cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌺🌹 ፍኖተ ፍቅር🌹🌺

በዚህ ቻነል ስለፍቅር በፍቅር ይወራል!!! እውነተኛ፣ አስተማሪ፣ አዝናኝ፣ ጣፋጭና ልብን በፍቅር ፍክክክትትት የሚያደርጉ ፣ ከፍፍፍ ያሉና የበሰሉ የፍቅር ሀሳቦች እና እንዲሁም የተመረጡ በታላላቅ ሰዎች የተነገሩ የፍቅር አባባሎችም ይቀርባሉ ! በፍቅር ያኑረን❤️❤️!

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
234
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ከሁሉ ፍቅር ይቀድማል! ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ፍቅርን ፍጠር አካባቢህን በሙሉ በፍቅር ሙላው ለምታገኘው ሰው ሁሉ ሰላምን ስጥ ከልብህ መውደድን ተማር ! ከልብህ መስጠትን ጀምር ! ምንም ሳትጠብቅ ሁኔታዎችን ሳታይ ካንተ የሚጠበቀውን ብቻ ፈፅም ያኔ ህይወት መልካም ነገሯን በሙሉ ወደ አንተ ትገለብጣለች ደስታህ ወደር አይኖረውም ፤ ፍርሀት ጥርግ ብሎ ከውስጥህ ይጠፋል ፤ እመነኝ በፍቅር ከሆነ ሁሉን ነገር ታሸንፋለህ! ደስ የሚል እሁድ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#የፍቅር_ቀጠሮ ጠበቅኩሽ እኔማ-እዚያው ሥፍራ ቆሜ በአክሱም ቁመና- በላሊበላ ዕድሜ እግሮቼን ተክዬ-ቀኔን አስረዝሜ በሔድሽበት መንገድ- ልቤ እንደነጎደ ስንት ነገር መጣ-ስንት ነገር ሄደ ስንት ጊዜስ ነጋ- ስንቴ ጎህ ቀደደ ስንቴ ዝናብ ጣለ-ስንት ጊዜ አባራ ትመጫለሽ ብዬ -በቆምኩበት ሥፍራ ስንቴ አድማሱን ማተርኩ-ስንትና ስንት ዓመት አንገቴን አስግጌ-በራስ ዳሽን ቁመት በአክሱም ቁመና- በላሊበላ ዕድሜ በቀጠርሽኝ ሥፍራ-ስጠብቅሽ ቆሜ ስንት ሳቅ አለፈ-ስንትና ስንት ዕንባ ስንቴስ ክረምት ሆነ-ስንቴ ፀደይ ጠባ ስንቱ ተገናኘ-ስንቱ ሰው ተጋባ ሽል ስንቴ ልጅ ሆነ-ስንትስ ጊዜ አረጀ ስንት ኮት ጨረሰ- ስንት እንጀራ ፈጀ ስንት ዓይነት ሞት አየሁ- ስንት ዓይነት ፍፃሜ በአክሱም ቁመና-በላሊበላ ዕድሜ በቆምኩበት ሥፍራ-ስጠብቅሽ ቆሜ? ስንት ውበት አለፈ-ስንት ውበት ነጎደ ስንት ትውልድ መጣ -ስንት ትውልድ ሄደ ስንት ዕውነት ከፍ አለ-ስንት ዕውነት ወረደ ስንት ዓለም ተሻረ- ስንት ዓለም ነገሠ ስንት ሀገር ተሰራ-ስንት አገር ፈረሠ ስንት ሺህ ዓመት ሸኘሁ-ስንት ሺህ ተቀበልኩ እዚያች ሥፍራ ቆሜ-አንችን እየጠበቅኩ እግሬን አስረዝሜ-ቆየሁ ቆየሁና በላሊበላ ዕድሜ- በአክሱም ቁመና ሳትመጪ ወደኔ-ሳላገኝሽ ገና ብዙ ነገር መጥቶ -ብዙ ነገር ያልፋል የራስ ዳሽን ራስ-አንገቱን ይደፋል አክሱምም ተንዶ- እንደጨው ይረግፋል ላሊበላም ወርዶ-ቁልቁል ይነጠፋል ሰማይና ምድርም ያልፋሉ ታያለሽ እኔ ግን እዛው ነኝ-አንች እስክትመለሽ… * * * * #ገጣሚ_ታገል_ሰይፉ
Показать все...
አሁን በቀደም'ለት በሆነ አጋጣሚ፤ በሆነ መንገድ ላይ ተክዤ ሳዘግም፣ ክራር እያጮኸ ተመስጦ 'ሚያዜም፤ አንድ ወጣት አየሁ … መንገደኛው እግሬ መቆም እየዳዳው፤ በመሔድ ዓለም ውሥጥ ይህን አደምጣለሁ!! . . ዘፈኑ እንዲህ ይላል … "ከወደድኩሽ ኋላ፦ፊደላት ሮጡ፣ ቃላት ፈረጠጡ፣ ሐረጋት አረጡ፤ ከወደድኩሽ ኋላ፦እንደ አስር መቶ ዓመት፤ ግዜ ቅጥ እንዳጣ፣ ሽበት እንዳመዳይ ቅኔዬን ወረሰው፤ ነጣና ገረጣ፤ ከወድድኩሽ ኋላ፦ የመውደዴን ልኬት የፍቅሬን ሸማ፤ ልሰፋ ስታትር፣ ስለካ፣ ስመትር፤ የውበትሽ ጸዳል ጥበቤን ሲበልጠው፤ ስቀድ ስተረትር፤ ፡ ከወደድኩሽ ኋላ፦ ጊዜ አልፎት አርጅቷል፤ የዘመን አፍላግ ሥር፣ የዜማዬ ስድር፣ የቅኔዬ ድርድር፤ አሁን የለም በቃ፣ ላንቺ የሚበቃ፣ ነፍስን ሊያጠረቃ፣ የሚዘፈን ዘፈን አ ጥ ሮ ኛ ል ሙዚቃ !!" ፡ ይገርምሻል ውዴ ክራሩ ይጮኃል፣ መልከ-መልካም ዕንስት ዐይኖቿ ሲስቁ፤የኔ ጉንጭ እርሷል፤ ፣ ከወደዳት ኋላ መውደዱን ለመግለጥ፤ፊደል እየከዳው፣ ቃል እየቸገረው፣ የሆነውን ሁሉ በተደሞ እያየሁ፤ ከወደድኩሽ ኋላ… ከሙቅ ልቤ ደጃፍ በናፍቆት የተባ፤ ፊደል እየጠረብሁ፣ ቃላት እያጋጨሁ፣ ስንኝ ስደረድር…… እንደ ክረምት ሕብር፤ እንደ ክረምቱ ሌት፣ እንደ እግዜር ልጅ እግዜር፤ እንደአዋቂው ምፅዓት፤ ፣ የናፍቆት ነጎድጓድ እያተራመሰ፣ የትዝታሽ መብረቅ ልቤን እያረሰ፤ እንደ ጭንቁ ሌሊት፣ ሰማይ ከምድሩ ጋር እንደሚጋጠሙት፤ ርዕድ እንደናጠው፣ መራመድ ተስኖኝ ብርክ እያስጨነቀ ፤ እግሬ እግር ሲከዳው፤ ፣ "ከወደድኩሽ ኋላ፦ፊደላት ሮጡ፣ ቃላት ፈረጠጡ፣ ሐረጋት አረጡ፤" የሚል ግጥም መጻፍ፣ የሚል ቅኔ መዝረፍ፣ የሚወዱትን ሰው ናፍቆ እንደመንሰፍሰፍ፣ ለሚወዱትስ ሰው፤ ቃል እንደማ'ሰልፍ፤ በክራር አስታከው የአንጀትን ጅማት፤ ሰርክ እየገረፉ፣ በዜማ አርቀው የብሶት ቀዳዳን፤ በዘፈን ሲጥፉ፤ ፡ ከወደድኩሽ ኋላ፦ናፍቆት ተደርቦ፣ ሀሳብ ድሩ ደርቶ ዳውሮ ተሸርቦ፤ መፋቂያው ሕይወቴ፤ ውብ ጥርስሽን ከቦ፣ ፍቆ ፍቆ ፍቆ ተፍቆ እያለቀ፣ ከወደድኩሽ ኋላ፦በሚል ዜማ ሳስቶ፤ ከትቢያ ወደቀ፤ ፣ ከትቢያ የወደቀ መፋቂያ ሕይወቴ፤ ሞት እንዳይንግስበት፣ ከወደድሽኝ ኋላ፤ በሆንሽልኝ ሁነት፣ ልቡሰ-ሥጋ፤ የሰላሜ ገነት፣ ትንሳኤን አውጀሽ፤ ሶርዶናስ እጣንሽን፣ ትንፋሽሽን ጣይበት፤ ከወደዳት ኋላ ከወደድኩሽ ኋላ ከወደድሽኝ ኋላ ኋላ ኋላ ኋላ ኋላ ከመዋደድ ኋላ፣ ቃል ሽባ ነው ፊደል፤ ቅኔ አይሆንም መላ፣ ብዕር ያልቻለውን፤ በዐይን ቋንቋ ገልጾ… የልብን እረመጥ የፍቅርን እሳት… በሰውነቱ ልክ በሁነት ካልመላ!!

አሁን በቀደም'ለት በሆነ አጋጣሚ፤ በሆነ መንገድ ላይ ተክዤ ሳዘግም፣ ክራር እያጮኸ ተመስጦ 'ሚያዜም፤ አንድ ወጣት አየሁ … መንገደኛው እግሬ መቆም እየዳዳው፤ በመሔድ ዓለም ውሥጥ ይህን አደምጣለሁ!! . . ዘፈኑ እንዲህ ይላል … "ከወደድኩሽ ኋላ፦ፊደላት ሮጡ፣ ቃላት ፈረጠጡ፣ ሐረጋት አረጡ፤ ከወደድኩሽ ኋላ፦እንደ አስር መቶ ዓመት፤ ግዜ ቅጥ እንዳጣ፣ ሽበት እንዳመዳይ ቅኔዬን ወረሰው፤ ነጣና ገረጣ፤ ከወድድኩሽ ኋላ፦ የመውደዴን ልኬት የፍቅሬን ሸማ፤ ልሰፋ ስታትር፣ ስለካ፣ ስመትር፤ የውበትሽ ጸዳል ጥበቤን ሲበልጠው፤ ስቀድ ስተረትር፤ ፡ ከወደድኩሽ ኋላ፦ ጊዜ አልፎት አርጅቷል፤ የዘመን አፍላግ ሥር፣ የዜማዬ ስድር፣ የቅኔዬ ድርድር፤ አሁን የለም በቃ፣ ላንቺ የሚበቃ፣ ነፍስን ሊያጠረቃ፣ የሚዘፈን ዘፈን አ ጥ ሮ ኛ ል ሙዚቃ !!" ፡ ይገርምሻል ውዴ ክራሩ ይጮኃል፣ መልከ-መልካም ዕንስት ዐይኖቿ ሲስቁ፤የኔ ጉንጭ እርሷል፤ ፣ ከወደዳት ኋላ መውደዱን ለመግለጥ፤ፊደል እየከዳው፣ ቃል እየቸገረው፣ የሆነውን ሁሉ በተደሞ እያየሁ፤ ከወደድኩሽ ኋላ… ከሙቅ ልቤ ደጃፍ በናፍቆት የተባ፤ ፊደል እየጠረብሁ፣ ቃላት እያጋጨሁ፣ ስንኝ ስደረድር…… እንደ ክረምት ሕብር፤ እንደ ክረምቱ ሌት፣ እንደ እግዜር ልጅ እግዜር፤ እንደአዋቂው ምፅዓት፤ ፣ የናፍቆት ነጎድጓድ እያተራመሰ፣ የትዝታሽ መብረቅ ልቤን እያረሰ፤ እንደ ጭንቁ ሌሊት፣ ሰማይ ከምድሩ ጋር እንደሚጋጠሙት፤ ርዕድ እንደናጠው፣ መራመድ ተስኖኝ ብርክ እያስጨነቀ ፤ እግሬ እግር ሲከዳው፤ ፣ "ከወደድኩሽ ኋላ፦ፊደላት ሮጡ፣ ቃላት ፈረጠጡ፣ ሐረጋት አረጡ፤" የሚል ግጥም መጻፍ፣ የሚል ቅኔ መዝረፍ፣ የሚወዱትን ሰው ናፍቆ እንደመንሰፍሰፍ፣ ለሚወዱትስ ሰው፤ ቃል እንደማ'ሰልፍ፤ በክራር አስታከው የአንጀትን ጅማት፤ ሰርክ እየገረፉ፣ በዜማ አርቀው የብሶት ቀዳዳን፤ በዘፈን ሲ
Показать все...
🌙ለማን አቤት ብዬ 🌙የት ሄጄ ልናገር ዘመድ አዝማድ አላውቅ ሰው የሌለኝ ባገር አንቺ ነሽ ጨረቃ የልቤን ምታውቂ ይልቅ ከጎኔ ሁኝ ተይ አትደበቂ 🧣ጨረቃ🧣 @finote_fikir
Показать все...
ፍቅር መራር ትዝታዎቹን አስታቅፎህ እብስ ብሎ ይጠፋል… በፍቅር ዘንድ … ትላንት ወይም ዛሬ፣ ዛሬ ወይም ነገ… እዚህ ወይም እዚያ ብሎ ነገር የለም፡፡ ሁሉም ወቅቶች የፍቅር ወቅቶች ናቸው፡፡ የትኛውም ቦታ ቢሆን ለፍቅር ቤተ መቅደስነት የተገባ ክቡር ነው፡፡ ፍቅርን … ወሰንም ሆነ ዳር ድንበር ካቴናም ሆነ የተዘጋ በር አይገድበውም፡፡ የትኛውም መሰናክል ጉዞውን ያሰናከለው ፍቅርም በተቀደሰው የፍቅር ስም ለመጠራት ባልተገባው፡፡ ዘወትር፣ ፍቅር ዕውር ነው ብላችሁ ስታወሩ እሰማለሁ፡፡ … አዎን … አፍቃሪ በተፈቃሪው ላይ አንዳችም እንከን አያይም ማለታችሁ ነው፡፡ እኔ ግን እላችኋለሁ … ይሄ ዓይነት አለማየት የማየት ከፍታ ጫፍ ነው፡፡ በምንም ነገር ላይ እንከን አታዩ ዘንድ ምነው ሁሌ ባይታያችሁ፡፡ አይይ … የፍቅር ዓይኖችማ … ንፁህ፣ የጠሩና ሰርስረው የሚያዩ ብሌኖች ናቸው፡፡ ስለዚህም ምንም እንከን አያዩም፡፡ አዎን … ፍቅር ዓይናችሁን ሲያበራው … ያኔ … ለፍቅራችሁ ያልተገባ የቱንም እክል አታዩም፡፡ በዕርግጥም፣ ፍቅር አልባ ሸውራራ ዓይን ብቻ ነው በሌሎች ላይ እንከን ፍለጋ የሚተጋ፡፡ የትኛውም የሚያያቸው እንከኖችም … የሌላም ሳይሆን የራሱ ናቸው፡፡ ትርጉም “መፅሀፈ ሚርዳድ”
Показать все...
ህይወትህን በፍቅር ስትሞላው ፀፀት፣ የጥፋተኝነት ስሜትና ማንኛውም አሉታዊ ስሜት ከውስጥህ ይወጣል። ከዚያ በታሪክ ተነግረው የማያውቁ ድንቅ ታሪኮችን መናገር ትጀምራለህ። የፍቅር ኀይል ህይወትህን በመልካም ታሪኮች ይሞላልሃል።
Показать все...
ህይወትህን በፍቅር ስትሞላው ፀፀት፣ የጥፋተኝነት ስሜትና ማንኛውም አሉታዊ ስሜት ከውስጥህ ይወጣል። ከዚያ በታሪክ ተነግረው የማያውቁ ድንቅ ታሪኮችን መናገር ትጀምራለህ። የፍቅር ኀይል ህይወትህን በመልካም ታሪኮች ይሞላልሃል።
Показать все...
አሁን በቀደም'ለት በሆነ አጋጣሚ፤ በሆነ መንገድ ላይ ተክዤ ሳዘግም፣ ክራር እያጮኸ ተመስጦ 'ሚያዜም፤ አንድ ወጣት አየሁ … መንገደኛው እግሬ መቆም እየዳዳው፤ በመሔድ ዓለም ውሥጥ ይህን አደምጣለሁ!! . . ዘፈኑ እንዲህ ይላል … "ከወደድኩሽ ኋላ፦ፊደላት ሮጡ፣ ቃላት ፈረጠጡ፣ ሐረጋት አረጡ፤ ከወደድኩሽ ኋላ፦እንደ አስር መቶ ዓመት፤ ግዜ ቅጥ እንዳጣ፣ ሽበት እንዳመዳይ ቅኔዬን ወረሰው፤ ነጣና ገረጣ፤ ከወድድኩሽ ኋላ፦ የመውደዴን ልኬት የፍቅሬን ሸማ፤ ልሰፋ ስታትር፣ ስለካ፣ ስመትር፤ የውበትሽ ጸዳል ጥበቤን ሲበልጠው፤ ስቀድ ስተረትር፤ ፡ ከወደድኩሽ ኋላ፦ ጊዜ አልፎት አርጅቷል፤ የዘመን አፍላግ ሥር፣ የዜማዬ ስድር፣ የቅኔዬ ድርድር፤ አሁን የለም በቃ፣ ላንቺ የሚበቃ፣ ነፍስን ሊያጠረቃ፣ የሚዘፈን ዘፈን አ ጥ ሮ ኛ ል ሙዚቃ !!" ፡ ይገርምሻል ውዴ ክራሩ ይጮኃል፣ መልከ-መልካም ዕንስት ዐይኖቿ ሲስቁ፤የኔ ጉንጭ እርሷል፤ ፣ ከወደዳት ኋላ መውደዱን ለመግለጥ፤ፊደል እየከዳው፣ ቃል እየቸገረው፣ የሆነውን ሁሉ በተደሞ እያየሁ፤ ከወደድኩሽ ኋላ… ከሙቅ ልቤ ደጃፍ በናፍቆት የተባ፤ ፊደል እየጠረብሁ፣ ቃላት እያጋጨሁ፣ ስንኝ ስደረድር…… እንደ ክረምት ሕብር፤ እንደ ክረምቱ ሌት፣ እንደ እግዜር ልጅ እግዜር፤ እንደአዋቂው ምፅዓት፤ ፣ የናፍቆት ነጎድጓድ እያተራመሰ፣ የትዝታሽ መብረቅ ልቤን እያረሰ፤ እንደ ጭንቁ ሌሊት፣ ሰማይ ከምድሩ ጋር እንደሚጋጠሙት፤ ርዕድ እንደናጠው፣ መራመድ ተስኖኝ ብርክ እያስጨነቀ ፤ እግሬ እግር ሲከዳው፤ ፣ "ከወደድኩሽ ኋላ፦ፊደላት ሮጡ፣ ቃላት ፈረጠጡ፣ ሐረጋት አረጡ፤" የሚል ግጥም መጻፍ፣ የሚል ቅኔ መዝረፍ፣ የሚወዱትን ሰው ናፍቆ እንደመንሰፍሰፍ፣ ለሚወዱትስ ሰው፤ ቃል እንደማ'ሰልፍ፤ በክራር አስታከው የአንጀትን ጅማት፤ ሰርክ እየገረፉ፣ በዜማ አርቀው የብሶት ቀዳዳን፤ በዘፈን ሲጥፉ፤ ፡ ከወደድኩሽ ኋላ፦ናፍቆት ተደርቦ፣ ሀሳብ ድሩ ደርቶ ዳውሮ ተሸርቦ፤ መፋቂያው ሕይወቴ፤ ውብ ጥርስሽን ከቦ፣ ፍቆ ፍቆ ፍቆ ተፍቆ እያለቀ፣ ከወደድኩሽ ኋላ፦በሚል ዜማ ሳስቶ፤ ከትቢያ ወደቀ፤ ፣ ከትቢያ የወደቀ መፋቂያ ሕይወቴ፤ ሞት እንዳይንግስበት፣ ከወደድሽኝ ኋላ፤ በሆንሽልኝ ሁነት፣ ልቡሰ-ሥጋ፤ የሰላሜ ገነት፣ ትንሳኤን አውጀሽ፤ ሶርዶናስ እጣንሽን፣ ትንፋሽሽን ጣይበት፤ ከወደዳት ኋላ ከወደድኩሽ ኋላ ከወደድሽኝ ኋላ ኋላ ኋላ ኋላ ኋላ ከመዋደድ ኋላ፣ ቃል ሽባ ነው ፊደል፤ ቅኔ አይሆንም መላ፣ ብዕር ያልቻለውን፤ በዐይን ቋንቋ ገልጾ… የልብን እረመጥ የፍቅርን እሳት… በሰውነቱ ልክ በሁነት ካልመላ!! @Biniam Abera
Показать все...