Alyah Technologies
Открыть в Telegram
ALYAH TECHNOLOGIES for Smart & reliable digital solutions for modern businesses. Contact us - 📞+251-92-877-5577 || +251-91-817-4003 📍Bahir Dar,Ambaye Building, 3rd Floor, 307 🌐 www.alyahsoftware.com
БольшеЭфиопия14 298Категория не указана
491
Подписчики
+124 часа
-27 дней
-130 дней
Архив постов
WE ARE EXITED TO HAVE YOU ON BORD
We’re proud to welcome Ruth Gzat to Alyah Technologies!
Bringing together technology, creativity, and innovation, Ruth joins our team with expertise in:
🤖 AI / ML Engineering
💻 Full-Stack Development
🎨 UI/UX Design
Her diverse technical skills will add new perspectives and strengthen our mission to build smart, scalable, and impactful digital solutions.
Welcome aboard, Ruth!
We’re excited to have you as part of the team and look forward to creating, innovating, and achieving more together.
Alyah Technologies
Your #1 option for software solution
#AlyahTechnology #TeamAlyah #WelcomeToTheTeam #AI #MachineLearning #FullStackDevelopment #UIUX #Innovation #DigitalSolutions #Technology
+4
የአማራ ክልል ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. በባሕር ዳር ብሉ ናይል ሪዞርት በድምቀት አካሂዷል።
በጉባኤው ላይ የክብር እንግዳ ሆነው የተገኙት በርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ክላስተር አስተባባሪ ክቡር ዶ/ር አህመዲን መሐመድ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም “የቆመ ሕንፃ የቆመ የሕዝብ ተስፋ ነው፤ ሕዝባችን ከእኛ የሚጠብቀው ሰበብ ሳይሆን የተጠናቀቀ ሥራ ነው” በማለት የተገኙ ስኬቶችን መሠረት በማድረግ በቀጣይ የሥራ ዘመን ይበልጥ ውጤታማና ተጨባጭ ሥራዎችን ለማከናወን ጥሪ አቅርበዋል።
የጉባኤው ስፖንሰር የሆነው የአልያህ ቴክኖሎጂስ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሔኖክ አለልኝ በበኩላቸው፤ “ህንጻ በማሽኖችና በሲሚንቶ ብቻ አይገነባም” በማለት ዘመናዊ አሰራርና ቴክኖሎጂ ለዘርፉ ያለውን ወሳኝ ፋይዳ አብራርተዋል። አክለውም ዋና ዓላማቸው ድርጅቶች በዲጂታል የበቁ፣ በዲጂታል የተሳሰሩ እንዲሁም በዲጂታል ውጤታማና አምራች እንዲሆኑ ማስቻል መሆኑን በአጽንዖት ገልጸዋል።
በተጨማሪም ኢአርፒንና የሀብት ቁጥጥር ሲስተሞችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ በስፋት ተግባራዊ ማድረግ የሥራ ቅልጥፍናን ለማሳደግ፣ ግልጽነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን እንዲሁም የሀብት ብክነትን በመቀነስ የፕሮጀክቶችን አፈጻጸም ለማሻሻል ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት አስገንዝበዋል።
Alyah Technology
#AlyahTechnologies #Ethiopia #construction #DigitalTransformation #bahirdar
🦷 ለጥርስ ክሊኒክዎ ዘመናዊ፣ፈጣን፣ምቹ እና አትራፊ አሰራር ቢከተሉስ? ሁሉንም እኛ ጋር ያገኛሉ።
የታካሚ መረጃ፣ ቀጠሮ፣ የህክምና ታሪክ እና ክፍያዎችን በእጅ ማስተዳደር ጊዜን እና ጉልበትን ሊወስድ ይችላል።
የAlyah Technology Dental Clinic Management System የክሊኒክዎን ዕለታዊ ስራ በአንድ ዲጂታል ሲስተም ለማደራጀት ይረዳዎታል።
ምን ማስተዳደር ይችላሉ?
የታካሚ መረጃ — መረጃን በቀላሉ ያደራጁና ያግኙ
ቀጠሮ — የታካሚዎችን ቀጠሮ በቀላሉ ይቆጣጠሩ
የህክምና መዝገብ — የታካሚዎችን የህክምና ታሪክ ያደራጁ
ክፍያ — ክፍያዎችን በተደራጀ መልኩ ይከታተሉ
ሪፖርት — የክሊኒክዎን እንቅስቃሴ ይከታተሉ
የሰራተኛ አስተዳደር — የሰራተኞችን መረጃ ያደራጁ
ከወረቀት ነጻ። የተደራጀ ስራ። ዘመናዊ የክሊኒክ አስተዳደር!
የእርስዎስ የጥርስ ክሊኒክ ዲጂታል ለመሆን ዝግጁ ነው?
በስልክ ቁጥሮቻችን 0928557755 አልያም በአካል
ባህርዳር አምባየ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 307 ለመገኘት ያናግሩን
Alyah Technology
Your #1 option for software solution.
#AlyahTechnology #DentalClinic #DentalManagementSystem #ClinicManagement #DigitalSolutions #HealthcareTechnology
አሁንም የሰራተኛ መረጃ በወረቀት? Payroll በእጅ? Attendance በተለያየ መንገድ? እየሰሩ ነው?
እነዚህን ሁሉ አንድ ዲጅታል ስርዓት ማስተዳደር ይችላል!
የሰራተኞችን መገኘት መመዝገብ፣ የስራ ሰዓትን መከታተል፣ ደመወዝን ማስላት እና የፈቃድ መረጃን ማስተዳደር በተለያዩ መንገዶች መፈጸም የስራ ጊዜን ይወስዳል።
አንድ ዘመናዊ ስርዓት ሁሉንም እንዲያስተዳድር ያድርጉ።
Smart Digital Attendance
በአንድ ስርዓት የሰራተኞችን የዕለት ተዕለት አስተዳደር በቀላሉ ያከናውኑ፦
Attendance Management
የመግቢያና መውጫ ሰዓትን በዲጂታል ይመዝግቡ እና ይከታተሉ
Attendance History
የቀድሞ የመገኘት መረጃዎችን በቀላሉ ይመልከቱ እና ይተንትኑ
Payroll Management
የሰራተኞችን ደመወዝ በቀላሉ ያስሉ እና የPayroll መረጃን ያስተዳድሩ
Leave Management
የፈቃድ ጥያቄዎችን፣ የፈቃድ ቀናትን እና የፈቃድ ታሪክን በቀላሉ ያስተዳድሩ
Work Hours & Overtime
የስራ ሰዓትን እና Overtime በተደራጀ መልኩ ይከታተሉ
Reports & Records
አስፈላጊ የAttendance፣ Payroll እና Leave ሪፖርቶችን በቀላሉ ያግኙ
Employee Management
የሰራተኞችን መረጃ በአንድ የተደራጀ ስርዓት ያስተዳድሩ
ለምን ዲጂታል ስርዓት?
. የእጅ ስራን ይቀንሳል
. የመረጃ አያያዝን ያሻሽላል
. ጊዜን ይቆጥባል
. የሰራተኛ መረጃን በተደራጀ ሁኔታ ያስቀምጣል
. የአስተዳደር ሂደትን ያቀላጥፋል
ተለያዩ ቴክኖሎጂ መፍትሄዎች እና ለ በለጠ መረጃ
📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
0928557755
0918174003
🌐 www.alyahsoftware.com
ልዩ ለሆነው የድርጅትዎ አሰራር ልዩ እና ተስማሚ የሆነ software እንሰራለን
የእርስዎ የሥራ ሂደት ከሌሎች የተለየ ነው። በመሆኑም የሚጠቀሙበት ሶፍትዌር ከንግድዎ ጋር 100% የተጣጣመ መሆን ይኖርበታል።
አልያህ ቴክኖሎጂ (Alyah Technology) ለድርጅትዎ አሠራር የሚስማሙ የሶፍትዌር መፍትሔዎችን (Custom Software Solutions) ከመሠረቱ ይገነባል። ከሃሳብዎ ጀምሮ እስከ ሙሉ የሥራ ሥርዓት (System) ድረስ ከእርስዎ ጋር ነን፦
👉 የድርጅት አስተዳደር ሥርዓት (Company Management System)
👉 የሽያጭ እና ንብረት ቁጥጥር (Sales & Inventory Systems)
👉 የሰው ሀብት እና የሠራተኞች አስተዳደር (HR & Employee Management)
👉 የሂሳብ እና የቢዝነስ አስተዳደር (Accounting & Business Management)
👉 የደንበኞች አያያዝ ሥርዓት (Customer Management Systems)
👉 የመረጃ ማሳያ እና ሪፖርት ማቅረቢያ (Dashboard & Reporting)
👉 የዌብሳይት እና የሞባይል አፕሊኬሽኖች (Web & Mobile Applications)
👉 ሌሎች በፍላጎትዎ የሚዘጋጁ የተበጁ ዲጂታል መፍትሔዎች (Custom Solutions)
እርስዎ ችግሩን ይንገሩን፤ እኛ ዲጂታል መፍትሔውን እንገነባለን!
አሠራርዎን ከተለመዱ (ዝግጁ) ሶፍትዌሮች ጋር ለማስማማት ከመገደድ ይልቅ፤ የድርጅትዎን አሠራር ትክክለኛ ቅርፅ የሚከተል የራስዎ የሆነ ሶፍትዌር እንገነባሎታለን።
ለማንኛውም ዓይነት የሶፍትዌር ግንባታ ፍላጎት ዛሬውኑ ያነጋግሩን፦
📞 0928 55 77 55 | 0918 17 40 03
🌐 ድረ-ገጽ፦ www.alyahsoftware.com
#alyahsoftware #customsofrware
ሁሉንም የድርጅትዎን ስራ በአንድ ሲስተም ማስተዳደር ቢችሉስ?
የድርጅትዎ የፋይናንስ፣ የሽያጭ፣ የግዢ፣ የእቃ አስተዳደር እና የሰው ሀብት መረጃ በተለያዩ ፋይሎችና ሲስተሞች ተበታትኖ ተቸግረዋል?
ERP System የተለያዩ የድርጅት ስራዎችን በአንድ የተቀናጀ ሲስተም እንዲተዳደሩ ያግዛል።
💡 ERP ሲስተም ምን ምን ?
🔹 💰 ፋይናንስ – የገቢና ወጪ መረጃዎን በቀላሉ ይቆጣጠራል ።
🔹 🛒 ሽያጭ – የደንበኛ መረጃንና የሽያጭ ሂደቶችን ያደራጃል።
🔹 📦 ኢንቬንተሪ – ያሉዎትን ቋሚ ንብረቶች ወቅታዊ መረጃ በቀላሉ ለመከታተል ያስችሎታል ።
🔹 📋 ግዢ – የግዢ ሂደቶችን ከፍላጎት እስከ አቅርቦት ለማስተዳደር ።
🔹 👥 ሰው ሀብት – የሰራተኞችን መረጃና ሂደቶች በተቀናጀ መልኩ ይቆጣጠራል።
🔹 📊 ሪፖርት – የድርጅትዎን አፈጻጸም በተደራጀ መረጃ ለመከታተል ።
🎯 ዋናው ጥቅም?
የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ ቦታዎች መፈለግ ሳያስፈልግ፣ የድርጅትዎን ስራ በአንድ ቦታ ማየትና መቆጣጠር።
ERP የስራ ሂደትን ለማቀላጠፍ፣ የመረጃ መደጋገምን ለመቀነስ እና በተሻለ መረጃ ላይ ተመስርቶ ውሳኔ ለመወሰን ይረዳል።
ድርጅትዎ እያደገ ከሆነ፣ አሰራሩም አብሮ መደገፍ አለበት።
Alyah Technologies የድርጅትዎን ስራ በተቀናጀ ERP System በማዘመን የተሻለ ቁጥጥር፣ ቀላል አሰራር እና የተሻለ የውሳኔ አሰጣጥ እንዲኖርዎት ያግዛል።
ለተለያዩ ቴክኖሎጂ መፍትሄዎች እና ለ በለጠ መረጃ
📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
0928557755
0918174003
🌐 www.alyahsoftware.com
Alyah Technologies
.
#AlyahTechnologies #TechnologySolutions
#ERP #BusinessManagement #DigitalTransformation
🌻 እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
Alyah Technologies ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለ፳፻፲፱ (2019) አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፣ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የስኬት ዓመት እንዲሆን ከልብ ይመኛል።
አዲሱ ዓመት በቴክኖሎጂ የምንለወጥበት፣ አዳዲስ ዲጂታል ስርዓቶችን የምንገነባበት፣ የስራ ሂደቶችን የምናቀላጥፍበት እና የዲጂታል መፍትሄዎችን በመጠቀም የተሻለ ነገን የምንፈጥርበት ዓመት ይሁንልን።
✨ መልካም አዲስ ዓመት!
Alyah Technologies
#AlyahTechnologies #EthiopianNewYear #Technology #DigitalSolutions #DigitalTransformation #Innovation #BahirDar #Ethiopia
💻 የቴክኖሎጂ መፍትሄ ሲመርጡ ሊያስቡባቸው የሚገቡ 5 ነጥቦች
ዛሬ ቴክኖሎጂ ለንግድ እድገት፣ ለተቋማት ውጤታማነት እና ለደንበኛ ልምድ ወሳኝ ሚና አለው።
ነገር ግን የቴክኖሎጂ መፍትሄ መምረጥ ማለት በጣም ዘመናዊውን ቴክኖሎጂ መግዛት ብቻ አይደለም። መፍትሄው ከንግድዎ ፍላጎት እና ከወደፊት እቅድዎ ጋር መጣጣም አለበት።
1️⃣ የንግድዎን ፍላጎት ይለዩ
ቴክኖሎጂው የትኛውን ችግር ሊፈታ ነው?
ከመምረጥዎ በፊት የንግድዎን ትክክለኛ ፍላጎት መረዳት ወሳኝ ነው።
2️⃣ ከወጭና ከጥቅም አንፃር
የመጀመሪያ ወጪውን ብቻ አይመልከቱ።
የጥገና፣ የማሻሻያ እና የስልጠና ወጪዎችን ጨምሮ ከሚያመጣው ጥቅም ጋር ያነጻጽሩ።
3️⃣ ደህንነትና የመረጃ ጥበቃ
የንግድ እና የደንበኛ መረጃዎ ደህንነት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። 🔐
የመረጃ ጥበቃ፣ የመዳረሻ ቁጥጥር እና የBackup አማራጮችን ያስቡ።
4️⃣ ሊሰፋ መቻሉን ይመልከቱ
ዛሬ የሚያስፈልግዎትን ብቻ ሳይሆን ነገ ሲያድጉ መፍትሄው አብሮ ሊያድግ ይችላል? የሚለውን ይጠይቁ። 📈
5️⃣ የአገልግሎትና የቴክኒክ ድጋፍ
ጥሩ ቴክኖሎጂ ብቻ በቂ አይደለም።
ከመፍትሄው በኋላ የቴክኒክ ድጋፍ፣ ጥገና እና የማሻሻያ አገልግሎት መኖሩን ያረጋግጡ።
ትክክለኛው ቴክኖሎጂ የተሻለ አሠራርን ይፈጥራል።
መፍትሄ ከመምረጥ በፊት ፍላጎትዎን ይለዩ፣ አማራጮችን ያነጻጽሩ እና የወደፊት እድገትዎን ያስቡ።
ለተለያዩ ቴክኖሎጂ መፍትሄዎች እና ለ በለጠ መረጃ
📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
0928557755
0918174003
🌐 www.alyahsoftware.com
Alyah Technologies
.
#AlyahTechnologies #TechnologySolutions #DigitalTransformation
🍽 Digital menu ለ Restaurant እና Hotel የሚያመጣቸው 5 ጥቅሞች
በAlyah Technologies Digital Menu የRestaurant ወይም Hotel ንግድዎን በቀላል፣ በፈጣን እና በዘመናዊ የዲጂታል መንገድ ያሳድጉ።
⭐️ 5 ዋና ዋና ጥቅሞች
🔹 1. የደንበኛ ልምድ ያሻሽላል
ምግብዎን በግልጽ ምስል፣ መግለጫ እና ዋጋ ያቅርቡ።
🔹 2. ወጪን ይቀንሳል
የወረቀት ሜኑን ማተምና በተደጋጋሚ መቀየር የሚያስከትለውን ወጪ ይቀንሱ።
🔹 3. ለማዘመን ቀላል ነው
ዋጋ፣ ምግብ ወይም Special Offer ሲቀየር ሜኑዎን በፍጥነት ያዘምኑ።
🔹 4. የብራንድዎን ገጽታ ያሳድጋል
ዘመናዊ እና ሙያዊ ሜኑ ለደንበኞችዎ የተሻለ የንግድ ምስል ይፈጥራል።
🔹 5. የሽያጭ እድልን ያሳድጋል
ተመራጭ ምግቦችን፣ ልዩ ቅናሾችን እና አዲስ ምርቶችን በቀላሉ ያስተዋውቁ።
ሜኑዎን ዲጂታል ያድርጉ።
ንግድዎን ወደፊት ያሻግሩ።
Alyah Technologies
💡 የንግድዎን ሀሳብ ወደ ተግባራዊ ዲጂታል መፍትሔ እንለውጣለን።
ለበለጠ መረጃ አድራሻ
📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
0928557755
0918174003
🌐 www.alyahsoftware.com
.
#AlyahTechnologies #ዲጂታልሜኑ #ሆቴል #ሬስቶራንት #ዲጂታልለውጥ #ቴክኖሎጂ
🍽 Digital menu ለ Restaurant እና Hotel የሚያመጣቸው 5 ጥቅሞች
በAlyah Technologies Digital Menu የRestaurant ወይም Hotel ንግድዎን በቀላል፣ በፈጣን እና በዘመናዊ የዲጂታል መንገድ ያሳድጉ።
⭐️ 5 ዋና ዋና ጥቅሞች
🔹 1. የደንበኛ ልምድ ያሻሽላል
ምግብዎን በግልጽ ምስል፣ መግለጫ እና ዋጋ ያቅርቡ።
🔹 2. ወጪን ይቀንሳል
የወረቀት ሜኑን ማተምና በተደጋጋሚ መቀየር የሚያስከትለውን ወጪ ይቀንሱ።
🔹 3. ለማዘመን ቀላል ነው
ዋጋ፣ ምግብ ወይም Special Offer ሲቀየር ሜኑዎን በፍጥነት ያዘምኑ።
🔹 4. የብራንድዎን ገጽታ ያሳድጋል
ዘመናዊ እና ሙያዊ ሜኑ ለደንበኞችዎ የተሻለ የንግድ ምስል ይፈጥራል።
🔹 5. የሽያጭ እድልን ያሳድጋል
ተመራጭ ምግቦችን፣ ልዩ ቅናሾችን እና አዲስ ምርቶችን በቀላሉ ያስተዋውቁ።
ሜኑዎን ዲጂታል ያድርጉ።
ንግድዎን ወደፊት ያሻግሩ።
Alyah Technologies
💡 የንግድዎን ሀሳብ ወደ ተግባራዊ ዲጂታል መፍትሔ እንለውጣለን።
ለበለጠ መረጃ አድራሻ
📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
0928557755
0918174003
🌐 www.alyahsoftware.com
.
#AlyahTechnologies #ዲጂታልሜኑ #ሆቴል #ሬስቶራንት #ቴክኖሎጂ #Ethiopia #BahirDar
💡 Tech Tip
📊 የንግድዎ መረጃ በተለያዩ ቦታዎች ነው?
Excel፣ ወረቀት እና የተለያዩ ሲስተሞች ላይ መረጃ ማስቀመጥ የስራ ፍጥነትን ሊቀንስ እና ውሳኔ መስጠትን ሊያዘገይ ይችላል።
💡 መፍትሄው? ERP
ERP የፋይናንስ፣ HR፣ ፕሮጀክት፣ እቃ እና ሌሎች የንግድ ሂደቶችን በአንድ የተቀናጀ ሲስተም ለማስተዳደር ይረዳል።
📌 አንድ ሲስተም። አንድ መረጃ። የተሻለ ውሳኔ።
📩 ለድርጅትዎ ተስማሚ የERP መፍትሄ ለማግኘት እኛን ያግኙ ።
📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
0928557755
0918174003
🌐 www.alyahsoftware.com
Alyah Technologies
🚀 INSPIRE • INNOVATE • IMPACT
#AlyahTechnologies #TechTip #ERP #DigitalTransformation
💡 Tech tip
📊 Is your business data managed across different platforms?
The solution? An ERP system.
Enterprise Resource Planning (ERP) integrates key business processes into one centralized platform, including:
💰 Finance & Accounting
👥 Human Resources
📋 Project Management
📦 Inventory & Procurement
🤝 Customer Relationship Management
📌 Organized Data • Efficient Operations • Better Decisions
At Alyah Technologies, we develop customized ERP solutions designed to streamline business operations, improve visibility, and support digital transformation.
For more information
📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
+251928557755
+251918174003
🌐 www.alyahsoftware.com
🔹 TikTok
🔹 Facebook
🔹 Instagram
🔹 Telegram
#AlyahTechnologies #ERP #DigitalTransformation #EnterpriseSoftware #BusinessTechnology #TechTip
+3
የአልያህ ቴክኖሎጂስ አዳዲስ ዲጂታል ሲስተሞች ለዕይታ ቀረቡ:-
የአማራ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ "ኤሌክትሮኒክስ ለዲጂታል 2030 መሰረት" በሚል መሪ ቃል ባዘጋጀው አውደ ርዕይ ላይ፣ አልያህ ቴክኖሎጂስ ያበለጸጋቸው ሁለት ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ሲስተሞች ለእይታ ቀርበዋል።
አውደ ርዕዩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ ጎብኝተዋቸዋል። በዕለቱ ለዕይታ የቀረቡት ሁለቱ ዋና ዋና ሲስተሞች፡-
የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት ሲስተም (Investment Management System - IMS): የኢንቨስትመንት ሂደቶችን ለማቀላጠፍ፣ ለመቆጣጠር እና የኢንዱስትሪዎችን አፈፃፀም በዲጂታል መንገድ ለመደገፍ የሚያስችል ሲስተም።
የተቀናጀ የግብርና መረጃ አስተዳደር ሲስተም (Integrated Agriculture Information Management System - IAIMS): የግብርናውን ዘርፍ በመረጃ ለማጠናከር፣ ምርታማነትን ለመጨመር እና የግብርና መረጃዎችን በአግባቡ ለመያዝ የሚያግዝ ዘመናዊ ሲስተም ።
#alyahtechnologies
በአልያህ ቴክኖሎጂ ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢንቨስትመንት ማስተዳደሪያ ሥርዓት ተጨባጭ ለውጥ እያመጣ መሆኑ ተጠቆመ!!
ባህርዳር፡ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም (ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ)
የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲሱን IMS (Investment Management System) የኢንቨስትመንት ማስተዳደሪያ ሥርዓት በአያልነህ ቴክኖሎጂ ተለምቶ ወደ ሥራ መግባቱ ይታወቃል።
አዲሱ የኢንቨስትመንት ማኔጅመንት ሲስተም የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ከመመዝገብ ጀምሮ እስከ ፕሮጀክቶች ክትትልና ሪፖርት ድረስ ያሉ ሂደቶችን በዲጂታል መልኩ ለማስተዳደር የሚያስችል ሲሆን የኢንቨስትመንት መረጃዎችን በተደራጀና በቀላሉ ተደራሽ በሆነ መልኩ ለማስቀመጥ ያግዛል ተብሏል ።
https://www.facebook.com/share/p/1DkjairtGn/
የቴክኖሎጂ ግንዛቤ | Cloud Storage እና Local Storage
ዲጂታል ፋይሎችን ለማከማቸት Cloud Storage እና Local Storage ሁለቱም የራሳቸው ጥቅም አላቸው። ልዩነታቸውን መረዳት ለፍላጎትዎ ተስማሚውን የማከማቻ መንገድ እንዲመርጡ ይረዳዎታል።
☁️ Cloud Storage
• የኢንተርኔት ግንኙነት ካለ ከየትኛውም ቦታ ፋይሎችዎን ማግኘት ይችላሉ
• በተለያዩ መሳሪያዎች መካከል ፋይሎችን በቀላሉ ማመሳሰል ያስችላል
• ለBackup ስራ ምቹ ነው
• ሙሉ በሙሉ ለመጠቀም የኢንተርኔት ግንኙነት ሊያስፈልግ ይችላል
💾 Local Storage
• ፋይሎች በቀጥታ በኮምፒውተርዎ፣ በስልክዎ ወይም በStorage Drive ላይ ይቀመጣሉ
• ፋይሎችን ለማግኘት ኢንተርኔት አያስፈልግም
• በተለይ ትልልቅ ፋይሎችን ሲያገኙ ፈጣን ሊሆን ይችላል
• መሳሪያው ሊጠፋ፣ ሊበላሽ ወይም ሊጎዳ ይችላል
📌 የትኛውን መምረጥ ይገባል?
🌐 ለቀላል መዳረሻ፣ ትብብር እና Backup → Cloud Storage
💻 ለOffline Access፣ የበለጠ ቀጥተኛ ቁጥጥር እና ፈጣን Local Access → Local Storage
💡 ለብዙ ተጠቃሚዎች ግን ሁለቱንም በጥምረት መጠቀም የተሻለ አማራጭ ሊሆን ይችላል።
Technology • Innovation • Digital Solutions
#digitalskill#"alyahtechnology
ቴክኖሎጂ የንግድ ስራን ቀላል፣ ዘመናዊ እና ውጤታማ ማድረግ አለበት ብለን እናምናለን።
በAlyah Technology ዘመናዊ የዲጂታል መፍትሄዎችን እናቀርባለን፦
-Website Development
-Digital Solutions
- ERP System
Cloud service
እናንተም ጀማሪ ንግድ፣ አነስተኛ ድርጅት ወይም እያደገ ያለ ድርጅት ቢሆኑም፣ ሀሳብዎን ወደ እውነተኛ ዲጂታል መፍትሄ ለመቀየር ከጎናችሁ ነን።
#AlyahTechnology #DigitalSolutions #Technology #Ethiopia #BusinessGrowth
ቴክኖሎጂ በየቀኑ እየተለወጠ ነው።
እኛም ከእሱ ጋር አብረን መማርና መለወጥ አለብን። 🚀
በቅርቡ የተማርከው/ሽ ወይም የተጠቀምከው/ሽ አንድ የቴክኖሎጂ መሳሪያ ወይም ክህሎት ምንድነው?
📱 ምናልባት ለሌላ ሰው በጣም ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።
👇 ከታች አጋሩን!
📍ባሕር ዳር፣ አምባዬ ህንፃ፣ 3ኛ ፎቅ
0928557755
0918174003
🌐 www.alyahsoftware.com
#Alyahtechnology #Freelancing #BahirDar #Ethiopia
