባሪ መስሎ ይታያል እንኳን ሰው እንስሳትንም ቢሆን ለማላመድ እድለኛ ነው እግሩ ጠማማ ድምፁ ቃና ያለው ነው ገንዘብ ቢኖረውም ባይኖረውም ሁሌም አንድ ነው ሲሄድ ፈጣን ነው የሚሮጥ ይመስላል ጨዋታና ቀልድ ያውቃል ይወዳል አዋቂና አስተዋይ ነው በልግስናው ዝናው የታወቀ ነው መጠጥ ይወዳል ለዛሬ በዚህ አበቃን በቀጣይ ስለ ታውረስ እንመለከታለን። ♓️♓️♓️♓️♓️♓️♓️♓️♓️ @fikarekewakebt
Показать все...
ስኮርፒዮ ወይም አቅራብ ውሀ ከጥቅምት 14 እስከ ህዳር 13 ወይም ከ October 24 እስከ November 22 አቅራብ ውሀ ወይም ስኮርፒዮ ይህ ኮኮብ ያለው ሰው ወዳጅና ጠላቱን አስተካክሎ ይወዳል ከፍተኛ ባህሪና የተሰወረ ምስጢር አለው ለወጠነው ነገር ሁሉ ከፍፃሜ ማድረስ ይሆንለታል እንደ ነብር ዘወትር ጠርጣሪ፣ንቁና ቁጥብ ነው ልቡ ቂም ያዥ እና ተበቃይም ነው ከወደደ በቶሎ አይጠላም አንደበቱ ደፍር ነው ልቡ ደግሞ ጨካኝ ነው ምስጢሩ ሁሉ ለብቻው ነው ስለጥቅሙ ይታገሳል።ቁጣ ባህሪው ነው ማንንም አያምንም ጠርጣሪ ሞገደኛና ተከራካሪ ነው። ለዛሬ በዚህ አበቃን በቀጣይ ስለ ፓይሰስ እናቀርባለን። ♏️♏️♏️♏️♏️♏️♏️♏️♏️ @fikarekewakebt
Показать все...
ስለ Zodiac or Astrology ማወቅ ከፈለጉ ይቀላቀሉ
Показать все...
Показать все...
Zodiac World

ስለ አስትሮሎጂ የምናወራበት ግሩፕ ነው

Watch "among us game play live" on YouTube https://youtu.be/n5FNYIaL1cY
Показать все...
among us game play live

#Amongus #Amonguslive #ethiogamer #Gaming

Watch "Fortnight best game play In ps5 ያበደ ጌም ። ፎርትናይት" on YouTube https://youtu.be/SaAUvP_f0gc
Показать все...
Fortnight best game play In ps5 ያበደ ጌም ። ፎርትናይት

#Gaming #Fortnight

DOOM Eternal + DLC Release Date: March 20, 2020 Genres/Tags: Action, Shooter, First-person, 3D Developer: id Software Publisher: Bethesda Softworks Platform: PC [Repack] Engine: id Tech 7 Steam User Rating: 88% of user reviews are positive (based on 9,598 reviews) Interface Language: English, French, Italian, German, Spanish - Spain, Japanese, Korean, Portuguese - Brazil, Simplified Chinese, Spanish - Latin America, Traditional Chinese, Polish, Russian Audio Language: English, French, Italian, German, Spanish - Spain, Japanese, Portuguese - Brazil, Spanish - Latin America, Polish, Russian Crack: (CODEX)
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.