cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Bashwam fellow ship➕

Zis channel is created 2 kno and hv any daily info of bashwam fellowship and school bt z main reason is to BLESSED 😍😘❤

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። ¹⁸-¹⁹ ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤ ²⁰-²¹ ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤ ²² ሁሉንም ከእግሩ በታች አስገዛለት ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው። ²³ እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት። መልካም ቀን❤️
Показать все...
1ኛ ጢሞቴዎስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው። ¹⁶ እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ። መልካም ቀን❤️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።” — ኤፌሶን 5፥20 ልዩ የአምልኮ🎤 እና የስነ-ፅሁፍ✍ ጊዜ ዝማሬ -የህብረቱ መዘምራን -ካቦድ worship team ስነ-ፅሁፍ -መነባንብ -ኬሮ -ማይም -ጭውውት -ግጥም ....... ግንቦት 12 አርብ ከ 9:30 -11:30
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰላም የተወደዳችሁ አርብ ከተማርነው ተከታታይ ትምህርት ትንሽ ልጥቀስ... ዘርህን/ሽን ጠብቅ/ቂ 1ኛ ነገሥት 3፡16~21 ምን ተፈጠረ? ? ~ 2 ሴቶች ነበሩ ጋለሞታዎች ነበሩ።በ 3 ቀን ልዩነት ልጅ ወለዱ። አንደኛዋ ተኝታበት ገደለችው። የሞተውንም ልጅ አስታቀፈቻት። ታሪኩ ይህን ይመስላል ከስራቸው አንፃር..... ይህ ልጅ የመጣበት መንገድ አይደለም የመጣው ግን ጤነኛ ነበር።የተሰጣቸው ስለሚገባቸው ሳይሆን ሰጪው ቸር ሰለሆነ ነው። ልጅ ማለት ዘር ነው። ጎበዝ ሰለሆኑ የተቀበሉት አይደለም። *ከ እግዚአብሔር የተቀበልነው ዘር አለ ስለሚገባን ሳይሆን ሰጪው ቸር ሰለሆነ። የተሰጠንን ነገር ደግሞ መጠበቅ ካልቻልን ሬሳው ላይ እንቆማለን። *እነዚህ ሁለት ሴቶች ችግሩ፦ ሴትነታቸው ላይ አልነበረም ሰጪው >> >> ችግሩ ቸልተኝነታው ላይ ነበር።የተሰጣቸውን ባለመጠበቃቸው ነበር። አንድኛዋም ልጅዋን የተሰረቀችው ቸል ብላ በመትኛትዋ ነው። *ሳይገባን ለተቀበልነው ነገር ትኩረት መስጠት አለብን። ቸልተኞች አትሁኑ። እግዚአብሔር የሰጠን ስለሚገባን አይደለም ። አንድ በጣም ስትራመድ የምትፈጥን ሴት እርጉዝ ሰትሆን ግን እንደ ድሮው አትራመድም ሴትየዋ ተቀይራ ሳይሆን ውስጧ ካለው ፅንስ የተነሣ ነው። ÷የምናወራው ማውራት ስለፈግን ወይም ከፍላጒታችን የተነሣ ሳይሆን ውስጣችን ከገባብን(ከተሰጠን አንፃር ነው) -ከብዙ ነገር ማምለጥ የምንችለው ውስጣችን ለተቀመጠው ዘር ዋጋ መስጠት ስንጀምር ነው። እግዚአብሔር ለሰጠን ነገር መኖር ይሁንልን። ታሪክ ሆነን መቅረት ማንፈልግ ከሆነ ዘራችንን እንጠብቅ። ለምሳሌ፦ ቸርች ይሄድ ነበር ያገለግል ነበር Act ማረግ ያለብን ዘርን እንደተቀበለ ሰው ነው። ዘራችን ክርስቶስ ነው። የገባብን ክርስቶስ እስከሆነ ድረስ ልናወጣው ልንገልጠው የሚገባው የገባብንን ክርስቶስን ነው። ለተሰጠን ነገር አያያዛችን ካላማረ አሟሟቱ የፈጠነ ነው። ለተሰጠን ዘር መሆን ይሁንልን። ክርስትና የማወቅ፣የጉብዝና፣የጥቅስ ሽምደዳ አይደለም። ክርስትና ዘራችንን መጠበቅ ነው።** ይቀጥላል..... አርብ ማለትም 23/07/14ይህ ትምህርት ይቀጥላል ማናችንም እንዳንቀር። ተባረኩልኝ 😍😍እወዳችኋለው😍😍
Показать все...
Selam yetewededachehu ✋🙏 Neg be bashewam fellowship yemijemer teketatay temhert seleminor hulachehum masetawesha debter yezachehu endetemetu 🙏 yaw yeker yekerebetal
Показать все...
6.96 KB
Memory ብለው እግዜሩን ሊያስረሱን በከንቱ ብልጭልጭ ከጌታ ሊያጣሉን በ "ምን ችግር አለው" ህይወት ሊያስረክሱን በፎቶ ስም ሽፋን ከአለም ሊያዋግኑን #አልወርድም #አንወርድም share 🙏🙏
Показать все...
ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶⁷ ኢየሱስም ለአሥራ ሁለቱ፦ እናንተ ደግሞ ልትሄዱ ትወዳላችሁን? አለ። ⁶⁸ ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤ ⁶⁹ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም ብሎ መለሰለት። መልካም ቀን ❤️ ተባረኩ 🙏🙏😍
Показать все...
2ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። ¹⁷ ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ ¹⁸ እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.