cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አዲስ እይታ፣ አዲስ ሂወት

islam is first!! ቅድሚያ ለኢስላም!!

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
268
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አሰ ወረ ወበ ውድ ኢስላሚክ ደዕዋ ኔትዎርክ አባላት እንደተለመደው አፍሪካ ቲቪ ከአፍሪካ አካዳሚ ጋር በመተባበር የ 6 ዙር ኮርስ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ስለሆነ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ እየገባቹ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። እንኳን ደስ አላችሁ! | *አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ*✨ | ¦ አፍሪካ አካዳሚ ¦ 📲የትም ቦታ በመሆን ፕሮግራሙን ይተከታተሉ 🤗 💡አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ልዩ ዲናዊ የርቀት ትምህርት ስልጠና *"ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት"* በሚል ርዕስ ሥልጠና (6) ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው🎉 ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት [ *ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት*] *በክቡር ሼኽ ሓሚድ ሙሳ* የሚቀርብ *ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡* 💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና! 📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ6️⃣ ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው። *አቀራረቡ* 🧭በየቀኑ ለ1 ሰዓት ብቻ የሚቀርብ ሲሆን፣ 🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ። ⏳በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል። 📉🎥 ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ፣ በድምፅ እና በፅሁፍ PDF ሊከታተሉ ይችላሉ። 🟥ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡ *ቅዳሜ ረጀብ 22/ 1442 ሒጅሪ* (March 6/ 2021 እ'ኤ'አ') ይሆናል። *የኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት ኮርስ መመዝገቢያ ቅፅ*፡ 📎[http://bit.ly/3cBMfED] ከተመዘገቡ ቡኋላ ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፤📍 📎https://t.me/Africa_Academy1 ⏱ጊዜዎን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ያሳልፉ፣ በአሏህ ፍቃድ በጣም አንገብጋቢ እና በጣም አስፈላጊ ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት ተረድተው ይመረቁ። ለሌሎችም እንዲደርስ የፕሮግራሙን ማስታወቂያ SHARE ያድርጉ🌹
Показать все...
"ኢስላማዊ ቤተሰብ ህግጋት" ሥልጠና #6 መመዝገብያ ቅጽ

ይህ ሥልጠና በአሏህ ፍቃድ በሼኽ ሓሚድ ሙሳ - ቅዳሜ የካቲት 27, 2013 Rajab 22,1442H (Mar. 6, 2021) የሚጀመር ይሆናል፡፡

Watch "21 February 2021" on YouTube https://youtu.be/faDWJeXxt7c
Показать все...
# Islamophobia#ኢስላም ጠልነት ከምን እስከ ምን#part 1

Показать все...
#Neshida Harawaa# #Galatoonfadhu# Fu'aad Ahmed fi Faamii Jemal

20. ቢላል ኢብን ረባህ (ረ.ዐ).m4a6.33 MB
heroes of Islam.jpg0.15 KB
በሰው ልጆች ታሪክ የመጀመሪያው ሙዐዚን
Показать все...
የኢስላም ጀግኖች ክፍል 20
Показать все...
Watch "ቆራጧ ሀላ አቲቅ ።Hala atik by sabit worku" on YouTube https://youtu.be/sKgA6yGRHs4
Показать все...
ቆራጧ ሀላ አቲቅ ።Hala atik by sabit worku

በሂጃቤ አልደራደርም ያለችው ሀላ አቲቅ ።ምን ገጠማት? ቪዲዪውን ተመልከቱት

Watch "የነብያችን ሰ አ ወ እዝነት የት ድረስ እንደሆነ ተመልከቱ" on YouTube https://youtu.be/B60uJR6h50A
Показать все...
#Shorts የነብያችን ሰ አ ወ እዝነት የት ድረስ እንደሆነ ተመልከቱ

#shortsማዘን ያለብን እዝነት የሰው ልጅ ባህሪ ስለሆነ ብቻ ነው ።እዝነታችን ሁሉን ያዳረሰ ይሁን

Watch "ስጦታዪ ነሺዳ#አራጋው የተዘከረበት ምርጥ ስጦታ" on YouTube https://youtu.be/2-rjQ4qVL-k
Показать все...
#ስጦታዪ ነሺዳ#አራጋው የተዘከረበት ምርጥ ስጦታ#Beast neshida #