cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

LIVE SCORE

እዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዳዲስ ስፖርታዊ መረጃዎች ፣ አሪፍ ስፖርታዊ ትንተና እንዲሁም የቀጥታ ጨዋታዎችን ከየስታዲየሞቹ በቀጥታ እናስተላልፋለን። ለአስተያየት ወይም ለጥያቄ @kirajb

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
973
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አጠቃላይ ጨዋታዎች ውጤት ማንችስተር ሲቲ 5-0 አርሰናል ብራይተን 0-2 ኤቨርተን ኖርዊች 1-2 ሌስተር ሲቲ ኒውካስትል 2-2 ሳውዝሀምፕተን አስቶን ቪላ 1-1 ብሬትፎርድ ዌስትሀም 2-2 ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑል 1-1 ቼልሲ በርንሌይ 1-1 ሊድስ ዩናይትድ ቶተንሀም 1-0 ዋትፎርድ ወልቭስ 0-1 ማን ዩናይትድ @livescoreET
Показать все...
3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አጠቃላይ ጨዋታዎች ውጤት ማንችስተር ሲቲ 5-0 አርሰናል ብራይተን 0-2 ኤቨርተን ኖርዊች 1-2 ሌስተር ሲቲ ኒውካስትል 2-2 ሳውዝሀምፕተን አስቶን ቪላ 1-1 ብሬትፎርድ ዌስትሀም 2-2 ክሪስታል ፓላስ ሊቨርፑል 1-1 ቼልሲ በርንሌይ 1-1 ሊድስ ዩናይትድ ቶተንሀም 1-0 ዋትፎርድ ወልቭስ 0-1 ማን ዩናይትድ @livescoreET
Показать все...
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሳውዝሀምፕተን 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ ወልቭስ 0-1 ቶተንሀም አርሰናል 0-2 ቼልሲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ሪያል ሶሴዳድ 1-0 ራዮ ቫለካኖ አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 ኢልቼ ሌቫንቴ 3-3 ሪያል ማድሪድ 🇮🇹 በጣሊያን ሴሪ ኤ ዩዲኒዜ 2-2 ጁቬንቱስ ቦሎኛ 3-2 ሳሌርኒታና ናፖሊ 2-0 ቬኔዝያ ሮማ 3-1 ፊዮሬንቲና 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ሆፈንየም 2-2 ዩኒየን በርሊን ባየር ሙኒክ 3-2 ኮለን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ሊዮን 3-3 ክሌሞንት ቦርዶ 1-1 አንገርስ ስትራርቡርግ 1-1 ትሮይስ ሞንፔሌ 3-1 ሎረንት ሜትዝ 1-1 ሬምስ ሬንስ 1-0 ናንትስ @livescoreET
Показать все...
👉ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 10:00 | ኒውካስትል ከ ዌስትሀም 12:30 | ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 12:30 | ሴልታቪጎ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 03:00 | ባርሴሎና ከ ሪያል ሶሴዳድ 05:15 | ሲቪያ ከ ሪያል ቫለካኖ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ሜንዝ ከ ሌፕዚንግ 12:30 | ኮለን ከ ኸርታ በርሊን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 08:00 | አንገርስ ከ ሊዮን 10:00 | ክሌርሞንት ከ ትሮይስ 10:00 | ሬምስ ከ ሞንፔሌ 10:00 | ናንትስ ከ ሜትዝ 10:00 | ብረስት ከ ሬንስ 12:00 | ሊንስ ከ ሴንት ኤቲን 03:45 | ማርሴ ከ ቦርዶ @livescoreET
Показать все...
ትላንት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ 5-1 ሊድስ በርንሌይ 1-2 ብራይተን ቼልሲ 3-0 ክሪስታል ፓላስ ኤቨርተን 3-1 ሳውዛምፕተን ሌስተር 1-0 ወልቭስ ዋትፎርድ 3-2 አስቶን ቪላ ኖርዊች 0-3 ሊቨርፑል 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ሊል 0-4 ኒስ ፒኤስጂ 4-2 ስትራስበርግ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ አርሜኒያ ቢልፊልድ 0-0 ፍራይቡርግ ኦግስበርግ 0-4 ሆፈናየም ስቱትጋርት 5-1 ግሪሁውታር ዩኒየን በርሊን 1-1 ባየርን ሊቨርኩሰን ወልፍስበርግ 1-0 ቦኩም ዶርትሙንድ 5-2 ፍራንክፈርት 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ካርዲዝ 1-1 ሌቫንቴ ማሎርካ 1-1 ሪያል ቤቲስ አላቬስ 1-4 ሪያል ማድሪድ ኦሳሱና 0-0 ኢስፓኞል @livescoreET
Показать все...
Italy🏆 ጣልያን የ Euro 2020 ሻምፒዮን !! ከ1968 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሻምፒዮን የሆነው። @livescoreET
Показать все...
ጣልያን በ ፔናሊቲ ሰፔንን በማሸነፍ ለ ዩሮ ፍፃሜ ደርሳለች። ስለ ጣልያን ምን ይላሉ ሃሳባቹን👇 @livescoreET
Показать все...
ጣልያን ወይስ ስፔን ወደ ቀጣዩ ዙር ያልፋሉ? 👉 ዛሬ ማታ ከምሽቱ 4 ሰአት በትልቁ ስታድየም ዌንብለይ ሁለቱም የአውሮፓ የእግርኳስ ሀያለን ሀገሮች ይገናኛሉ። ምርጥ ብቃት እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙት ጣልያኖች ወይስ እየተሻሻሉ የመጡት ስፔኖች ወደ ዩሮ 2020 የፍፃሜ ጨዋታ ያልፋሉ? የእርስ በእርስ ግንኙነት 👉 በታሪካቸው ስፔን እና ጣልያን 37 ግዜ መገናኘት የቻሉት ሲሆን ጣልያን 11 ጨዋታዎች ሲያሸንፉ በተመሳሳይ ስፔን 11 ግዜ ጣልያንን መርታት ችለዋል። በተቀሩት 15 ጨዋታዎች ነጥብ ተጋርተው መውጣት ችለዋል። 👉 ካለፉት አምስት ጨዋታዎች የእርስ በእርስ ግንኘነት ስፔን ሁለት ግዜ በማሸነፍ የበላይነት ስይዙ ጣልያን አንድ ግዜ ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት። በተቀሩት ሁለት ጨዋታዎች አቻ መለያየት ችለው ነበር። 👉 ካለፉት አምስት ጨዋታዎች ጎል በማስቆጠር አሁንም የበላይነት ያላቸው ስፐይኖች ሲሆኑ 6 ጎል ማስቆጠር ችለዋል ጣልያን 4 ጎል ማስቆጠር ችለዋል። 👉 ወቅታዊ አቋም ስንመለከት ጣልያን የተሻለ ጥንካሬ እና የተሻለ የማሸነፍ ስነልቦና ያላቸው ሲሆኑ እስከአሁን በዩሮ አቻም ሽንፈትም አልቀመሱም። በስፔን በኩል ምንም እንኳን በመጀመሪያ 2 የምድብ ጨዋታዎች አቻ ቢለያዩም ከዚያ በኋላ ግን እየተሻሻሉ መምጣት ችለዋል። ታድያ ዛሬ ምሽትስ ወደ ፍፃሜው ጨዋታ ማን ያልፋል? @livescoreET
Показать все...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏆 በዩሮ 2020 እሩብ ፍፃሜ 01:00 | ቼክ ሪፐብሊክ ከ ዴንማርክ 04:00 | ዩክሬን ከ እንግሊዝ 🌎 በኮፓ አሜሪካ እሩብ ፍፃሜ ለሊት 7 ሰዓት | ኡራጓይኮ ከ ኮሎምቢያ ለሊት 10 ሰዓት | አርጀንቲና ከ ኢክዋዶር @livescoreET
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.