cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

DXN®_addis (Complementary Medicine Center)

𝙬𝙚𝙡𝙘𝙤𝙢𝙚 𝙩𝙤 𝙤𝙪𝙧 𝙝𝙚𝙖𝙡𝙩𝙝𝙮 𝙡𝙞𝙛𝙚𝙨𝙩𝙮𝙡𝙚 𝙡𝙚𝙖𝙙𝙞𝙣𝙜 𝙥𝙖𝙜𝙚 *Our product 💯 % herbal and organic suitable for all age groups. 📍Ethiopia, Addis Ababa, 22 Area 👉Use this bot to get us @dxnaddis_bot 👉☎️ 0929529252

Больше
Рекламные посты
4 164
Подписчики
-1324 часа
-417 дней
-28430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
𝙖𝙫𝙖𝙞𝙡𝙖𝙗𝙡𝙚 𝙤𝙣 𝙝𝙖𝙣𝙙! DXN Potenzhi በወሲብ አለመጣጣም የብዙ ጥንዶች ችግር ነው  ለችግሩ ብዙ መንስሄ ይኖረዋል ነገር ግን DXN ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ ይዞ መቶአል 👉ፖተንዚ👌 በዘጠኝ ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ እና ለጤና በሚሰጡት ጥቅም ከተመሰከረላቸው እፅዋቶች እና ማሽሩም የተሰራ ነው:- 👊Eurycoma longifolia, 👊 Apium graveolens, 👊Thea sinensis, 👊Piper nigrum, 👊Imperata cylindrica, 👊Cordyceps sinensis, 👊 Butea superba, 👊Sappan lignum, 👊Ganoderma lucidum (fruit body) የፖተንዚ የጤና ጠቀሜታ ፦ 👍 የልብን ጤና ለመጠበቅ 👍የተስተካከለ የደም ዝውውር እንዲኖር ያደርጋል 👍በወሲብ ወቅት የሚኖርን ድካምና አቅም ማጣትን ያስተካክላል (Improve sexual performance)           ምርጥ መላ! Call: +251929529252 inbox: @AMARD15 FOLLOE US: @dxn_addis #dxn #potenzhi #improvesexualperformance #1choice #ganoderma #cordyceps
Показать все...
In this video mostly you see how our dxn ganoderma mushroom, spirulina , morinzhi juice and our coffeecan help pregnant women and infertility case? And the person present in the video who is CEO and founder of DXN international company Datok Dr Lim Sio jin Watch the video now! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/7ki32lQPqEw?si=QsatyYo6fH35Bb0-
Показать все...
How Our DXN Ganoderma, Spirulina, Morinzhi And Coffee Can Help Pregnant Women & Infertility Cases ?

How Our DXN Ganoderma, Spirulina, Morinzhi (Nonizhi) And DXN Coffee Can Help Pregnant Women & Infertility Cases ? | How DXN Products Are Helpful To Couples In Conceiving | Dr. Lim

Фото недоступноПоказать в Telegram
𝚊𝚟𝚊𝚒𝚕𝚊𝚋𝚕𝚎 𝚘𝚗 𝚑𝚊𝚗𝚍! Reishi mushroom powder ሬሺ እንጉዳይ ወይም ቀይ እንጉዳይ ከፍተኛ የምግብና የህክምና ጠቀሜታ አላቸው ተብሎ ከሚታመኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች ዋነኛው ነው። በብዙ ለሰውነት አስፈላጊ በሆኑ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ምግብ ነው። የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርአትን በማጠናከር ይታወቃል እንዲሁም ቶሎ ማርጀትን በማዘግየት ይታወቃል። በዘርፉ ያሉ ተመራማሪዎች እንደደረሱበት መረጃ ከሆነ ሬሺ እንጉዳይ በውስጡ ከፍተኛ የግሉካን ንጥረ ነገር ክምችን ስላለው በታሪክ በጥንት ጊዜ ሪሺ እንጉዳይን "እድሜ ቀጥል ወይም እርጅናን የሚያዘገይ" እያሉ ይጠሩታል ሳይንቲስቶችም ወደ እዚህ ድምዳሜ እንደደረሱ ገልፀዋል። 👉12 የቀይ እንጉዳይ የህክምና እና የጤና ጠቀሜታዎች:- 1.የካንሰር ሴሎችን ይዋጋል 2.የጉበት ጤናን ያሻሽላል 3. የሰውነት ሆርሞን መጠንን ያስተካክላል 4.የአንጎል ተግባር እና የሰውነት ሀይል መጠንን ይጨምራል 5.ለልብ እና ለደም ስር ጤና ይጠቅማል። 6.የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል ይረዳል 7.ከፍተኛ የቫይቲሚን ዲ ንጥረ ነገር ይይዛል 8.የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጠናክራል 9.ጥሩ እንቅልፍ እንዲኖረን ይረዳል 10.የሰውነት መቆጣትን እና አላርጂን ይቀንሳል 11.ሰውነታችን በበቂ ሁኔታ ቆሻሻን ማስወገድ እንዲችል ያግዛል 12.ሴሎቻችንን እንደ አዲስ በመገንባት ነቃ ያልን እና የወጣትነት ስሜትን በውስጣችን እንዲፈጠር ያደርጋል። ➛ በዱቄት እና በእንክብል መልኩ የተዘጋጀውን የDXN ካምፓኒ ቀይ እንጉዳይ እኛ ጋር ያገኙታል። 𝔠𝔞𝔩𝔩 :- +251929529252 𝔦𝔫𝔟𝔬𝔵 𝔬𝔫 𝔱𝔢𝔩𝔢𝔤𝔯𝔞𝔪:- @AMARD15 𝔣𝔬𝔩𝔩𝔬𝔴 𝔲𝔰 𝔬𝔫 𝔱𝔢𝔩𝔢𝔤𝔯:- @dxn_addis
Показать все...
ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እና የቻናላችን ተከታታዮች እንዴት ናቹ ለጥቂት ጊዜአት ከቻናላችን ላይ ጠፍተን ነበር አሁን ተመልሰናል እንደተለመደው የድርጅታችንን DXN International company አስደናቂ ምርቶችን ለእናንተ ማስተዋወቃችንን እንቀጥላለን እንዲሁም ጠቃሚ የጤና ነክ መረጃዎችን ጣል ጣል እያደረግን እንቀጥላለን እናንተም እንደተለመደው የምንለቃቸውን መረጃዎች እና ምርቶቻችንን እንድትጠቀሙባቸው እንጋብዛለን ሌሎች ሰዎች ወደ ቻናላችን እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ ተባበሩን DXN Company በመቀላቀል ከእኛ ጋር አብራቹ መስራት የምትፈልጉ ወይም ስለምርቶቻችን በቂ ማብራሪያ ለምትፈልጉ @AMARD15 መልዕክት ላኩልን አልያም +251929529252 ደውሉልን። Follow oir channel: @dxn_addis
Показать все...
OCPD(Obsessive Compulsive Personality Disorder) *** ብዙ ጊዜ OCPD እና  OCD ሲምታቱ ይስተዋላል፤ ግን የተለያዩ የአዕምሮ ህመም አይነቶች ናቸው:: OCPD ከ Cluster C የባህርይ መዛነፎች አንዱ ነው፤ በዚህ ስር Avoidant, dependant እና OCPD ይገኛሉ:: የOCPD የባህርይ መዛነፍ ያለባቸው ሰዎች የሚከተሉትን ባህርይዎች ያሳያሉ:- ▪️ወግ አጥባቂዎች ናቸው:: ነገሮችን አድበስብሶ ማለፍ እረፍት ይነሳቸዋል፤ ነገሮችን ከልክ ባለፈ አጽንዖት እና የማያወላዳ ቅደም ተከተል ካልሰሩ አይሆንላቸውም:: ▪️ነገሮች ፍጹም/perfect እንዲሆኑ ይሻሉ፤ ▪️ከመጠን በላይ ሰራተኞች ናቸው:: ለነሱ የእረፍት ሰዓት ዘበት ነው:: ከስራ ውጭ ህይወት ያለም አይመስላቸው:: ▪️ ጥብቅ የህግ እና ስርአት አቋምን ማራመድ መለያቸው ነው:: ▪️ስራዎቻቸውን ግዴታ ካልሆነባቸው በስተቀር በሌሎች አያሰሩም፤ የሌሎች ስራ የማይጥማቸው አይነት ናቸው:: ▪️ቋጣሪዎች ናቸው፥ እጃቸው አይፈታም ይባላሉ 😊 ለክፋ ጊዜ በሚል ሁሌም ገንዘብ እንደቆጠቡ ይኖራሉ:: ▪️የቀረቧቸው ሰዎች 'ግትር እና አዝግ' ናቸው ይሏቸዋል:: አንዴ ካሉ አሉ ነው:: ታዲያ ይህ የስብዕና መዛነፍ ያለባቸው ሰዎች: እንደሌሎች የስብዕና መዛነፎች ሁሉ ችግራቸው ለራሳቸው ስለማይታወቃቸው (ችግራቸው ego-synotonic ስለሆነ)፥ ህክምና እንዲደረግላቸው የመሄዳቸው እድል አነስተኛ ነው:: ይህም ከምልክቶች መለያየት በተጨማሪ  OCD ካለባቸው ሰዎች የሚለያቸው አንዱ ባህርይ ነው ( OCD ያለባቸው ሰዎች OCPD ካለባቸው  በተሻለ ችግሮቻቸውን ለይቶ የማወቅ እና ህክምና ለማድረግ የመፈለግ አዝማምያ ይታይባቸዋል::) @dxn_addis
Показать все...
Health Tip of the the day: Boost Your Immune System Naturally💪🌿 Maintaining a strong immune system is crucial for overall health. Here are some tips to boost your immune system naturally: 1. Eat a Balanced Diet 🍏🥕: Incorporate a variety of fruits, vegetables, whole grains, and lean proteins into your meals. Foods like citrus fruits (oranges, lemons), garlic, and spinach are particularly beneficial. 2. Stay Active 🏃‍♂️: Regular exercise helps improve cardiovascular health, lowers blood pressure, and controls body weight. 3. Get Enough Sleep 😴: Aim for 7-8 hours of quality sleep each night to help your body repair and regenerate. 4. Manage Stress 🧘‍♀️: Chronic stress can weaken your immune system. Practice relaxation techniques such as meditation, deep breathing, or yoga. 5. Stay Hydrated💧: Drinking plenty of water helps flush out toxins and supports immune function. Implementing these habits can help keep your immune system strong and resilient. Stay healthy 🌟 @dxn_addis
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Osteoporosis is one of the inevitable diseases for all of us Sooner or later our bones will become brittle and break more easily. Osteoporosis affects all bones of the skeleton - there is a marked decrease in bone mass. This disease manifests itself at the age over 60 (which is when osteoporosis is usually diagnosed). Osteoporosis has severe consequences for patients: chronic pain and prolonged bed rest due to bone fractures. Bone mass peaks around the age of 30. Therefore, after the age of thirty it is necessary to maintain muscle tone and stimulate bone regeneration with strength exercises and also it help to take spirulina, pink salt ,extra vergin coconut oil and other significant herbal supplement best for keeping muscle tone and stimulate bone regeneration. ✅DXN best for your choice @dxn_addis
Показать все...
Health benefits of ganoderma lucidum or reishi mushroom https://vm.tiktok.com/ZMrYFwNQP/ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Follow dxn_sheger on tiktok
Показать все...
TikTok · DXN_Sheger

78 likes, 2 comments. “ለበለጠ መረጃ በ0919400228 ቢደውሉ ያገኙናል”

2
Фото недоступноПоказать в Telegram
DXN SPIRULINA - Spirulina:- cyno bacteria blue green alge ዝርያ ነው። - በውስጡ ለሰው ልጅ ጤና የሚጠቅሙ ከ 170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዞአል። - 70% የአትክልት ፕሮቲን አለው ። - በኦሜጋ 3 እና 6 የበለፀገ ነው። የተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት ስለ spirulina ምን አሉ? WHO:- THE SUPER FOOD IN EARTH NASA:- The complete and balance nutrients UNICEF:- The Best food for the future. የአለም የጤና ድርጅት : - በምድር ላይ ያለው ሱፐር ምግብ ናሳ: - የተሟላ እና ሚዛናዊ ንጥረ ነገሮችን ያካተተ ምግብ ዩኒሴፍ፡- የወደፊቱ ምርጥ ምግብ በማለት ጠርተውታል የስፓይሩሊና የጤና በረከቶች ከብዙ በጥቂቱ :- 1.በብዙ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ነው 2.በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጎለብታል 3.ፀረ ኢንፌክሽን ባህሪ አለው 4.የደም ግፊት መጠንን ለማስተካከል ይረዳል 5.የኮሎስትሮል እና የዩሪክ አሲድ መጠንን ያስተካክላል 6.ፀረ አላሪጂክ ባህሪ አለው 7.ደም ማነስን ይከላከላል 8. አንቲ ኦክሲዳንት ነው 9.የጨጎራ የልብ የኩላሊት እንዲሁም የጉበትን ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል 10.ለሰውነታችን የአልካላይን ምግብ ምንጭ በመሆን ያገለግላል 11.ፀረ ካንሰር ባህሪ አለው 12.በሁሉም የእድሜ ክፍል መጠቀም ይቻላል 𝚊𝚟𝚊𝚒𝚕𝚊𝚋𝚕𝚎 on hand  #500 𝚝𝚊𝚋𝚕𝚎𝚝𝚜 𝔠𝔞𝔩𝔩: +251929529252 𝔦𝔫𝔟𝔬𝔵: @AMARD15 𝔣𝔬𝔩𝔩𝔬𝔴 𝔲𝔰: @dxn_addis
Показать все...
2.42 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.