cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation)

Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC)

Больше
Рекламные посты
125 335
Подписчики
+7724 часа
+2187 дней
+1 14930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02d1adHPxoqPrgYZSMee8xgcMsyYqyafHHf1Qn1bVtbubeMVG7VXXo7tzhBRqVxyoZl
3 3631Loading...
02
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ZxsyNhhdAZPC2RzQYAXpJoV6Gm9SYt6LgJsjNp57HVaFjRSahfypSLdbaAS5AgKyl
4 2680Loading...
03
የጋምቤላ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02QTav5BG3VCTqwvpaV6qarfyosB6xsmvQ3HBVPZn4uzgApni6Tf7rUNZCvLfDFYrbl
4 0140Loading...
04
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0o4sYsqG9rPuWgH2tzG1vUpB9Rhgy9rhRC3wNgpbQcSkqUH3Mv1q8jbcFAJFAbxXpl
3 9150Loading...
05
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0tWVMBYSpqhava2u3uYP72tr1KaWC6WAG4WSh8fsKrDe36hZSphboNmuhaBj2SJxul
3 7802Loading...
06
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02pdWta4S2ojGX5NpspSHiaLg3Uzw9HXkLXKWRDMbMqTK8XZDpb4rekHrqv68WYE3cl
4 1341Loading...
07
ነገ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት በመላ ኢትዮጵያ በመዘዋወር የሚታወቁት ኑር የቁርዓን ባንክ ተጓዦች ነገ በኢቲቪ የሚተላለፋትን የበዓል ኘሮግራሞች ከጋዜጠኛ ሃያት ፈንታው ጋር በመሆን ይመሩታል። ተጓዦቹ በሁሉም አቅጣጫዎች በመንቀሳቀስ ያገኙትን ሰፊ ሀገራዊና መንፈሳዊ ልምድ ያጋራሉ። ኘሮግራሙን ከቴሌቪዥን በተጨማሪ በኢቢሲ ፌስቡክና ዩቲውብ ገፆች በቀጥታ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል። መልካም በዓል
4 7732Loading...
08
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02rQcLW9GBLzMHbeFG38T9CYTMXxayvoED2eURmcnBKHTKSnvs3D8dVzTP1FX7QYiSl
5 0091Loading...
09
የአረፋ በዓል የጉዞ ቅኝት ************ ኢቢሲ ሳይበር ከአዲስ አበባ ከተማ ተነስተው ወደ ማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ተጓዦች በተለምዶ ፉሪ ኖክ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ቃኝቷል። https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02BEAb72jjqKFTwsQNh53q7mRr9R1767icUdWDtLnwu9Ra1e6y8zvWTXhicgUCzfJDl
5 3761Loading...
10
https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02BEAb72jjqKFTwsQNh53q7mRr9R1767icUdWDtLnwu9Ra1e6y8zvWTXhicgUCzfJDl
10Loading...
11
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02uC8bftWrQZBj1WwppMpJTRJMXZ6hEUqAsPkeriLu3VZGdcixZtKAnDv7ZJEXAnTql
4 8590Loading...
12
https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02rmFVrSuaokLcoiMshDNCjkC1Yf7Fc3RPqEgcCZ9s6Q6zKnJ2163fcXAw2n5xkA61l
6 4360Loading...
13
https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02jQMAUDeZowcW4kB8weksPfAtTCjYxcCDbtYUEYR1bdBHsqAnjWrnYm1h1wg6DJs2l
7 0823Loading...
14
https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0XpAJn29u8QsfGqAg9ekYHemfufz36Srbkiv1w4DS6eXbdUXh9f7ibJ1EykjuJDzMl
6 9830Loading...
15
ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የአረፋን በዓል አቅመ ደካሞችን በመደገፍና በማሰብ እንዲያከብር ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ አሳሰቡ ********* ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የ1445 ዓ.ሒ. የዒድ አል-አድኃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር ካለው ላይ ለአቅመ-ደካማ ወገኖቹ እንዲያካፍል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ አሳሰቡ። ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ ይህን ያሳሰቡት የዒድ አል-አድኃ በዓልን ምክንያት በማድረግ አስቀድሞ በተቀረፀ መልዕክታቸው ነው። https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02gbQZKqapghKTkcTBGykCFiraJfAK6hQxHVTGHbDQWo7yiW7VNpDYKNCfGbbs7jSil
7 5201Loading...
16
https://www.youtube.com/watch?v=_4sTkxj7sjA&ab_channel=EBC
7 6173Loading...
17
በኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እና በኢትዮጵያ ሬዲዮ የተመረጡ የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎችን በቀጥታ ይከታተሉ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ይከፈታል። የዘንድሮው አውሮፓ ዋንጫ በጀርመን አስተናጋጅነት ይካሄዳል።በውድድሩ 24 ሃገራት ተካፋይ ሲሆኑ እስከ ፍጻሜው 51 ጨዋታዎ ይደረጋሉ። ከ24 ሃገራት 622 ተጫዎቾች ለዚህ ክብር ይፋለማሉ። አስተናጋጇ ሀገር ጀርመን ለዚህ ታላቅ ድግስ 10 ዘመናዊ ስታዲየሞችን አሰናድታለች። ዛሬ ደማቁ የመክፈቻ ስነ ስርአትና ጨዋታ በሙኒኩ ግዙፍ ስታዲየም አሊያንዝ አሬና ይከናወናል። ጀርመን ከስኮትላንድ 75 ሺ ተመልካች በሚይዘው ስታዲየም ይጫወታሉ። ጨዋታው በፈረንሳዊው ዳኛ ክሌመን ተርፒን ፊሽካ ይጀመራል። የአውሮፓ ዋንጫ ተጠባቂ ጨዋታዎችን ኤፍ ኤም አዲስ 97.1ና የኢትዮጵያ ሬዲዮ በጥምረት በመላ ሀገሪቱ ላሉ አድማጮች ያደርሳሉ። በቴሌግራምና በድረ ገጻችን ይከታተሉ።የፌስቡክ ገጻችንን ይወዳጁ ለሌሎችም እያጋሩ ቤተሰብ ይሁኑ። ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!!!
8 5682Loading...
18
መውደቅ ተስፋ ያላስቆረጣቸው የ76 ዓመቱ የማታ ተማሪ ****************** እድሜያቸው ወደማምሻው ላይ ቢሆንም ዛሬም ከእውቀት ማዕድ ለመሳተፍ አልቦዘኑም:: በ76 ዓመታቸው ዘንድሮ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን በመውሰድ ዳግም ተስፋ ሰንቀዋል:: አቶ ኃይሉ ለማ ይባላሉ የሰባት ልጆች አባት እና እርሳቸው ደግሞ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ናቸው::https://www.facebook.com/EBCzena/posts/874141164740064
10 4266Loading...
19
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ተወያዩ ************** የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ ከሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል ከሆኑ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0KkZV6VgY9oe5F6YhzWBiGBsT6BaF4XFWgcJwcvcHnRy9upMeytuWUNEaYNhpKyajl
9 3463Loading...
20
አርሶ አደሩ ለማዳበሪያ ግዢ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀሙ ሕገወጥ የማዳበሪያ ሽያጭን ለማስቀረት ተችሏል፡- የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ************************* አርሶ አደሩ ለማዳበሪያ ግዢ ሞባይል ባንኪንግን በመጠቀሙ ሕገወጥ የማዳበሪያ ሽያጭን ማስቀረት መቻሉን የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ገለጸ። የኦሮሚያ ግብርና ቢሮ የምርት ግብዓቶችን በጊዜው ለማቅረብ የተጠናከረ ሥራ እየሠራ መሆኑን እና በዚህም ውጤታማ እንደሆነ ገልጿል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0YRKtc3YEDu5YipDbqMTRR4DRjkwbdn164XqKcH39sQ9froCUpiwHs5ZkDZ7kco89l
8 3021Loading...
21
36 በመቶውን የመድሃኒትና የሕክምና ግብዓት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን ተችሏል፡- ዶክተር መቅደስ ዳባ ******************* በኢትዮጵያ አሁን ላይ 36 በመቶውን የመድሃኒትና የሕክምና ግብዓት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን መቻሉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02UDnbUsaeXXuxyrob9hbyBCoZjQt2TKM4sdMC2t7bCH37hfWYqhUbwmq4FbGB8mLBl
7 8210Loading...
22
#etv የአረፋ ዕለት በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል ይጠብቁን
6 8630Loading...
23
ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ፣ የግንዛቤ ማነስ፣ የአቻ እና የቤተሰብ ግፊት ለህገወጥ የሰዎች ዝውውር ገፊ ምክንያቶች ናቸው-የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ********************** ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ዜጎች ከሀገራቸው ወጥተው ለመሄድ የሚጠቀሙበት መደበኛ ያልሆነ መንገድ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ በድንበር ጠባቂዎች ከሚሰነዘር ጥቃት ጀመሮ የአካል ብሎም ህይወት እስከማጣት የሚደርስ አደጋ አንደሚያጋጥም በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የህገወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከል እና የተመላሽ ዜጎች ድጋፍ እና ክትትል ስራ አስፈፃሚ ደረጀ ተግይበሉ ለኢቢሲ ሳይበር ተናግረዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid065odKL4X7rg17XwsKY9zZnBuLQZuBZ1UGhq3VsAdUTvrPGzSkBd2W1j9F5uzvCjPl
7 0821Loading...
24
የህፃናትን ጥቃት መከላከል የሚያስችል የህፃናት መረጃ አያያዝ ሥርዓት ገቢራዊ ተደርጓል፡- ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ******************* የህፃናትን ጥቃት መከላከል የሚያስችል የህፃናት መረጃ አያያዝ ሥርዓት ገቢራዊ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02KNPav8a8G9EA17sQuDuiNrQpHKLsNo4MXHztSsaHtEM4SdTRosvrxZ7KaAm86Rdcl
6 8531Loading...
25
በኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፉ ለኢኮኖሚው የሚያደርገውን አስተዋጽኦ ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ውጤት እያስመዘገበ ነው፡- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ****************** በኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሀገሪቱን የኃብት መፍጠሪያ አማራጭ እንዲሆኑ እየተሰራ ያለው ሥራ ውጤት እየተመዘገበበት መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ተናገሩ።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0PN8nhR23hNu38JW6mCK1ob1ZyzaetLbr8ZTdm421Ye2Rc5rwhen9LdAKWAZALnMxl
6 3620Loading...
26
የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ ********** የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 35ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡https://www.facebook.com/EBCzena/posts/874033121417535
6 5700Loading...
27
የመጻሕፍት ተማሪ ጥምርታ 1 ለ 3 ደርሷል፡- ትምህርት ሚኒስቴር ********************** የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ10 ወራት የትምህርት ሴክተር አፈጻጸምን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ የትምህርት ዘርፉን በሁሉም ረገድ ለማሻሻል በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ሲሆን ውጤትም እየታየባቸው ይገኛል፡፡https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0bXjxzrMutgsJfdGZYksyj3WJJAG82TSs5oLRxe7b1mdErHUrWetXQuPJMZ4zWyqSl
7 7610Loading...
28
የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየተሰሩ የሚገኙ አበረታች ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ **************** የአርሶ አደሩን ምርታማነት በማሳደግ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየተሰሩ የሚገኙ አበረታች ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። በክልሉ ለግብርናው ዘርፍ ልዩ ትኩረት በመስጠትና በመደገፍ ምርትና ምርታማነት እንዲጎለብት ርብርብ እየተደረገ ይገኛል ብለዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02VmLbwppjxBQjw61haDm8PMu49RkWEQhT7UcyvWk7L9rdg7Lo7UgFf6WThrf6tPcKl
8 5180Loading...
29
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ5 ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅዱን እያስተዋወቀ ነው ************** የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአምስት ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅዱን እያስተዋወቀ ይገኛል። በማስተዋወቂያ መድረኩ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ፤ ቦርዱ ነፃ፣ ፍትሐዊ፣ ግልፅ እና ሰላማዊ ምርጫዎችን ለማካሄድ የሚያስችሉ ሕጋዊ እና ተቋማዊ ለውጦች አድርጓል ብለዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0jjF1jGUe1dEtEUKMLG1Wy1tqtfNgmkoLGqbnav5JvuNse1skkz7qwdB8EX8MSksMl
7 7271Loading...
30
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ትኩረት የሚሰጣቸው ዓበይት ጉዳዮች *********** የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባካሄደው የምክክር ምዕራፍ አጀንዳ መሰብሰቡ የሚታወቅ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በቀጣይም ይህንን ሂደት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያከናወነ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0bn3k9QEPWKhRmZYB9TT49haDZSYPtXdYXtFk6D6rj4Abhzhk7igXAmRfZJfPKvJCl
7 2521Loading...
31
የነቢዩን መስጂድ ሃረም የሚገኘው "ሁጅራ" ቁልፍ ያዥ ኢትዮጵያዊ ማን ናቸው? "ሼክ ኑሪ" እየተባሉ በቁልምጫ እና በስስት የሚጠሩት ኢትዮጵያዊ በሳዑዲ ************************************* ኢትዮጵያ እና እስልምና ያላቸው ቁርኝት እጅግ የቆየ፣ ታሪካዊ እና አሁን በሚታየው ብቻ የማይበየን ስለመሆኑ ብዙ ማሳያዎች አሉ። የነቢዩ መሐመድ (ሰ.አ.ወ) አሳዳጊ ኡሙ አይመን፣ ቀዳሚው ሙአዚን ቢላል ኢብኑ ረባህ እንዲሁም በቅዱስ ቁርአን የተከበሩት እና የተወደሱት፤ ህይወታቸው ካለፈ በኋላም የመጀመሪያው የሙት ሰላት (ሰላተል ጋይብ) እንደተደረገለቸው የሚነገረው ፍትሃዊው ንጉሥ ነጃሺ " ንጉሥ አርማህ" ኢትዮጵያ እና እስልምና ስለመተሳሰራቸው ዋነኞዎቹ ማሳያ ሆነው ሊጠቀሱ ይችላሉ።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02J1KdmQ9J82Qt1dQR9nAHFZEw16WnPf3vZNRHbQUkAYCNRjc6ajJstv7hRBUt66D9l
9 0193Loading...
32
ማስታወቂያ 📣 "ጤናችን በምርታችን" የህክምና ግብዓት አምራቾች አገር አቀፍ ኤግዚቢሽን
8 8041Loading...
33
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፖስታ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ **************** ስምምነቱ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ውጤታማነት ለማጠናከር እና የኢ-ሰርቪስ አገልግሎቶችን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ነው ተብሏል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዋናነት ከያዛቸው ስራዎች ውስጥ ዲጂታል ኢኮኖሚውን ለማሳለጥ የሚያስችሉ አስተማማኝና ፈጣን ዲጂታል አገልግሎቶች በሁሉም ስፍራ ለተጠቃሚው እንዲደርሱ ማድረግ አንዱ መሆኑን ገልጸዋል። የኢኖቬሽን ስነ ምህዳርን ምቹ በማድረግ የሀገሪቱን ልማት ቀጣይነት ለማረጋገጥ ዘርፉን ማጠናከር የሚያስችሉ ስራዎችን ከኢትዮጵያ ፖስታ ጋር በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ መናገራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የኢትዮጵያ ፖስታ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳግማዊ ኃይልዬ፥ ድርጅቱ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም አስተማማኝ፣ ተደራሽና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት ለደንበኞች መስጠት እንዲችል የዲጂታላይዜሽን ትብብርን ማስፋት አስፈላጊ ነው ብለዋል።
11 0676Loading...
34
የምሽት ዜናዎችን አጋሩን (ከሳይበር ሚዲያ)
10Loading...
35
የሀረር ኢኮ ፓርክ የግንባታ ሂደት 92 በመቶ መድረሱ ተገለጸ ************ በሀረር ከተማ እየተከናወነ ያለው የሀረር ኢኮ ፓርክ የግንባታ ሂደት 92 በመቶ መድረሱን የሀረሪ ክልል ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ ገለጹ። ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ በተገኘ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ እየተገነባ ያለውን ፕሮጀክት በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ በርብርብ እየተሰራ መሆኑንም አክለዋል። ፓርኩ በውስጡ ሀረር የምትታወቅበት የጅብ ትርዒት ማሳያ አንፊ ቲያትርን ጨምሮ የተለያዩ ባህላዊ የዕደ ጥበብ ውጤቶች ለቱሪስቶች የሚሸጡባቸው ማዕከላት እና የመዝናኛ ስፍራዎች የያዘ መሆኑን ተናግረዋል። ፓርኩ እየተገነባበት ያለው ቦታ ሀረር የምትታወቅባቸው የተለያዩ እፅዋት የነበሩበት መሆኑን አስታውሰው፤ በስፍራው ቡና እና መድሃኒትነት ያላቸው የተለያዩ እፅዋትን ጨምሮ ቀደም ሲል በስፍራው ይገኙ የነበሩ አትክልቶችን መልሶ በማልማት ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻ ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑንም ገልጸዋል። በክልሉ የሚገኙ ባለሃብቶች፣ የንግዱ ማህበረሰብ እና የመንግሥት ሠራተኞችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ፓርኩን ለመገንባት ከሚያስፈልገው 162 ሚሊየን ብር ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነውን በመሸፈን በፕሮጀክቱ ግንባታ መሳተፋቸውን ጠቅሰዋል። የፓርኩ ግንባታ ሲጠናቀቅም ለአካባቢው ማህበረሰብ የስራ ዕድል ከመፍጠር ባሻገር ለክልሉ የቱሪዝም ዘርፍ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክትም አቶ ተወለዳ መግለጻቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
9 1342Loading...
36
የረቂቅ ሙዚቃ እስፔሻሊስቱ - ፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ ****************** የመጀመርያውን የረቂቅ ሙዚቃ ትምህርት ተምረው ከመጡት ውስጥ ግንባር ቀደሙ ሰው፣ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ትምህርት ታሪክ ማስጀመርያ መሰረት ይሏቸዋል የዘርፉ ምሁራን። የረቂቅ ሙዚቃው ሊቅ ትልቁን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ትምህርት ቤት የሆነውን ያሬድ የሙዚቃ ት/ቤት በማቋቋም እና በዳይሬክተርነት በመምራት ስማቸው በጉልህ የሚነሳ፣ የባለዋሽንቱ እረኛ ሙዚቃ ፈጣሪ፡፡ ፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ የተወለዱት ግንቦት 8 ቀን 1930 ዓ.ም ነው። አባታቸው ግራዝማች ከበደ አድነው ሲሆኑ የሙዚቃ ፍቅር ከልጅነታቸው ጀምሮ እንዲያድርባቸው ያደረጓቸው ደግሞ እናታቸው ወ/ሮ ፈንታዬ ነከሬ መሆናቸው ይነገራል።https://www.ebc.et/newsdetails.aspx?newsid=6944
9 3203Loading...
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02d1adHPxoqPrgYZSMee8xgcMsyYqyafHHf1Qn1bVtbubeMVG7VXXo7tzhBRqVxyoZl
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ************************* የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዒድ አል አድሐ በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተዛዘን...

👏 11 4👍 3👎 1
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0ZxsyNhhdAZPC2RzQYAXpJoV6Gm9SYt6LgJsjNp57HVaFjRSahfypSLdbaAS5AgKyl
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ************************* የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ "የአንድነት፣ የአብሮነት እና የመረዳዳት...

👍 9👏 3 2
የጋምቤላ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02QTav5BG3VCTqwvpaV6qarfyosB6xsmvQ3HBVPZn4uzgApni6Tf7rUNZCvLfDFYrbl
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የጋምቤላ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ************************* የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት የኢድ አል አደሃ/አረፋ በዓል በፍቅር፣ በአንድነትና በወንድማማችነት...

3👍 2
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0o4sYsqG9rPuWgH2tzG1vUpB9Rhgy9rhRC3wNgpbQcSkqUH3Mv1q8jbcFAJFAbxXpl
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ************************* የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በአል የእንኳን...

👍 4 2
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0tWVMBYSpqhava2u3uYP72tr1KaWC6WAG4WSh8fsKrDe36hZSphboNmuhaBj2SJxul
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ************************* የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ አረፋ በአልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ...

👍 6 4
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02pdWta4S2ojGX5NpspSHiaLg3Uzw9HXkLXKWRDMbMqTK8XZDpb4rekHrqv68WYE3cl
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀር የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ************************* የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር ለ1445ኛው የዒድ አል አድሃ (የአረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ነገ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት በመላ ኢትዮጵያ በመዘዋወር የሚታወቁት ኑር የቁርዓን ባንክ ተጓዦች ነገ በኢቲቪ የሚተላለፋትን የበዓል ኘሮግራሞች ከጋዜጠኛ ሃያት ፈንታው ጋር በመሆን ይመሩታል። ተጓዦቹ በሁሉም አቅጣጫዎች በመንቀሳቀስ ያገኙትን ሰፊ ሀገራዊና መንፈሳዊ ልምድ ያጋራሉ። ኘሮግራሙን ከቴሌቪዥን በተጨማሪ በኢቢሲ ፌስቡክና ዩቲውብ ገፆች በቀጥታ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል። መልካም በዓል
Показать все...
👍 20👎 1
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02rQcLW9GBLzMHbeFG38T9CYTMXxayvoED2eURmcnBKHTKSnvs3D8dVzTP1FX7QYiSl
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የኢደል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ************************* የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ባስተላለፉት መልዕክት የኢድ...

👍 3
የአረፋ በዓል የጉዞ ቅኝት ************ ኢቢሲ ሳይበር ከአዲስ አበባ ከተማ ተነስተው ወደ ማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ተጓዦች በተለምዶ ፉሪ ኖክ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ቃኝቷል። https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02BEAb72jjqKFTwsQNh53q7mRr9R1767icUdWDtLnwu9Ra1e6y8zvWTXhicgUCzfJDl
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የአረፋ በዓል የጉዞ ቅኝት ************ ኢቢሲ ሳይበር ከአዲስ አበባ ከተማ ተነስተው ወደ ማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ተጓዦች በተለምዶ ፉሪ ኖክ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ቃኝቷል። የአረፋ በዓል ከተለያዩ አካባቢዎች ተሰባስበው በአዲስ አበባ ስራቸውን እና...

👍 3 3
Показать все...
Ethiopian Broadcasting Corporation

የአረፋ በዓል የጉዞ ቅኝት ************ ኢቢሲ ሳይበር ከአዲስ አበባ ከተማ ተነስተው ወደ ማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ተጓዦች በተለምዶ ፉሪ ኖክ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ቃኝቷል። የአረፋ በዓል ከተለያዩ አካባቢዎች ተሰባስበው በአዲስ አበባ ስራቸውን እና...