cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

قناة الرضوان

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ይህ ቻናል የሚለቀቅበት:- ✔የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች ✔የተለያዩ ዳዕዋዎች ✔የተለያዩ ለሙስሊም የሚጠቀሙ መረጃዎች ✔እለታዊ ሀዲሶች ✔የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
177
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Let us help our sister Neima

1000222477078 CBE Hanan khadir

📮መውሊድ መሰረቱ ምንድነው? 📎በኡስታዝ ቢላል ሙሐመድ(አቡ ፈውዛን)
Показать все...
መውሊድ መሰረቱ ምንድነው?!.mp310.81 MB
📮 መውሊድ ቢዳአቱል ሀሰናት ነውን? 🔄 ዲን ላይ ቢዳአቱል ሀሰናት ሚባል ነገር አለን? 🔄 ሰሀቦች ለመልክተኛውﷺ የነበራቸው ውዴታ ምን ይመስል ነበር? 🔄 መውሊድና መልክተኛው ﷺ መውደድና መከተል ማለት እንዴት ነው በሚል አሪፍ ማብራርያ 🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳህ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/6745
Показать все...
መውሊድ ቢዳአቱል ሀሰናት ነውን?.mp35.69 MB
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ 🚧ታላቅ የመድረሳ ምርቃት!!🚧 በአንሧር መስጂድ ለ1 አመት የቁርአን እና የኪታብ ትምህርት ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች የአመቱ ማጠናቀቂያ 2ተኛ ዙር ምርቃት ላይ እንዲታደሙ በአክብሮት ተጋብዘዋል። 📌በምርቃቱ ላይ የሚኖሩ ፕሮግራሞች:- 1⃣የቁርአን ቲላዋዎች 2⃣የቁርአን ውድድር (ከተለያዩ መርከዞች) 3⃣የተለያዩ ግጥሞች 4⃣ኹጥባህ እና ሌሎችም የተለያዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ። አድራሻ:- አየር ጤና አንሧር መስጂድ ቀን:- የፊታችን እሁድ መስከረም 16/2014 ዓ.ል ሰዓት:- ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ማሳሰቢያ:- ለሴቶች በቂና ምቹ ቦታ አለ። ማርፈድ አይፈቀድም ነገር ግን መቅረት አይፈቀድም።
Показать все...
Показать все...
ቻነላችን የሚያቀርባቸው ስራዎች

የቻነላችን ሊንክ

https://t.me/Redwan_channel

Don't forget to join 👇👇👇👇👇https://t.me/Redwan_channel
Показать все...
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.