cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ነፋኢስ መልቲሚዲያ - Nefaes Multimedia

ለጥያቄና አስተያየት👉 @Green_torrentbot የ youtube ቻናላችንን ለመቀላቀል https://youtube.com/channel/UCG4RpNsmd4SS-HM05-2MOeg በዚህ ቻናላችን የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን፣ነሽዳዎችን፣አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን ያገኙበታል።

Больше
Рекламные посты
360
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-1430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መልካም አዲስ አመት
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ለጨዋታ_አልተፈጠርንም
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
كل عام وأنتم بألف خير
Показать все...
#ዒድ_ሙባረክ ለመላው አህለሱነህ ወልጀመዐ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛው የዒደልአድሓ በኣል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የኮ/ቻ ከተማ የዒድ ስነ–ስርአት በተለመደው ቦታ በኻሊድ መስጅድ ከመሻይኾቻችን ጋር በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል ። """""'' عقيدة المسلمين الله موجود بلا مكان የሙስሊሞች እምነት: አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው ‼ አሏህ ከቦታ አይፈልግም عيد سعيد 🥰🥰🥰
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في خير መልካም ትዳር ይሁንላችሁ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
رحمك الله مولانا الهرري
Показать все...
Показать все...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት ይሄን @attach_zumer 👉 የላይቭ ደርሶች 👉 ጥንታዊ ታሪኮችን 👉  ዶክመንተሪዎችን 👉  የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በዛሬው ቀን የኡስታዝ ዑመር አበጋዝ እናት ማረፋቸውን የሰማን ሲሆን ሁላችንም ፋቲሀ እንድንቀራላቸውና ከአሏህ ምህረትን እንድንለምንላቸው እንጠይቃለን። السلام عليكم توفيت أم استاذ عمر أبغاز فاطمة حسين رحمها الله تعالى فنطلب منكم جميعا أن تقرؤوا لها الفاتحة وتستغفروا الله لها. https://t.me/Nefaesmultimedia
Показать все...
💫 ነፋኢስ መልቲሚዲያ 💫 - Nefaes Multimedia

ለጥያቄና አስተያየት👉 @Green_torrentbot የ youtube ቻናላችንን ለመቀላቀል

https://youtube.com/channel/UCG4RpNsmd4SS-HM05-2MOeg

በዚህ ቻናላችን የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን፣ነሽዳዎችን፣አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞችን ያገኙበታል።

Фото недоступноПоказать в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته #ዒድ ሙባረክ ለዉድ መሻይኾቻችንና መሪዎቻችን ለውድ ኡስታዞቻችን ለውድ የመድረሳ ተማሪዎቻችን እንዲሁም ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1444 ዐመተ ሂጅራ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደርሳችሁ ! كل عام وأنتم بألف خير تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال የኮምቦልቻ አሽዐሪያ ና ማቱሪዲያ ዐቂዳ አስተማሪ ወጣቶች ማህበር https://t.me/Nefaesmultimedia
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.