cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🅘🅢🅛🅐🅜🅘🅒 🅝🅐🅢🅗🅘🅓🅐

You want islamic nashid in small size just join this channel ኢስላማዊ ነሺዳዎችን በትንንሽ ሜጋባይት ይፈልጋሉ 🤔🤔🤔 🤳🤳🤳🤳 እንግዲያውስ ይህንን ቻናል አሁኑኑ join join join ያድርጉት 👇👇👇👇👇 https://telegram.me/islamicnashida ለአስተያየት 👉👉 @Onlineoline

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
184
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ስቴም ፓወር (STEMpower) ከቪዛ (Visa) እና ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የሥራ ፈጠራ ክህሎት እና መሰረታዊ የፋይናንስ ትምህርት ላይ ባለፉት 4 ዙሮች ከ600 በላይ ሰልጣኞችን አሳትፏል። ስልጠናውን ከተከታተሉ ሰልጣኞች መካከል የፈጠራ ሀሳባቸውን ወደ መሬት በማውረድ ሥራ የጀመሩ እና ለመጀመር በሂደት ላይ ያሉ ሰልጣኞች ይገኙበታል። አሁን ደግሞ 5ተኛ ዙር ሥልጠና ለመስጠት ምዝገባው እየተካሄደ ነው። የሥልጠናው ፕሮግራም የሚያካትተው ፦ • የተከታታይ 6 ቀን የሥራ ፈጠራ እና መሰረታዊ የገንዘብ አያያዝ ሥልጠና • 3 ወር የንግድ ማበልጸግ እና ማማከር አገልግሎት (Business Development and Consultation, Coaching and Pitching) • 9 ወር የተለያየ የማማከር ድጋፍ, ክትትል እና ሜንቶርሺፕ • ፕሮቶታይፕ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎችን ጨምሮ ነጻ የማምረቻ ላብራቶሪ አገልግሎት በስልጠናው የሚሳተፉ፦ - የሥራ ፈጠራ ክህሎቱን ማዳበር እና ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች መጠቀም የሚፈልግ፤ - በግብርና፣ ጤና፣ አገልግሎት፣ ምህንድስና እና ቴክኖሎጂ እና ሌሎችም ዘርፎች የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ላላቸው ቅድሚያ እንሰጣለን፤ - ሴት የሥራ ፈጣሪዎች እንዲመዘገቡ እናበረታታለን። በሥልጠናው መሳተፍ የምትፈልጉ በተለይ የፈጠራ ሀሳብ ያላችሁ እስከ ሐምሌ 22 2014 ዓም ተመዝግባችሁ ስልጠናውን እና ሌሎች አገልግሎቶቹን በነጻ መውሰድ ትችላላችሁ። ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3PK7LY2 #StemPower #VISA @Free_Education_Ethiopia Stay Safe!
Показать все...
H
Показать все...
ጥሩ እድል ለእህቶች‼ =============== ✍ ትናንት በምስራቅ አፍሪካ የድረ ገፅ ግንባታ team ውስጥ ለመግባት ሃገራችንን ወክሎ ሲወዳደር የነበረው ወንድማችን የሕያ ውጤቱን ዛሬ 12:00 ላይ የሚያውቅ ይሆናል። አላህ ያሳካለት። በነገራችን ላይ ሌሎች ቢያሸንፉም እነዛም የሱማሊያ ሙስሊም ወንድሞቻችን ናቸው። ጣጣ የለው። በተረፈ አንድ ነገሮችን ያስተዋለ ወንድም ባለፈ ኮዲንግ ለጀማሪዎች የሚያስተምር ቡትካምፕ በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ስለተጀመረ ማንም ይሁኑ ማንም ግቡና ተማሩ ብዬ ጠቁሚያችሁ ነበርና ያንን ተመልክቶ አቅሙ ለሌላቸው 11 እህቶች የግማሽ ክፍያውን ስፖንሰር አደርጋቸዋለሁ፤ አጣርተህ ዝርዝራቸውን ላክልኝና ቀኑ ሳያልፋቸው ቶሎ ይመዝገቡ ብሎኛል። ምዝገባው የሚያልቀው ነገ ነው ስላሉ። እኔ ምን አሰብኩ። ይህንን እድል ለኒቃቢስቶች ብንሰጣቸው። ምክንያቱም ከማንም በላይ በተመረቁበት ፊልድ እንደሌላው ተሯሩጠው ሥራ ለመፈለግ የሚቸገሩት እነርሱ ናቸው። ከፊሉ የመንግስት ተቋም ጭምር ኒቃብ ለብሶ መሥራት አይቻልም ይላቸዋል። ከፊሎ የሚሠሩ ሁላ አይመስለውም። ይህ የቴክኖሎጂና የዴቨሎፕመንት ፊልድ ግን ቤታቸው ውስጥ ቁጭ ብሎ እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ ዓለም ላይ የሚሠሩበት ነውና ለቁጥብነትም ለነርሱ ይበልጥ ወሳኝ ስለሆነ ለነርሱ እናድርግ። ስለዚህ የመክፈል አቅሙ የሌላችሁ ሳትዋሹ አላህን ፍሩና በውስጥ t.me/Murad_Tadesse ንገሩኝና ልኬለት ከዚያ ሳይዘጋባችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ። ዝም ብላችሁ ስለላካችሁልኝ ብቻ ቀጥታ አላስተላልፍለትም። ለመማር ቁርጠኛ መሆናችሁንና የእውነትም የመክፈል አቅሙ እንደሌላችሁ የማጣራበት መንገድ ከሚያውቃችሁ ሰው ፈልጌ አመቻቻለሁ። በተረፈ ወንዶችና የመክፈል አቅሙ ያላችሁ ደግሞ ቀኑ ሳያልቅባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ ወይም ስፖንሰር አፈላልጉ። አቅሙ ለሌላቸው ለአንድ ሰውም ቢሆን ስፖንሰር እሆናለሁ፤ የኛም ልጆች ወደ ቴክኖሎጂው ይቀላቀሉልን፣ ወደፊት ጊዜው የቴክኖሎጂ ፊልዶች ነውና የሚል አቅሙ ያለው ሰው ካለም ያሳውቀኝ። እያጣራሁ ዝርዝራቸውን እልክለታለሁ።
Показать все...
Murad Tadesse

Don't be so quick to Judge me;U only see what I choose to show U.I'm I

sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it. https://e.vg/6jBb3
Показать все...
Watch the video to make money 🎉

Watch videos and get $ 0.60 per minute of viewing.

እስኪ አንድ ጊዜ ወደዚህ ኑ'ማ! ትናንት አንድ ወንድም ደወለልኝ። እነርሱ በሚሰግዱበት መስጅድ ከዙህር ሶላት በኋላ አንድ ሰው ተነስቶ ባለቤቱና ልጁ ታመው ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንደሚገኙና ማሳከሚያ ገንዘብ ስላጣ ትብብር እንዲደረግለት እንደጠየቀ ነገረኝ። ቀረብ ብዬ ሳናግረውና ስጠይቀው እንደ ሌሎች ጠያቂዎች አይደለም፤ ጉዳዩ እውነት ነውና ብንተባበረው አለኝ። አጣራ አልኩትና እዛው ሆስፒታል ሂዶ ሲያጣራ፤ አማርኛ በደንብ ስለማይችል እንጂ ያለው እውነታ ከተናገረውም በላይ ልብ የሚነካ ነው አለ። ህጻኗ IC ክፍል ነበር ያለችው። ከክፍለ ሃገር ስለመጡ እዚህ ዘመድም ሆነ የሚያውቁት ሰው የላቸውም። ከሕክምናው ወጪ ባሻገር የዕለት ምግብ እንኳ ተቸግረዋል አለ። በገንዘብ እጥረት ምክንያት የትብብር ነገሮችም ስላለቁ ከሆስፒታሉ እንዲለቁም ሊደረጉ ይችላሉ አለ። እዛው አንድት ሙስሊም ነርስ አግኝቶ ስላለው ነገር ያጫወተችውን ነገረኝ። ቅድም ከዙህር በፊት ደውሎልኝ ብሎ ደወለልኝ። ህጻን ልጁን «ከአይሲ ክፍል ለቀዶ ጥገና ወስደዋታልና ምናልባት ከሞተች ምንድን ነው የማደርገው?» አለኝ አለ። የሚያውቀው ስለሌለ የት ይቀብራታል? «አብሽር! አላህ ያሽርልህ! አላህ ከወሰነውም ለቀብሩ አትሰብ!» እንዳለው ነገረኝ። እሺ! በቃ መረጃቸውን ከባንክ አካውንት ጋር ላክልኝ ስለው ባንክ አካውንት የሚባል የላቸውም። ፈቃደኛ ከሆነች የነርሷን አመቻችና ላክልኝ ብዬው ወደ ዙህር ሶላት ሄድን። አሁን ሲደውልልኝ እንዳለውም ህጻኗ ወደ አኺራህ ሄደች። ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን። እናት አሁንም ሆስፒታል አልጋ ላይ በሕክምና ናት። አባት ልጁን ሊቀብር መኪና አመቻችተውለት እየሄደ ነው። ብቻ ያሳዝናል። ለምግብም ለመድኃኒት መግዣም ስለሌላቸው አሁን አቅሙ ያላችሁ ተባበሯቸው። ስልካቸው ቀፎው ባትሪ ተበላሽቶበታል። ይሄኛው ወንድም አሠራልሃለሁ ብሎ ይዞታል። አሁን በነርሷ በኩል የምትችሉትን ተባበሩት። ስም፦ Medina Yesufe Muhammed 1000336891012 commercial bank 80800387 Abyssinia 3979508000016 Buna bank ስልኳ፦ +251902322123 ቅርብ የሆናችሁ ደግሞ በአካል ሂዳችሁ ብታጽናኗቸውና ኢስላማዊ ወንድም እህትነት ከመወለድም በላይ መሆኑን ብታሳዯቸው መልካም ነው። የቻላችሁ የምትልኩበትን ደረሰኝ በውስጥ ብትልኩልኝ!
Показать все...
FIAS 👉FIAS is an abrivation, It stands for Foreign Investment advisory service. * በኮሚሽን የሚሰራ የማስታወቂያ ድርጅት ነው። * ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች ጋር ይሰራል። እና በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው። ክሊክ ማድረግ ብቻ ነው። በዛ ቢባል 5 ዲቂቃ ቢወስዱ ነው። አንድ አባል የሚሰጠው የስራ ብዛትና የሚያገኘው ብር እንደ ደረጃው ይለያያል። ደረጃዎቹ VIP-0, VIP-1, VIP-2, VIP-3, VIP-4, & VIP-5 ናቸው። * You must start with 9 when entering a phone number. * If you have more questions, you can ask. 1. VIP 0 * አንድ አባል ገና እንደተመዘገበ የሚሰጠው ደረጃ ነው። * በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 3 ስራዎችን ብቻ ነው። * ለአንዱ ስራ 5 ብር ይከፈለዋል። * በቀን 15.00, በወር 450.00, ይሰራል * ብር ማውጣት የሚችለው አንድ ጊዜ ብቻ ሆኖ ብሩም 100 ብር ነው። 2. VIP 1 * ይህ ደረጃ አባሉ 1,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው። * በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 4 ስራዎችን ነው። * ለአንዱ ስራ 6 ብር ይከፈለዋል። * በቀን 24 ብር, በወር 724.00 ብር ያገኛል። * ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል። 3. VIP 2 * ይህ ደረጃ አባሉ 3,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው። * በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 6 ስራዎችን ነው። * ለአንዱ ስራ 16 ብር ይከፈለዋል። * በቀን 84 ብር, በወር 2,520 ብር ያገኛል። * ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል። 4. VIP 3 * ይህ ደረጃ አባሉ 6,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው። * በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 11 ስራዎችን ነው። * ለአንዱ ስራ 16 ብር ይከፈለዋል። * በቀን 176 ብር, በወር 5,280 ብር ያገኛል። * ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል። 5. VIP 4 * ይህ ደረጃ አባሉ 10,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው። * በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 17 ስራዎችን ነው። * ለአንዱ ስራ 18 ብር ይከፈለዋል። * በቀን 306 ብር, በወር 9,180 ብር ያገኛል። * ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል። 6. VIP 5 * ይህ ደረጃ አባሉ 30,000 ብር ከፍሎ የሚሰጠው ደረጃ ነው። * በቀን ክሊክ የሚያደርጋቸው 38 ስራዎችን ነው። * ለአንዱ ስራ 25 ብር ይከፈለዋል። * በቀን 905 ብር, በወር 28,500 ብር ያገኛል። * ከአንድ ጊዜ በላይ ብር ማውጣት ይችላል። * ልብ ይበሉ አባሉ 1,000 ብር ከፍሎ VIP 1 ተመዝግቦ ከሆነና ደረጃውን ወደ VIP 2 ማሳዳግ ከፈለገ የሚከፍለው 2,000 ብር ነው። ምክንያቱም ለVIP 1 የከፈለው 1000 ብር ታሳቢ ይደረጋል። በFIAS ላይ ለመመዝገብና ስራ ለመስራት ይህንን ቅደም ተከተል ይከተሉ 1.በቅድሚያ ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=VAXwGjnr&t=1652384540580 2. ስልክ ቁጥር አስገቡ። ስታስገቡ (ከ9 ጀምሮ መሆን አለበት) 3. Verification ላይ ከጎን ካለው ምስል ላይ የሚታዩትን ፊደሎችና ቁጥሮች ምንም ሳትለውጡ አስገቡ። 4. password የራሳችሁን አስገቡ(አትርሱት)k 6_16 balew 5. Transaction pasword 6_16 balew yalance የራሳችሁን አስገቡ። (አትርሱት) Inbox me for more information @onlineoline

የሶፍትዌር ኢንጂነር የመሆን ፍላጎታችሁን ማሳካት ትፈልጋላችሁ? ALX's Software Engineering Programme, delivered in partnership with Holberton School, can get you certified in just 12 months. With MasterCard Foundation support, the program is delivered for FREE.  Apply today at https://bit.ly/3rV6rsf ይህንን እድል መጠቀም ለሚፈልጉ ወዳጅ ዘመዶ ማጋራት እንዳይረሱ። #Share ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!! @hahujobs @hahujobs_bot
Показать все...
Software Engineering by ALX - Certify in 9-12 months

12 month Software Engineering programme by African Leadership, ALX. Develop now.

#የራስጌ_የኮርነር #ለቢሮ_ለሪሰፕሽን #ለልደት_ለሰርግ #ለምርቃት.... ለልዩ ልዩ የስጦታ ቀናት እናንተ በምትፈልጉት ዲዛይንና ምርጫ በትእዛዝ እንሰራለን። https://t.me/pmbn7
Показать все...
ፊኒክስ Art Studio

.....see all art with as.....for more contact @Dunu12 or 0945949282

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.