cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Best children of JESUS👫

ልጅ መሆን ዋጋው አይተመንም ውርሱ እራሱ እግዚአብሔር ነውና የደም ምልክት ያረፈባችሁ የኢየሱስ ምርጦች እናንተ ናችሁ። ለማንኛውም ሀሳብና በዚህ አካውንት ማግኘት ትችላላችሁ @Everytimeshine

Больше
Рекламные посты
408
Подписчики
-124 часа
+37 дноК
+230 дноК

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

1ኛ ዮሐንስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል። ¹⁶ እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል። ¹⁷ በፍርድ ቀን ድፍረት ይሆንልን ዘንድ ፍቅር በዚህ ከእኛ ጋር ተፈጽሞአል፤ እርሱ እንዳለ እኛ ደግሞ እንዲሁ በዚህ ዓለም ነንና። ¹⁸ ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም። ¹⁹ እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። 🕸ከእኛ የጀመረ ፍቅር የለም ምክንያቱም አስቀድሞ ወዶናልና የፍቅር መጀመሪያም መጨረሻም እግዚአብሔር ነው። https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
Best children of JESUS👫

ልጅ መሆን ዋጋው አይተመንም ውርሱ እራሱ እግዚአብሔር ነውና የደም ምልክት ያረፈባችሁ የኢየሱስ ምርጦች እናንተ ናችሁ። ለማንኛውም ሀሳብና በዚህ አካውንት ማግኘት ትችላላችሁ @Everytimeshine

መዝሙር 118 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ አሁን ይንገሩ። ⁵ በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ ሰማኝ አሰፋልኝም። ⁶ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል? ⁷ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ እኔም በጠላቶቼ ላይ አያለሁ። ⁸ በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። ⁹ በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል። ¹⁰ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ¹¹ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ¹² ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው። ¹³ ገፋኸኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን አገዘኝ። ¹⁴ ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ። ¹⁵ የእልልታና የመድኃኒት ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች። https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
Best children of JESUS👫

ልጅ መሆን ዋጋው አይተመንም ውርሱ እራሱ እግዚአብሔር ነውና የደም ምልክት ያረፈባችሁ የኢየሱስ ምርጦች እናንተ ናችሁ። ለማንኛውም ሀሳብና በዚህ አካውንት ማግኘት ትችላላችሁ @Everytimeshine

Показать все...

ዘዳግም 28 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንዲህም ይሆናል፤ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ፥ ዛሬም ያዘዝሁህን ትእዛዙን ሁሉ ብታደርግ ብትጠብቅም፥ አምላክህ እግዚአብሔር ከምድር አሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያደርግሃል። ² የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ እነዚህ በረከቶች ሁሉ ይመጡልሃል ያገኙህማል። ³ አንተ በከተማ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በእርሻም ቡሩክ ትሆናለህ። ⁴ የሆድህ ፍሬ፥ የምድርህም ፍሬ፥ የከብትህም ፍሬ፥ የላምህም ርቢ፥ የበግህም ርቢ ቡሩክ ይሆናል። ⁵ እንቅብህና ቡሃቃህ ቡሩክ ይሆናል። ⁶ አንተም በመግባትህ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ቡሩክ ትሆናለህ። ⁷ እግዚአብሔርም በላይህ የሚቆሙትን ጠላቶችህን በፊትህ የተመቱ ያደርጋቸዋል፤ በአንድ መንገድ ይመጡብሃል፥ በሰባትም መንገድ ከፊትህ ይሸሻሉ። ⁸ እግዚአብሔር በረከቱ በአንተ ላይ በጐተራህ በእጅህም ሥራ ሁሉ እንዲወርድ ያዝዛል፤ አምላክህ እግዚአብሔር በሚሰጥህም ምድር ይባርክሃል። ⁹ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ብትጠብቅ፥ በመንገዱም ብትሄድ፥ እግዚአብሔር እንደ ማለልህ ለእርሱ የተቀደሰ ሕዝብ አድርጎ ያቆምሃል። ¹⁰ የምድር አሕዛብም ሁሉ የእግዚአብሔር ስም በአንተ ላይ እንደ ተጠራ አይተው ይፈሩሃል። ¹¹ እግዚአብሔርም እርስዋን ይሰጥህ ዘንድ ለአባቶችህ በማለላቸው በምድርህ ላይ፥ በሆድህ ፍሬ፥ በከብትህ ፍሬ፥ በእርሻህም ፍሬ፥ እግዚአብሔር በጎነቱን በላይህ ያበዛል። ¹² እግዚአብሔርም ለምድርህ በወራቱ ዝናብ ይሰጥ ዘንድ፥ የእጅህንም ሥራ ሁሉ ይባርክ ዘንድ መልካሙን መዝገብ ሰማዩን ይከፍትልሃል፤ ለብዙ አሕዝብም ታበድራለህ፥ አንተ ግን ከማንም አትበደርም። ¹³-¹⁴ ዛሬም ያዘዝሁህን የአምላክህን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሰምተህ ብትጠብቃት ብታደርጋትም፥ ዛሬም ካዘዝሁህ ከእነዚህ ቃሎች ወደ ቀኝ ወደ ግራም ፈቀቅ ባትል፥ ታመልካቸውም ዘንድ ሌሎችን አማልክት ባትከተል፥ እግዚአብሔር ራስ ያደርግሃል እንጂ ጅራት አያደርግህም፤ ሁልጊዜም በላይ እንጂ በታች አትሆንም። https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
Best children of JESUS👫

ልጅ መሆን ዋጋው አይተመንም ውርሱ እራሱ እግዚአብሔር ነውና የደም ምልክት ያረፈባችሁ የኢየሱስ ምርጦች እናንተ ናችሁ። ለማንኛውም ሀሳብና በዚህ አካውንት ማግኘት ትችላላችሁ @Everytimeshine

🙏 1
1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። ⁸ ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል። ⁹ ይህ ቃል የታመነ ሁሉም እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ¹⁰ ይህን ለማግኘት እንደክማለንና፥ ስለዚህም እንሰደባለን፤ ይህም ሰውን ሁሉ ይልቁንም የሚያምኑትን በሚያድን በሕያው አምላክ ተስፋ ስለምናደርግ ነው። ¹¹-¹² ይህን እዘዝና አስተምር። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው። … ¹⁵ ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር። ¹⁶ ለራስህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፥ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ብታደርግ፥ ራስህንም የሚሰሙህንም ታድናለህና። https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
Best children of JESUS👫

ልጅ መሆን ዋጋው አይተመንም ውርሱ እራሱ እግዚአብሔር ነውና የደም ምልክት ያረፈባችሁ የኢየሱስ ምርጦች እናንተ ናችሁ። ለማንኛውም ሀሳብና በዚህ አካውንት ማግኘት ትችላላችሁ @Everytimeshine

ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሳሌም ንጉሥና የልዑል እግዚአብሔር ካህን የሆነ ይህ መልከ ጼዴቅ አብርሃም ነገሥታትን ገድሎ ሲመለስ ከእርሱ ጋር ተገናኝቶ ባረከው፤ ² ለእርሱም ደግሞ አብርሃም ከሁሉ አስራትን አካፈለው። የስሙም ትርጓሜ በመጀመሪያ የጽድቅ ንጉሥ ነው፥ ኋላም ደግሞ የሳሌም ንጉሥ ማለት የሰላም ንጉሥ ነው። ³ አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል። ⁴ የአባቶች አለቃ አብርሃም ከዘረፋው የሚሻለውን አስራት የሰጠው ይህ ሰው እንዴት ትልቅ እንደ ነበረ እስኪ ተመልከቱ። ⁵ ከሌዊ ልጆችም ክህነትን የሚቀበሉት ከህዝቡ ማለት ከወንድሞቻቸው፥ እነርሱ ምንም ከአብርሃም ወገብ ቢወጡ፥ ከእነርሱ አሥራትን በሕግ እንዲያስወጡ ትእዛዝ አላቸው፤ ⁶ ትውልዱ ከእነርሱ የማይቈጠረው ግን ከአብርሃም አሥራትን አውጥቶአል፥ የተስፋ ቃል የነበረውንም ባርኮአል። https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
Best children of JESUS👫

ልጅ መሆን ዋጋው አይተመንም ውርሱ እራሱ እግዚአብሔር ነውና የደም ምልክት ያረፈባችሁ የኢየሱስ ምርጦች እናንተ ናችሁ። ለማንኛውም ሀሳብና በዚህ አካውንት ማግኘት ትችላላችሁ @Everytimeshine

👍 1👌 1
🙏ማረን🧎‍♀😭🧎‍♀😭🧎‍♀🙏🧎‍♀🙏🧎‍♀ ወደ እግዚአብሔር የልብ ሀሳብ እንመለስ አብራችሁኝ ፀልዩ 🙏🔥🔥🔥🙏😭🔥 "የእስራኤል ቅዱስ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ በጸጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፤ እናንተም እንቢ አላችሁ፥” — ኢሳይያስ 30፥15 https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
❤ 2
በስከተኋላኋላችን ሌላ ትውልድ ስላለ የእግዚአብሔርን የልብ አስተላልፈን አንጓዝ!! መሳፍንት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ የእግዚአብሔርም ባሪያ የነዌ ልጅ ኢያሱ ዕድሜው መቶ አሥር ዓመት ሲሆነው ሞተ። ⁹ በተራራማውም በኤፍሬም አገር በገዓስ ተራራ በሰሜን ባለችው በርስቱ ዳርቻ በተምናሔሬስ ቀበሩት። ¹⁰ ትውልድ ሁሉ ደግሞ ወደ አባቶቻቸው ተከማቹ፤ ከእነዚያም በኋላ እግዚአብሔርን ለእስራኤልም ያደረገውን ሥራ ያላወቀ ሌላ ትውልድ ተነሣ።🔥🔥 🔥🔥 https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
❤ 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የእግዚአብሔርን ቃል የመሰለ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያስተዋውቀን ነገር የለም ወደ እግዚአብሔር መንገድ እንድንገባና ቀና ወደሆነው የሚመራን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው። ሰው አይኑ የሚያይ ከሆነ ሳይደናቀፍ ይሄዳል የእግዚአብሔር ቃልም ያለው ሰው እርምጃው ሁሉ በብርሀን የተቃኘ ነው። ይሄ ቃል ከትንቢት ይበልጣል፣ከብዙ አዋጅና ከየትኛውም ንግግር ጋር የሚስተያይ አይደለም፣ ይሄ ቃል የምክር ጠል ነው፣ይሄ ቃል የሚገርም አስተማሪ ነው ፤ ቃሉ የነጠረ ነው🔥🔥🔥🔥 ይሄ ቃል በጣም የሚለይበት አንዱ ነገሩ😭😭 “የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤”   — ዕብራውያን 4፥12 ከዚህ ቃል ጋር ተጣብቀን ዘመናችንን ለእግዚአብሔር ክብር እናድርገው🙏🔥😭 ሽርፍራፊ ጊዜና የምናደርገውን ስናጣ የምንገልጠው ሳይሆን ክብር ልንሰው የሚገባ የቃሉ በለቤት ተመልሶ የሚመጣውን ጌታ እያሰብን ቅድሚያ ለቃሉ የልባችንን ደጃፍ እንክፈት🔥🙏🙏 ከቃሉ ውጭ ምን ይፀለያል😭 ከቃሉ ውጭ ምን የዘመራል😭፣ምን ይወራል😭፣በቃ 😭ከዚህ ሌላምን ይነገራል ቢገባኝ እኮ የህይወታችንን አካሄድ የምናይበትና አቅጣጫችንን የምንመለከትበት ነህይወት ማፕ(map)  ነው ይሄ ቃል😭 🗯መዝሙር 119 ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ š⁰³ ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ። š⁰⁴ ከትእዛዝህ የተነሣ አስተዋልሁ፤ ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ጠላሁ። š⁰⁾ ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው። https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
❤ 1
ኢየሱስ አላችሁ መስክሩ✝ 1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ የሰውን ምስክር ብንቀበል የእግዚአብሔር ምስክር ከእርሱ ይልቅ ይበልጣል፤ ስለ ልጁ የመሰከረው የእግዚአብሔር ምስክር ይህ ነውና። ¹⁰ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል። ¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። ¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም። https://t.me/bestchildrenofJESUS
Показать все...
❤ 1