cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Man united fans

This channel focus only united news,video's

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
142
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🔜| ቀጣይ ጨዋታ | NEXT Match 🔥🔥 🏆| በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በ 28ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር ◼️ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ 🔥 💎ማንቹርያን ደርቢ🔴 💎 ማንሲቲ 🆚 ማንዩናይትድ 🔴 📆 እሁድ የካቲት 28 | MAR 7 ⏰ ነገ ከ ምሽቱ 1:30 ላይ 🇪🇹 ⛳️ የ ጨዋታው ዳኛ : ኣንቶኒ ቴይለር 🏟 ኢትሀድ ስቴድየም (ማንችስተር) Share 👇 @Manchester_Unitedfan @Manchester_Unitedfan
Показать все...
⚽️ በማንቹርያን ደርቢ ከፍተኛ ግብ ማስቆጠር የቻሉ የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች 🔵🔴 1.ዋይኒ ሩኒ 11 2.ቦቢ ቻርልተን 9 3.ኤሪክ ካንቶና 8 4.ጆ ፔንስ 8 5.ፖል ስኮልስ 7 @Manchester_Unitedfan @Manchester_Unitedfan
Показать все...
ራፋኤል ቫራን ወደ ትያትር ኦፍ ድሪምስ ! የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የአለም ዋንጫ አሸናፊውን የመሀል ተከላካይ ራፋኤል ቫራንን ኮንትራት ለማስፈረም እየሞከሩ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ሙከራቸው ፍሬ አላፈራም በዚህም ማንችስተር ዩናይትዶች በቀጣዩ የውድድር አመት መጨረሻ ከኮንትራት ነፃ የሚሆነውን ተከላካይ በመጪው ክረምት ሊያስፈርሙት ይፈልጋሉ ። @Manchester_Unitedfan @Manchester_Unitedfan
Показать все...
🤩 በአሁን ሰአት ላይ የ Pfa የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ለማሸነፍ ብሩኖ ፈርናንዴስ ከሁሉም የተሻለ ግምት ተሰጥቶታል @Manchester_Unitedfan @Manchester_Unitedfan
Показать все...
ከ 2 አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ነበር የማይረሳው ገድል በፓርክ ደፕሪንስ የተፈፀመው 🤩 @Manchester_Unitedfan @Manchester_Unitedfan
Показать все...
የማንችስተር ሲቲ እና ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች አንድ ላይ የሚወጣው አሰላለፍ![ESPN] ማንቹሪያን ደርቢ እሁድ ይደረጋል🤤 @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Показать все...
ለትውስታ ⚽️ ይቺን ግጥም ሚያስታውሳት??😄 @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Показать все...
1.87 MB
የቼልሲ እና የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጫዋቾች ! @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Показать все...
video_2021-02-27_08-41-19.mp42.61 MB
🎂 ቦስ ዛሬ 48ኛ አመት ልደቱን እያከበረ ነው በተጫዋችነት : x6 ፕሪምየር ሊግ 🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 x2 ኤፍኤካፕ 🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 x2 ኮሚኒቲ ሺልድ 🏆🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 x1 ቻምፒዮንስ ሊግ 🏆🇪🇺 x1 ኢንተርናሽናል ካፕ 🏆🌍 በአሰልጣኝነት : 4⃣2⃣6⃣ ጨዋታዎች👔 2⃣3⃣4⃣ ድል ✅ 5⃣5⃣% የማሸነፍ ንፃሬ 📈 መልካም ልደት ኦሊገነር ሶልሻየር 🙌 The Baby Face Killer 🔥 #MUFC @Manchester_Unitedfan @Manchester_Unitedfan
Показать все...
በ ጨዋታው የኤሪክ ቤይሊ አስገራሚ መከላከል ጥበብ @Aymen_Smart @Manchester_R
Показать все...
1.17 MB