♾ᏋmᎯ🎎ᎯᏰᎯ♥️
Hi peoples Well COme በze channel ቤተሰቦቻችን feta ዘna leማድረግ እsባnale gn esk 😳😳 ahuie Join eyalachuie aydlm 😣 Well engide join share bemadrig ደግነታቹ asayoing enamie እናንተንም ፈፈፈፈፈtttttt ዘዘዘዘናና lamadergie asebenale so ተ ቀ ላ ቀ ል / ይ beka tnks 👌😍😍
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
281
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
ይድረስ ለጥጋበኛዋ ሚስቴ🙄
ውዴ በአለም ላይ 7.8ቢሊየን ሰወች ይኖራሉ😕
ሴቶች 5.6 ቢሊየን 🙄
ወንዶች 2.2 ቢሊየን😕
አየሽ ቺኳ ቆም ብለሽ አስቢ እኔ ላይ ከመጥገብሽ በፊት ከ2.2ቢሊየን ወንዶች መካከል
1 ቢሊየኑ አግብቷል
130,000ሺው እስር ቤት ነው
70,000ው እብድ ነው
ይህም ማለት 1ቢሊየን ወንዶች ብቻ ናቸው ዝግጁ ለትዳር ከ1ቢሊየን ውስጥም
50% ስራ የለውም
3% ጌ ነው
5% የካቶሊክ ቄስ ነው
7% ዘመዶችሽ ናቸው
35% ከ66 አመት በላይ ናቸው
እና መጥገብሽን ትተሽ እንደወርቅ ተንከባከቢኝ😌
አይቁላሸ
አትጥገቢ
አትሻፍጅ
አታካብጅ🙄
ተፃፈ በየዋሁ ባልሽ🙄🔪
°°° °°° °°° °°° °°° °°° °°°
Share @couplesgoal3
Join @betwdave
ምንአጠፋሁ የኔ ፍቅር🥺
ጠፋሽብኝ ሄደሽ ቀረሽ😢
ያላንቺ አይሆንም ታውቂያለሽ❤️
በመጥፋትሽ ባንቺ መቅረት🖤
ወና ሆኗል የኔ ህይወት😏
ጨለማ ወረሰው ቤቴ
አቅቶኛል ያላንቺ ነይ😍
በስራ ዝየ ቢቀልም ሀሳቤ😒
ቢረጋጋልኝም ናፍቆትና ልቤ😔
ማታ ግን ከበደኝ ከቤቴ ስገባ(2x)
ሁሉም ሰው ሲለየኝ ሲጠፋ ወከባ😞
አንቺ የለለሽበት ዙሪያል ጠቁሮ ቤቱ🙃
ብርዱ አቆራመጠኝ ጨነቀኝ በብርቱ☹️
ወይ አልቅሸ አላለቅስ🥲 ወይ ጮሄ አይወጣልኝ
ልቤንና ቤቴን ጨለማ ውጦብኝ😩
ይጨንቀኝ ጀመር🤨
4.60 KB
Bsak bcaweta bdsta bzen balfut ametat sntun asalfn
😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Share @couplesgoal3
Join @betwdave
2.87 KB
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.