132
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
አንድ ተጨዋች ፓኔንካ ምት ቢመታ እና ቢያስቆጥር ይደነቃል፣ ቢስተው እንኳን "ፓኔንካ ነበር የሞከረው" ይባላል። ለመጀመርያ ግዜ መሞከር ግን ከባድ ድፍረትን ይጠይቃል፣ ልያውም በወሳኝ የፍፃሜ ጨዋታ። ቢስተው ኖሮ "ፓኔንካ ነበር የሞከርኩት" የማለት እድል እንኳን አልነበረውም።
1.59 MB
ኮሜንቴተሩ ቫን ጌልደር ያቺን ሰዐት
"ጨዋታው ሊጠናቀቅ ነው ግን ውስጤ አንድ ነገር ሊፈጠር እንደሆነ ይነግረኛል። ፍራንክ ዴ ቦር ጊዜ አታጥፋ ወደ ጎል ኳሱን ላከው። ሃስማተኛው እግር ገብታለች ዴኒስ ቤርካምፕ(6ጊዜ) በቤርካምፕ ቤቴን ንብረቴን ሁሉ አሲዛለሁ.. ዴኒስ ቤርካምፕ"
1.90 MB
ታዋቂው ኮሜንቴተር ሬይ ኀድሰን(ሮኪ)ን ያካተተው ፖድካስት ስለ ግዋርዲኦላ
cc4c3ac1a85a20a9f6f59c8d70491a51.mp338.44 MB
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.