cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Warka Times

Warka Times is a multi-platform bi-lingual global online media service where credibility is a priority. We will keep you both informed and entertained. The infotainment presented on WT comes from wide variety of sources. FB 👉fb.com/warkatimesofficial

Больше
Рекламные посты
8 199
Подписчики
+224 часа
+117 дней
-8830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
በአሰበ ተፈሪ (ጭሮ) ከተማ ከተለያዩ ወረዳዎች የታፈሱ በርካታ ወጣቶችን ወደ ወታደራዊ ስልጣን ለመውሰድ በትልልቅ አዳራሾች አጉረዋቸው ነበር።  ታዲያ ይህንን ጉዳይ በአፅንዖት ሲከታተል የሰነበተው ጀግናው የአሰበ ተፈሪ ከተማ ነዋሪ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም ሌሊት ላይ ግልብጥ ብሎ በመውጣት ለ45 ደቂቃዎች በተኩስ በተቀላቀለበት ትግል ወጣቶችን ሙሉ በሙሉ ከአፋኞቹ ማስለቀቃቸው ታውቋል። ይህንን ተከትሎም በእጅጉ የተሸማቀቁት የአገዛዙ ኃይሎች በከተማው ነዋሪና ወጣቶች ላይ ከፍተኛ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት እየፈፀሙ መሆኑ ተሰምቷል። የአሰበተፈሪ ነዋሪዎች መልዕክት ግልፅ ነው - "የግለሰብን ስልጣን ለመጠበቅ የሚሰጥ ልጅ የለም!"።
8580Loading...
02
የሚፈልጉት መሬቱን ብቻ ነው! ትህነግ ወርሮ ይዞት በቆየውና አዲስ በወረረው የራያ ክፍል አርሶ አደሩን እያፈናቀለ መሬቱን በአስደንጋጭ ሁኔታ እየሸጠ ነው። ዳያስፖራ፣ ባለሀብት፣ ባለስልጣን፣ የባለስልጣን ዘመድ አዝመድ እየተከፋፈለው ነው። ራያም ሆነ ወልቃይትን የሚፈልጉት መሬቱን ብቻ ነው። ግዛቱ የእነሱ ስላልሆነ ነው ሕዝብን እያፈናቀሉ የራሳቸውን አባላት ጭምር ያማረረ መሬት ወረራ ውስጥ የገቡት። አይደለም ዋና ነዋሪ የሆነው አማራውን ተፈናቀለ የተባለ ፈርቶም ወንጀል ሰርቶም የሸሸውን ትግሬ እስካሁን አስመዝግቡ በተባሉት መሰረት አላስመዘገቡም። አላማቸው ተፈናቃይ መመለስ አይደለም። ተፈናቃይ መልሱ ሲባሉ ታጣቂ የላኩት ለዝርፊያና ወረራ ነው። በመጀመሪያዎቹ ቀናት 50 ሺህ በላይ ሕዝብ የተፈናቀለው በትህነግ የመሬት ወረራ፣ ዘረፋና በቀል ምክንያት ነው። ለ30 አመታት ህዝብ እያፈናቀለ መሬት ሲወር ኖሯል። በግልፅም "መሬቱንና ሴቶቻችሁን ነው የምንፈልገው" ሲል የኖረ አረመኔ ነው። አሁንም በተፈናቃይ ስም የሚደረገው ወረራ አላማው መሬት ወረራ ነው። ሕዝቡን ጠላታችን እያሉ፣ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ እየዘረፉ ያሉት የሚፈልጉት መሬቱን ብቻ ስለሆነ ነው። @GetachewShiferaw
1 0280Loading...
03
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እያለ የልዑካን መሪው ሙላቱ ተሾመ ነው። የቀድሞ ርዕሰ ብሔር ከወቅቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሚበልጥበት ፕሮቶኮል አላውቅም። ያም ሆነ ይህ ቱርክ የተላከው ልዑክ አላማ reengagement ነው። ➩  ያው የተመናመነው የድሮን ቴክኖሎጂ ጣጣ አለ ➩ ከሱማሊላንድ ጋር በተያያዘ ቱርክ የመላ ሱማሊያ ዳርቻዎችን ለመጠበቅ ውል ፈፅማ ስራ በመጀመሯና ሱማሊያን እያስታጠቀችና እያሰለጠነች ነው። የፋሽስቱ  የቀይ ባሕር ዲስኩር አፈር በልቶታልና ለማባበል ነው። ➩ ይሔ ቅራኔ ከቀጠለ ቱርክ ኤርትራን ማስታጠቋም ስለማይቀር ነው። ዲፕሎማሲ እና አብይ አይተዋወቁም። ማጭበርበር የአመራር ስልት ሆኖ ሁሌ አይቀጥልም ‼
1 3830Loading...
04
አብይ አህመድ ሚሊሻ የማሰልጠን ዘመቻው ውጤት እንዳላመጣለት ታውቋል። ወታደራዊ አፈሳም በይፋ መጀመሩ ተረጋግጧል። ዛሬ በቡራዩ ወጣቶችን እያፈሰ በመሰብሰቡን ተከትሎ ልጆቻችንን ልቀቁልን ከሚሉ ወላጆች ጋር ከባድ ግጭት ውስጥ ተገብቶ እንደነበር ማረጋገጥ ተችሏል።
1 5230Loading...
05
ሁለት አብይ አህመዶች 1️⃣ << የኦሮሞ ሕዝብ ከ100 ዓመታት በላይ በማንም እየተገዛ ፤ ማንንቱ ተወስዶበት ፤ ሀገሩ ተወስዶበት ፤ በሀገሩ ላይ እንደሁለተኛ ዜጋ እየተቆጠረ የኖረ ሲሆን ይሄን ሕዝብ መስዋእትነት ከፍለን ነጻ አውጥተነዋል።>> አብይ አህመድ በወለጋ (May 8, 2024) 2️⃣  << በህዝቦች መካከል ፤ በአማራ እና ኦሮሞ ፤ አማራና ትግራይ እና ሌሎችም ሕዝቦች መካከል ልዩነትን ለመፍጠር በተሰራው አልባሌ ትርክት ምክንያት አየላላ ያለውን ትስስር ለማጠናከር አዲስ የትርክት ድልድይ እንገነባለን >> አብይ አህመድ በባ/ዳር (May 12, 2024)
1 7503Loading...
06
የፖለቲካ ትግል የጀመረ ሁሉ የፖለቲካ ትግል ባለድል የማይሆንበት አጋጣሚ ~ ትግል ድሉንም ሆነ መሪውን የሚመርጥበት ተፈጥሯዊ መንገድ አለውና! ==========================================ኤርትራ:– ======= ለኤርትራ ነፃነት ትግል የተጀመረው በጀብሀ (ELF) ሲሆን የኤርትራ ነፃነት የተረጋገጠው በሻእቢያ ( EPLF) ነው። በ 1963 የ ELF አባላት በቁጥር 250 ብቻ ነበሩ። በኤርትራ ለኤርትራ ነፃነት ትግል ፈር ቀዳጁን ትግል የጀመሩት የኤርትራ የቆላማው አካባቢ ታጋዬች ነበሩ። ጀብሀ (ELF) ይባሉ ነበር። በአብዛሀኛው ሙስሊሞች ነበሩ። የኤርትራን የነፃነት ትግል ዘግየት ብለው የተቀላቀሉት ደግሞ የደጋማው አካባቢ ታጋዬች ነበሩ። በአብዛሀኛው የክርስትና እምነት ተከታዬች ነበሩ። በ እድሪስ መሀመድ አደም በካይሮ የተመሰረተው ጀብሀ በሀሚድ እድሪስ አዋቴ አከማኝነት መሬት ላይ የወረደ ትግል የጀመሩ ቢሆንም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነቷን ስታውጅ የነፃነቱ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ እንጂ እድሪስ መሀመድ አደም ወይም ሀሚድ እደሪስ አዋቴ አልነበሩም። ይህ እንዴት ሆነ የሚል ሰው የፖለቲካ ትግል የፖለቲካ ትግል መሪውን ለመምረጥ፣የትግል መንገዱን ለማፅናትና የፖለቲካ ትግል አለማውን ከግብ ለማድረስ የሚጓዝበትን ፈታኝና አደናቃፊ የትግል መንገዶችን አልፎ ለድል የሚበቃበትን መንገድ ማጥናት ግድ ይለዋል። ትግራይ:– ======= A Political History of the Tigray People’s Liberation Front (1975-1991): Revolt, Ideology and Mobilisation in Ethiopia ~ by ~ Aregawi Berhe በሚለው መፅሀፋቸው የአሁኑ ዶር አረጋዊ በርሄ :– በ ~ Chapter 3 Prelude to Struggle: the Emergence of the TPLF በሚል ርእስ ስር ገፅ 49 ላይ ይሄን ብለው ነበር። This is how it all began. On 14 September 1974, seven university students, Zeru Gessese (Agazi),18 Fantahun Zeratsion (Giday), Mulugeta Hagos (Asfaha), Ambay Mesfin (Seyoum), Alemseged Mengesha (Hailu), Amaha Tsehaye (Abbay) and Aregawi Berhe (Berihu) met in an inconspicuous café located in Piazza in the centre of Addis Ababa. Ato Gessesew Ayele (Sihul), twice an MP and still a popular representative of the Tigraians at the time, belonged to this group but could not attend the meeting for security reasons. All of them, including Sihul of course, had known each other for years in the struggle against the repression of Tigraians in particular and Ethiopians in general. በእንዲህ አይነት መንገድ የተጀመረው የትግራይ የፖለቲካ ትግል 1983 ዓም የደርግን መንግስት አሸንፈው ወደ ስልጣን ሲወጡ የአማፂ ቡድኑ መሪም ሆነው ያገለግሉ የነበሩትና የሽግግር መንግስቱንም ሆነ በኋላ ህገ መንግስቱ ፀድቆ ኢህአዴግ እንደ ግንባር የኢትዮጵያ ፖለቲካ መሪ ፓርቲ ሆኖ ሲመጣ መሪ ሆነው የተሰየሙት Zeru Gessese, Fantahun Zeratsion Mulugeta Hagos, Ambay Mesfin, Alemseged Mengesha, Amaha Tsehaye and Aregawi Berhe ሳይሆኑ መለስ ዜናዊ ነበሩ። ይህ እንዴት ሆነ የሚል ሰው የፖለቲካ ትግል የፖለቲካ ትግል መሪውን ለመምረጥ፣የትግል መንገዱን ለማፅናትና የፖለቲካ ትግል አለማውን ከግብ ለማድረስ የሚጓዝበትን ፈታኝና አደናቃፊ የትግል መንገዶችን አልፎ ለድል የሚበቃበትን መንገድ ማጥናት ግድ ይለዋል። ኦሮሚያ:– ======= የኦሮሚያ የነፃነት ትግል ከሜጫ ቱለማው ታደሰ ብሩ ፣ወደ ሱማሊያ ከኮበለለው ሁሴን ሶራ ፣ከሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ያልተሳካ ሙከራ ያደረገው ጃራ አባገዳ ፣ የባሌ ተራረው ኢልሞ ቂልቱ ጀምሮ ወደ ኋላ ላይ በ ሌንጮ ለታ፣ሙሄ አብዶ፣ባሮ ቱምሳ፣ መገርሳ ባሪ፣ገዳ ገመዳ አማካነኝት ወደ ኦነግ ያደገው የኦሮሚያ ፖለቲካ ሌንጮ ለታ፣ዳውድ ኢብሳ፣ጀማል ገልቹ በሚባሉ ተጋዬች መካከል ከፍ ዝቅ ሲል የቆየበት ታሪክን ከዚያም በሌላ ወገን ኩማ ደመቅሳ፣በአባዱላ ገመዳ፣አለማየሁ አቶምሳ፣በሚሉ ሰዎች አምሳል ሲሽከረከር ቆይቶ በተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲነት በቀለ ገርባ፣ዶር መራራ ጉዲና፣ በፖለቲካል አክቲቪስትነት ጃዋር መሀመድ፣ ህዝቅኤል ጋቢሳ፣መሀመድ አደሞ፣ግርማ ጉተማ፣ አወል አሎ፣ ሄኖክ ጋቢሳም ሆነ ነፍጥ የያዘው ጃል መሮን ያካተተው የኦሮሚያ ፖለቲካ የሰላም ሽግግር ተብሎ ከወያኔ ወደ ኦፒዲኦ መሩ የኦሮሚያ ፖለቲካ የስልጣን ሽግግር ሲደረግ አብይ አህመድ አሊ በዚህ ረጅም የፖለቲካ ትግል ውስጥ ስሙ የሚጠቀስና ለኦሮሚያ ፖለቲካ መሪነት ብሎም ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መሪነት የተጠበቀ ግለሰብ አልነበረም። ይህ እንዴት ሆነ የሚል ሰው የፖለቲካ ትግል የፖለቲካ ትግል መሪውን ለመምረጥ፣የትግል መንገዱን ለማፅናትና የፖለቲካ ትግል አለማውን ከግብ ለማድረስ የሚጓዝበትን ፈታኝና አደናቃፊ የትግል መንገዶችን አልፎ ለድል የሚበቃበትን መንገድ ማጥናት ግድ ይለዋል። Likewise ~ የፋኖዎች የፖለቲካ ትግል ~ be it within the context of Ethiopian politics or any political struggle ~ ከእንደዚህ አይነትና መሰል የፖለቲካ ትግል ተፈጥሯዊ ሂደቶች ፋኖዎች የፖለቲካ ትግል መሪያቸውን ለመምረጥ፣የትግል መንገዳቸውን ለማፅናትና የፖለቲካ ትግል አለማውቸውን ከግብ ለማድረስ ከላይ ካለው ተፈጥሯዊ የፖለቲካ የትግል መንገድ የተለየ ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። ከኛ እንደ አማራ የሚጠበቀው በፋኖዎች የትግል መንገድ ላይ በአጀንዳዎች ተጠልፈን፣እርስ በርስ በመናቆርና የልዩነት በር በመክፈት አደናቃፊ አለመሆናችንን ማረጋገጥ ነው። #MohammedHassen
1 8311Loading...
07
"ለአሳማ ፈጣሪው ቀለብ ሰፋሪው ይመስለዋል፡፡"
1 6710Loading...
08
"ለአሳማ ፈጣሪው ቀለብ ሰፋሪው ይመስለዋል፡፡"
10Loading...
09
ባለቤቶቹ አልሸፋፈኑትም! የትህነግ ታጣቂ የሱዳን መደበኛ ኃይል አካል ሆኗል! ከላይ ያለውን መረጃ ያጋራው አባቱ በሱዳን አምባሳደር የነበረ፣ የጌታቸው ረዳ ደጋፊ አክቲቪስት ነው። መረጃው የትህነግ/ህወሓት ታጣቂ በሱዳን ጦርነት ከመሳተፍ አልፎ እንደ ሱዳን መደበኛ ጦር የሱዳን ተቋማትን እየጠበቀ ስለመሆኑ ነው። በሱዳን ያለው የትህነግ/ህወሓት ኃይል ለጊዜያዊ ጦርነት ሳይሆን የሱዳንን ተቋማት እስከመጠበቅ የደረሰ አብሮ መስራትና መታመን ድረስ የደረሰ ነው። ጉዳዩ አልቡርሃንን የመደገፍ ጉዳይ አይደለም። አብረው እየሰሩ ነው። እንደ መደበኛ ጦር ተቋም እየጠበቁ ነው። ይህ የትህነግ ጦር ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ ወደ ትግራይ እንዲያልፍ ተጠይቆ የነበር ቢሆንም "ጦር የለኝም" ያለው ትህነግ/ህወሓት "ይቆይ ብሎ በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት እንዲሳተፍ አድርጎታል። ብልፅግና ደግሞ ይህን የመሰለ የፈጠጠ ሀቅ "አጣራለሁ" እያለ ይቀልዳል። @GetachewShiferaw
1 9051Loading...
10
በትግራይ አዲጉዶም ከተማ በአንድ መጠጥ ቤት ውስጥ አንድ የወያኔ  ከፍተኛ የጦር አዛዥ መገደሉ ተሰምቷል። ምንም እንኳን ያልተረጋገጠ ቢሆንም ከወያኔ የፌስቡክ መንደር ላይ የተገኘው መረጃ  ሟች በአርሚ 44 የክፍለጦር አዛዥ እንደሆነ ያሳያል። (ሟች ማዕረጉ ባይጠቀስም ተስፋይ ወልደገሪማ እንደሚባል ወሬዎቹ ያሳያሉ)😎 @wlkayi
2 0840Loading...
11
ሰበር ዜና - ያልታወቁ ኃይሎች! በአጠቃላይ 14 የባህርዳር ከተማ አመራሮች በአንድ መኪና እየሄዱ እያለ ባልታወቁ ኃይሎች መያዛቸው ታውቋል። ተምሮ ከህዝብ ይወግናል በሚል ከትንሽ እስከ ትልቅ ላለው የብአዴን አመራር በተለያየ ጊዜ እድል ቢሰጥም፣ ነገር ግን መዘባነኑ የበዛ ሆኖ በመታየቱ ባልታወቁ ኃይሎች እጅ የገባ በሙሉ መጨረሻው ግልፅ ይመስላል። ፑቲን በአንድ ወቅት እንዲህ እንዳለ ይነገራል - "ምህረት የፈጣሪ ስራ ነው፤ የእኔ ስራ እኩይ ፍጥረታትን ወደ እሱ (ወደ ፈጣሪ) መላክ ነው"። #BahirDarWikiLeaks
2 2790Loading...
12
ከንቲባ አዳነችን ከፈጣሪ በላይ?! "ዶፍተር" እመቤት የማሽቃበጥን ሪከርድ ሰባብራዋለች
2 2697Loading...
13
ባህርዳር እንዲህ ነች! ባህርዳር ድምጿን አጥፍታ ስራዋን ስትሰራ ቆይታ ጨፍጫፊው ስብስብ እንዳሰበው ሳያቅራራ አስበርግጋ አስፈርጥጣዋለች፤ የመጣውን አጃቢንም በርካታውን ቀልባ አስቀርታዋለች። ስራ ዜናን እንዲቀድም ማድረግም ችለናል። ለሽንትቤት ገንዘብ እያወጣ ያለን የብልጽግና ጨፍጫፊ ካድሬ፣ ሱሪው ላይ ከመሽናት ግን አልተመለሰም። ባህርዳር እንዲህ ነች! በእርግጥ ትልቁ እቅዳችን ለህዝባችን ትልቅ ብስራትን ማድረስ ነበር የይደር የቤት ስራ ሆኗል። አሁንም ቢሆን ጨቅላው ወደ ደቡብ ወሎ ሌላ የጉዞ እቅድ እንዳለው የውስጥ ምንጮች መረጃ ያመላክታል።
2 2220Loading...
14
"…ጽንፈኛው ኃይል፣ ዘራፊው፣ አሸባሪው፣ ጃዊሳው የምትለዋ ቃል ተዋጠች። ተዋጠች እና "ስለ ዐማራ ተቆርቁራችሁ ጫካ የገባችሁ" በሚል ቃል ተተካች። • ወጥር ፋኖዬ…!💪🏿💪✊
2 2980Loading...
15
ሰበር መረጃ! በባህርዳር አዲሱ ድልድይ እና ሆምላድ ሆቴል የአሳማው መንጋ በተሰበሰበበት በቦ*ምብ ጋይቷ*ል! አርዮሱ አብይ አህመድም ከሶስት የሞርታር ጥቃት ለጥቂት አምልጧል። የዲስኩር ዝግጅቱም ተቋርጧል። 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ የባንዳዎች መንቀሳቀሻ ፓትሮል መኪና በቦ*ምብ ነዷ*ል! ድል ለሕዝባችን!
2 3331Loading...
16
በምድር ላይ ለመረዳት ከሚቸግሩኝ ሁለት ነገሮች አንዱ የብአዴንን የድንቁርና ጥግ በቀላሉ መገመት አለመቻሌ ሲሆን ሁለተኛውም ከዚሁ ከብአዴን ድንቁርና ጋር የተያያዘ ነው። በአለም በአፍሪካ አንደኛ የሆነውን ታላቁ ድልድይ 🙊🙈🙈😂😂 አሰዳቢ ከመባል በላይ ምን ተግሳጽ አለ ጎበዝ!
2 5542Loading...
17
ጄነራል ወዲ ነጮ በሰሜን እዝ ጥቃት ቀንደኛ አደራጅ እና የመከላከያ ሰራዊት የመገናኛ ስርአት እንዲቋረጥ በማረግ ለሰራዊቱ መመታት ጉልህ ድርሻ እንደነበረው መንግስት በተደጋጋሚ በሚዲያዎቹ በመግለፅ በወህኒ አቆይቶት በኋላም ላይ ጭጭ ያደረገው ብልፅግና አሁን ደሞ ለፌዝ ይመስል ባለ 4 መኝታ አፓርትመንት ለወዲ ነጮ በስሙ እንደሸለመው ምንጮች አረጋግጠዋል። ብል*ግና መንደር ሼም የሚባል ነገር ኖሮ አያውቅም። በነገራችን ላይ ከጥቅምት 24 ቀደም ብሎ በነበሩ ጊዜያት በመከላከያ ከነበሩ የትግርኛ ተናጋሪ ጄኔራሎች መካከል ወዲ ነጮ በሠራዊቱ ተወዳጅ ከነበሩ ጥቂቶች መሃል እንደነበር ይነገራል። ለማንኛውም ሙት አይወቅስም። ነፍስ ይማር 💐
2 5660Loading...
18
ትኬታችንን ይዘናል! ደግሞ ለዋርካው! ደግሞ ለወሎ! ደግሞ ለአማራ! እንዴት ተብሎ ይቀራል!
2 3210Loading...
19
😂
2 6782Loading...
20
በአዲስ አበባ በባለስልጣናት ቤቶች አካባቢ ጠባቂዎች የሚያሳዩት ተግባር ነዋሪውን እያማረረ ነው። የጄነራል አበባው ታደሰን ቤት የሚጠብቁ ወታደሮች ካለስልጣናቸው መንጃ ፍቃድ ጭምር ይቀማሉ ሲሉ ነዋሪዎች አማረዋል። በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች በባለስልጣናት መኖሪያ አካባቢ በሚደረጉ፤ በባለስልጣን ጠባቂዎች በሚፈጸሙ ህገወጥ ተግባራት መማረራቸውን እና የሚመለከተው አካል አንድ ነገር እንዲያደርግ ቅሬታ አቅራቢዎች ለዘኢትዮጵያ ገልጸዋል። ጠባቂዎች ፍርሃት ያለባቸው ይመስላል፤ በባለስልጣናት ቤት አካባቢ በቅርብ ርቀት ጭምር መኪና ማቆም እየከለከሉ ነው የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎች መካከል ስሙ እንዲጠቅስ ያልፈለገ አንድ የከተማው ነዋሪ “እኔ የባለስልጣን መኖሪያ ቤት መሆኑን እንኳን አላወኩም። የባለስልጣን ቤት ከተባለው ቤት በተቃራኒው መንገድ ላይ መኪናዬን አቁሜ ጉዳዬን ለማስፈጸም ስሄድ ጠባቂዎች መጥተው እንዴት መኪና እዚህ ታቆማለህ” በሚል ደብድበውኛል ሲል ተናግሯል። “ፓርክ አታድርጉ የሚል ምልክት የለም።” ብዬ ብከራከርም የትራፊክ ፖሊስ ስልጣን ሳይኖራቸው ጠባቂዎቹ እያመናጨቁ መታወቂያዬን ወስደውብኛል ብለዋል። ሌላ በደል ደረሰብን ካሉ መካከል ይህም ስሙ እንዲገልጽ ያልፈለገ ነዋሪ ቦሌ ቦስተን ጸጉር ቤት አካባቢ ቦታው በሙሉ ለልማት ተብሎ ፈራርሷል። ፓርኪንግ ለማድረግ ችግር ነው። የጀነራል አበባው ታደሰ መኖሪያ ቤት መሆኑን ያወኩት ከደረሰብኝ ድብደባ በኋላ ነው። ፓርክ አታድርጉ የሚል ምልክት የለም። ልጅ ይዤ ለልጄ እቃ ለመግዛት ከቤቱ በተቃራኒው መስመር ነበር የቆምኩት። ሆኖም እንዴት መኪና እዚህ ጋር ታቆማለህ በሚል በልጄ ፊት እያስፈራሩና እያዋረዱ መቱኝ ሲል” ተናግሯል። ከዚህ ቀደም በአቶ ሽመልስ አብዲሳ መኖሪያ ቤት ደጃፍ የደረሰውን በዜና ማቅረባችን ይታወቃል። አብዛኛዎቹ በደል ደረሰብን ያሉ ወገኖች የሚያቀርቡት ቅሬታ ተመሳሳይ ነው። በተለያዩ ቦታዎች ባሉ የባለስልጣን ቤት ጠባቂዎች በፍርሃት ሳቢያ የሚደርስባቸው ማመናጨቅ፣ ድብደባና ዛቻ ተመሳሳይ ነው። የሚመለከታቸው አካላት የባልስልጣናቱ ቤት አካባቢ መኪና ማቆም የማይቻል ከሆነ “ፓርክ አታድርጉ የሚል” ምልክት ቢያስቀምጡ፤ የባለስልጣን ቤት እንደሆነ ሊያውቁ የሚችሉ እንደሚኖሩት ሁሉ፤ አንዳንዶች የባለስልጣን ቤት መሆኑንም እንኳን ስለማያውቁ ቢያንስ እንኳን በስነስርዓቱ ሕዝቡን እንዲያዋሩ ቢደረግ ሲሉ አስተያየት ሰጥተዋል። ሆኖም በጠባቂዎች ላይ የምናየው የሚወስዱት ፈጣን እርምጃ ስጋትና ፍርሃት እንዳለባቸው ጭምር ነው ብለዋል። “ጠባቂዎቹን በስነስራዓት እንዲያዋሩኝ ልጠይቃቸው ስል ጉዳዩን የሚከታተሉ ሰዎች ነፍስሽን አትፈልጊውም እንዴ? ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች አስጣሉኝ” ስትል ሌላዋ ሰለባ ነኝ ያለች አስተያየት ሰጪ ተናግራለች።
2 6460Loading...
21
ጎንደር ላይ የከሸፈ ፕሮፖጋንዳ ሊሠሩ አስበዋል። ከከተማዋ ዙሪያ ገባውን በወገራ በአርማጭሆ ጠገዴ፣ በቋራ መተማ ፣ በድፋን ደንቢያ አለፋ ጣቁሳ ጫንዳባ ጭልጋ አይንባ፣ በማክሰኝት በአይንባ በድፍን በለሳ እስከ ሊቦከምከም አዲስ ዘመን ሙሉ ደቡባዊ ጎንደር እየተቀጠቀጠ የሚገኘው አገዛዙና እስከ ገዳይ ቡድኑ ጎንደር ከተማ ጎሃ ሄቴል በሄሊኮፕተር በማረፍ ወይም ከኤርፖርት እስከ ጎሃ ሂል ሪዞርት ድረስ በብረት ለበስ ታንክ በመድረስ ፎቶ ለመነሳት አቅዷል። በዚህ የፎቶ መነሳት መርሃ ግብር አብይ ይገኛል እየተባለ ነው። መንገዶች ሁሉ እሾህ መሆን አለባቸው።
2 3721Loading...
22
የማውቃቸው በርካታ ኦሮሞዎች ነን የሚሉ ሰዎች እናታቸው ወይ ሚስታቸው አማራ ነች። አብይም አማራ አግብቷል። የእናቱን ነገር ስለሚያምታታ እንጃ፤ ሽመልስ አብዲሳ እናቱ አማራ መሆኗን ሰማሁ። ሌሎች በርካቶች በትዳራቸው በወላጅ እናታቸው ከአማራ የተወለዱ ናቸው። የምታውቋቸውን በአካባቢያችሁ ለመለየት ሞክሩ። በአንድ ወይ በሌላ ከአማራ የተገናኙ ናቸው። ሆኖም የአማራነት ስሜታቸውን ገድለው ጭራሽ አማራን ለማጥፋት የተነሱ አረመኔዎች የሆኑበት ምክንያት አስደናቂ ጥላቻ ነው።
2 4750Loading...
23
እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ 👋 💎 የኖትኮይን ጉዳይ መቋጫ አግኝቶ የልፋታችሁን ዋጋ የምታገኙበት ቀን በመረጋገጡ በድጋሚ የእኛን ግብዣ ተቀብላችሁና እምነት ጥላችሁብን ስትጫወቱ ለቆያችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን Notcoin የመነሻ የገበያ ተመን የሚወጣበት ቀን የፊታችን May 16 መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ መሸጥ ፣ መግዛት እና ገንዘብ ወጪ የምታደርጉባቸው ደግሞ ከስር የተጠቀሱት 3 የክሪፕቶ ከረንሲ ገበያ ድረ ገፆች በመሆናቸው ቀድማችሁ አካውንት በመክፈት  እንዲሁም በፓስፖርት ፣ በብሔራዊ መታወቂያ ወይም በመንጃ ፍቃድ አካውንታችሁን በስማችሁ Verify አድርጋችሁ እንድትጠባበቁ በድጋሚ ለማሳሳብ እንወዳለን። ✔️ አካውንት ከፍታችሁ Verify ስታደርጉ እስከ $50 ቦነስ ይሰጣችኋል። 👌 ከታች ካሉት ሊንኮች በመረጣችሁት ዛሬውኑ አካውንት ክፈቱ 1️⃣ OKX https://okx.com/join/82849242 2️⃣Bybit https://www.bybit.com/invite?ref=4AGJ9GB 3️⃣Binance https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_006YJ3PY4A 🍬ባለን መረጃ Notcoin በአዲስ የአጨዋወት ስልት ምእራፍ 3 የሚቀጥል ይሆናል። እስከዛው ድረስ በተጨማሪነት ከታች ያሉትን ሌሎች የክሪፕቶ ጨዋታዎችን tap tap እያደረጋችሁ ኮይን በመሰብሰብ እንዲሁም ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ገንዘብ ማጠራቀም እና List ሲደረጉ መሸጥ ትችላላችሁ።  👇👇👇 2️⃣TapSwap https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5555048346 3️⃣ AVACOIN https://t.me/avagoldcoin_bot?start=1cc9e3ea7f22aa1148c3 4️⃣MemeFi https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_7bb91e8556 ልብ ይበሉ! ለነዚህ ጨዋታዎች የምትከፍሉት ምንም አይነት ክፍያ የለውም 💎 ስለሆነም በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ ኮይን በነፃ መሰብሰብና በዚህ የኑሮ ትግል ለራሳችን ሥራ መፍጠር አለብን። ፈጽሞ ችላ አትበሉት። መልካም እድል! ይህ መረጃ ለሚጠቅማቸው በሙሉ አሁኑኑ ሼር አድርጉላቸው Join us 👉@ethiocryptofamily
1 6896Loading...
24
እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ 👋 💎 የኖትኮይን ጉዳይ መቋጫ አግኝቶ የልፋታችሁን ዋጋ የምታገኙበት ቀን በመረጋገጡ በድጋሚ የእኛን ግብዣ ተቀብላችሁና እምነት ጥላችሁብን ስትጫወቱ ለቆያችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን Notcoin የመነሻ የገበያ ተመን የሚወጣበት ቀን የፊታችን May 16 መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ መሸጥ ፣ መግዛት እና ገንዘብ ወጪ የምታደርጉባቸው ደግሞ ከስር የተጠቀሱት 3 የክሪፕቶ ከረንሲ ገበያ ድረ ገፆች በመሆናቸው ቀድማችሁ አካውንት በመክፈት  እንዲሁም በፓስፖርት ፣ በብሔራዊ መታወቂያ ወይም በመንጃ ፍቃድ አካውንታችሁን በስማችሁ Verify አድርጋችሁ እንድትጠባበቁ በድጋሚ ለማሳሳብ እንወዳለን። ✔️ አካውንት ከፍታችሁ Verify ስታደርጉ እስከ $50 ቦነስ ይሰጣችኋል። 👌 ከታች ካሉት ሊንኮች በመረጣችሁት ዛሬውኑ አካውንት ክፈቱ 1️⃣ OKX https://okx.com/join/82849242 2️⃣Bybit https://www.bybit.com/invite?ref=4AGJ9GB 3️⃣Binance https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_006YJ3PY4A 🍬ባለን መረጃ Notcoin በአዲስ የአጨዋወት ስልት ምእራፍ 3 የሚቀጥል ይሆናል። እስከዛው ድረስ በተጨማሪነት ከታች ያሉትን ሌሎች የክሪፕቶ ጨዋታዎችን tap tap እያደረጋችሁ ኮይን በመሰብሰብ እንዲሁም ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ገንዘብ ማጠራቀም እና List ሲደረጉ መሸጥ ትችላላችሁ።  👇👇👇 2️⃣TapSwap https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5555048346 3️⃣ Hamster Kombat https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId359749341 4️⃣MemeFi https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_7bb91e8556 ልብ ይበሉ! ለነዚህ ጨዋታዎች የምትከፍሉት ምንም አይነት ክፍያ የለውም 💎 ስለሆነም በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ ኮይን በነፃ መሰብሰብና በዚህ የኑሮ ትግል ለራሳችን ሥራ መፍጠር አለብን። ፈጽሞ ችላ አትበሉት። መልካም እድል! ይህ መረጃ ለሚጠቅማቸው በሙሉ አሁኑኑ ሼር አድርጉላቸው Join us 👉@ethiocryptofamily
2332Loading...
25
እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ 👋 💎 የኖትኮይን ጉዳይ መቋጫ አግኝቶ የልፋታችሁን ዋጋ የምታገኙበት ቀን በመረጋገጡ በድጋሚ የእኛን ግብዣ ተቀብላችሁና እምነት ጥላችሁብን ስትጫወቱ ለቆያችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን Notcoin የመነሻ የገበያ ተመን የሚወጣበት ቀን የፊታችን May 16 መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ መሸጥ ፣ መግዛት እና ገንዘብ ወጪ የምታደርጉባቸው ደግሞ ከስር የተጠቀሱት 3 የክሪፕቶ ከረንሲ ገበያ ድረ ገፆች በመሆናቸው ቀድማችሁ አካውንት በመክፈት  እንዲሁም በፓስፖርት ፣ በብሔራዊ መታወቂያ ወይም በመንጃ ፍቃድ አካውንታችሁን በስማችሁ Verify አድርጋችሁ እንድትጠባበቁ በድጋሚ ለማሳሳብ እንወዳለን። ከታች ካሉት ሊንኮች በመረጣችሁት ዛሬውኑ አካውንት ክፈቱ 1️⃣ OKX https://okx.com/join/82849242 2️⃣Bybit https://www.bybit.com/invite?ref=4AGJ9GB 3️⃣Binance https://www.binance.info/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_006YJ3PY4A 🍬ባለን መረጃ Notcoin በአዲስ የአጨዋወት ስልት ምእራፍ 3 የሚቀጥል ይሆናል። እስከዛው ድረስ በተጨማሪነት ከታች ያሉትን ሌሎች የክሪፕቶ ጨዋታዎችን tap tap እያደረጋችሁ ኮይን በመሰብሰብ እንዲሁም ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ገንዘብ ማጠራቀም እና List ሲደረጉ መሸጥ ትችላላችሁ።  👇👇👇 2️⃣TapSwap https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5555048346 3️⃣ Hamster Kombat https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId359749341 4️⃣MemeFi https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_7bb91e8556 ልብ ይበሉ! ለነዚህ ጨዋታዎች የምትከፍሉት ምንም አይነት ክፍያ የለውም 💎 ስለሆነም በተቀናጀና በተደራጀ መልኩ ኮይን በነፃ መሰብሰብና በዚህ የኑሮ ትግል ለራሳችን ሥራ መፍጠር አለብን። ፈጽሞ ችላ አትበሉት። መልካም እድል! ይህ መረጃ ለሚጠቅማቸው በሙሉ አሁኑኑ ሼር አድርጉላቸው Join us 👉@ethiocryptofamily
1270Loading...
26

27
Media files
2 4140Loading...
28
Media files
2 5060Loading...
29
በጎንደር ህዝብ ላይ በጨፍጫፊው አገዛዝ የተፈጸመው ነውር በቃላት የሚገለጥ አይደለም። ዋርካ ታይምስ በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ መረጃ በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። በቀጣይ ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆን ይደረጋል። ይህ ስርዐት አንድ ቀን በስልጣን በቆየ ቁጥር በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ፍጅቱን እንዲቀጥልበት ፈቅደንለታል እንደማለት ነው። ይህንን ጨፍጫፊ፣ ዘረኛና ቆሻሻ ስርዐት ቆርጠህ መታገል አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው!
2 4600Loading...
30
ከእጁ ትጎርሳለህ፣ ከእጁ ትወድቃለህ! የአሸናፊነት ስነልቦና ከሌለህ አታደርገውም! በጨፍጫፊው አገዛዝ እና በአማራ ህዝብ ተጋድሎ መካከል ያለ ታላቅ ተቃርኖ!
2 4311Loading...
31
ሰበር የድል ዜና! በሶስት መኪና ሲጓዝ የነበረ ራሱን ጥምር ጦር እያለ የሚያሞካሸው የብርሀኑ ጁላ ወታደር ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ግብዓተ መሬቱ ተፈፀመ።                  ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም                       ሸዋ በመርሀቤቴ ቀጠና በሚንቀሳቀሰው ፋኖ ላይ ጥቃት እፈፅማለሁ ብሎ ተማምሎ የተነሳው ራሡን ጥምር ጦር እያለ የሚጠራው የመከላከያ ሰራዊት ፣አድማ ብተና ፣ህዝባዊ ፖሊስና ሚሊሻ ስብስብ የብልፅግናው እምባ ጠባቂ፣የአገዛዙ ዘበኛ ያቀደው ሳይሳካ በደረሰበት የደፈጣ ጥቃት ላይመለስ ተሸኝቷል። ፋኖን ሊያንበረክክ የጅል ምኞት ያቀደውን የብልፅግናው  ወንበር ጠባቂ የጥምር ጦሩን እኩይ ሴራ ቀድሞ የደረሰበት የመርሀቤቴው ነበልባል በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ስር የሚገኘው የናደው ክፍለ ጦር፣የመቅደላ ብርጌድ የሃይለማርያም ማሞ ሻለቃ አራዳ ተብሎ ወደ ሚጠራው ልዩ ስፍራ በመጓዝ ላይ ያለን ሶስት መኪና ሙሉ የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት የአሳምነው ልጅ የመሬው  ፋኖ ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ገደማ በፈፀመው መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት ለመርዶ ነጋሪ እንኳን ሳይቀር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ውርደቱን የተከናነበው የዓቢይ አህመድ መልዕክተኛ ለውርደቱ ማጣጣሚያ ይሆን ዘንድ የለመደውን ተግባር:-ንፁሀንን መደብደብ እና የግለሰቦችን ሀብትና ንብረት መዝረፉን ተያይዞታል። በተያያዘ ዜና ሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ሾላ ገበያ ከተማ ካምፕ ላይ መሽጎ ከሚገኘው ጥምር ጦር መካከል በአማራ ህዝብ ላይ የታቀደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ በውል የተረዱ አስራ ሁለት የአድማ ብተና ፖሊስ አባላት ከሰላሳ ክላሽ፣ከሁለት ብሬን እንዲሁም ከ4 ሺህ በላይ ተተኳሽ ጋር ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የከሰም ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።             ድል ለአማራ ፋኖ !             ክብር ለተሰው ፋኖዎች             የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ             የሕዝብ ግንኙነት ቡድን
2 5872Loading...
32
በዘራችሁ አይድረስ!!!
2 6561Loading...
33
ጃል መሮ እየባረኩ ወደ ጦር ግንባር እየሸኙ ነው😜 ያው ለልማት መሆኑ ነው🪓 የኦቦ ጋቢሳ ልጅ ዋቃ ውሃ ውስጥ ነው ያለውን አልረሳነውምኮ ጎበዝ! እንደምን አደራችሁ 🌞
2 5380Loading...
በአሰበ ተፈሪ (ጭሮ) ከተማ ከተለያዩ ወረዳዎች የታፈሱ በርካታ ወጣቶችን ወደ ወታደራዊ ስልጣን ለመውሰድ በትልልቅ አዳራሾች አጉረዋቸው ነበር።  ታዲያ ይህንን ጉዳይ በአፅንዖት ሲከታተል የሰነበተው ጀግናው የአሰበ ተፈሪ ከተማ ነዋሪ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም ሌሊት ላይ ግልብጥ ብሎ በመውጣት ለ45 ደቂቃዎች በተኩስ በተቀላቀለበት ትግል ወጣቶችን ሙሉ በሙሉ ከአፋኞቹ ማስለቀቃቸው ታውቋል። ይህንን ተከትሎም በእጅጉ የተሸማቀቁት የአገዛዙ ኃይሎች በከተማው ነዋሪና ወጣቶች ላይ ከፍተኛ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት እየፈፀሙ መሆኑ ተሰምቷል። የአሰበተፈሪ ነዋሪዎች መልዕክት ግልፅ ነው - "የግለሰብን ስልጣን ለመጠበቅ የሚሰጥ ልጅ የለም!"።
Показать все...
👍 11🔥 2
የሚፈልጉት መሬቱን ብቻ ነው! ትህነግ ወርሮ ይዞት በቆየውና አዲስ በወረረው የራያ ክፍል አርሶ አደሩን እያፈናቀለ መሬቱን በአስደንጋጭ ሁኔታ እየሸጠ ነው። ዳያስፖራ፣ ባለሀብት፣ ባለስልጣን፣ የባለስልጣን ዘመድ አዝመድ እየተከፋፈለው ነው። ራያም ሆነ ወልቃይትን የሚፈልጉት መሬቱን ብቻ ነው። ግዛቱ የእነሱ ስላልሆነ ነው ሕዝብን እያፈናቀሉ የራሳቸውን አባላት ጭምር ያማረረ መሬት ወረራ ውስጥ የገቡት። አይደለም ዋና ነዋሪ የሆነው አማራውን ተፈናቀለ የተባለ ፈርቶም ወንጀል ሰርቶም የሸሸውን ትግሬ እስካሁን አስመዝግቡ በተባሉት መሰረት አላስመዘገቡም። አላማቸው ተፈናቃይ መመለስ አይደለም። ተፈናቃይ መልሱ ሲባሉ ታጣቂ የላኩት ለዝርፊያና ወረራ ነው። በመጀመሪያዎቹ ቀናት 50 ሺህ በላይ ሕዝብ የተፈናቀለው በትህነግ የመሬት ወረራ፣ ዘረፋና በቀል ምክንያት ነው። ለ30 አመታት ህዝብ እያፈናቀለ መሬት ሲወር ኖሯል። በግልፅም "መሬቱንና ሴቶቻችሁን ነው የምንፈልገው" ሲል የኖረ አረመኔ ነው። አሁንም በተፈናቃይ ስም የሚደረገው ወረራ አላማው መሬት ወረራ ነው። ሕዝቡን ጠላታችን እያሉ፣ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ እየዘረፉ ያሉት የሚፈልጉት መሬቱን ብቻ ስለሆነ ነው። @GetachewShiferaw
Показать все...
👍 6
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እያለ የልዑካን መሪው ሙላቱ ተሾመ ነው። የቀድሞ ርዕሰ ብሔር ከወቅቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሚበልጥበት ፕሮቶኮል አላውቅም። ያም ሆነ ይህ ቱርክ የተላከው ልዑክ አላማ reengagement ነው። ➩  ያው የተመናመነው የድሮን ቴክኖሎጂ ጣጣ አለ ➩ ከሱማሊላንድ ጋር በተያያዘ ቱርክ የመላ ሱማሊያ ዳርቻዎችን ለመጠበቅ ውል ፈፅማ ስራ በመጀመሯና ሱማሊያን እያስታጠቀችና እያሰለጠነች ነው። የፋሽስቱ  የቀይ ባሕር ዲስኩር አፈር በልቶታልና ለማባበል ነው። ➩ ይሔ ቅራኔ ከቀጠለ ቱርክ ኤርትራን ማስታጠቋም ስለማይቀር ነው። ዲፕሎማሲ እና አብይ አይተዋወቁም። ማጭበርበር የአመራር ስልት ሆኖ ሁሌ አይቀጥልም ‼
Показать все...
👍 12 1
አብይ አህመድ ሚሊሻ የማሰልጠን ዘመቻው ውጤት እንዳላመጣለት ታውቋል። ወታደራዊ አፈሳም በይፋ መጀመሩ ተረጋግጧል። ዛሬ በቡራዩ ወጣቶችን እያፈሰ በመሰብሰቡን ተከትሎ ልጆቻችንን ልቀቁልን ከሚሉ ወላጆች ጋር ከባድ ግጭት ውስጥ ተገብቶ እንደነበር ማረጋገጥ ተችሏል።
Показать все...
🙏 11👍 5
ሁለት አብይ አህመዶች 1️⃣ << የኦሮሞ ሕዝብ ከ100 ዓመታት በላይ በማንም እየተገዛ ፤ ማንንቱ ተወስዶበት ፤ ሀገሩ ተወስዶበት ፤ በሀገሩ ላይ እንደሁለተኛ ዜጋ እየተቆጠረ የኖረ ሲሆን ይሄን ሕዝብ መስዋእትነት ከፍለን ነጻ አውጥተነዋል።>> አብይ አህመድ በወለጋ (May 8, 2024) 2️⃣  << በህዝቦች መካከል ፤ በአማራ እና ኦሮሞ ፤ አማራና ትግራይ እና ሌሎችም ሕዝቦች መካከል ልዩነትን ለመፍጠር በተሰራው አልባሌ ትርክት ምክንያት አየላላ ያለውን ትስስር ለማጠናከር አዲስ የትርክት ድልድይ እንገነባለን >> አብይ አህመድ በባ/ዳር (May 12, 2024)
Показать все...
7👍 3
የፖለቲካ ትግል የጀመረ ሁሉ የፖለቲካ ትግል ባለድል የማይሆንበት አጋጣሚ ~ ትግል ድሉንም ሆነ መሪውን የሚመርጥበት ተፈጥሯዊ መንገድ አለውና! ==========================================ኤርትራ:– ======= ለኤርትራ ነፃነት ትግል የተጀመረው በጀብሀ (ELF) ሲሆን የኤርትራ ነፃነት የተረጋገጠው በሻእቢያ ( EPLF) ነው። በ 1963 የ ELF አባላት በቁጥር 250 ብቻ ነበሩ። በኤርትራ ለኤርትራ ነፃነት ትግል ፈር ቀዳጁን ትግል የጀመሩት የኤርትራ የቆላማው አካባቢ ታጋዬች ነበሩ። ጀብሀ (ELF) ይባሉ ነበር። በአብዛሀኛው ሙስሊሞች ነበሩ። የኤርትራን የነፃነት ትግል ዘግየት ብለው የተቀላቀሉት ደግሞ የደጋማው አካባቢ ታጋዬች ነበሩ። በአብዛሀኛው የክርስትና እምነት ተከታዬች ነበሩ። በ እድሪስ መሀመድ አደም በካይሮ የተመሰረተው ጀብሀ በሀሚድ እድሪስ አዋቴ አከማኝነት መሬት ላይ የወረደ ትግል የጀመሩ ቢሆንም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ነፃነቷን ስታውጅ የነፃነቱ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ እንጂ እድሪስ መሀመድ አደም ወይም ሀሚድ እደሪስ አዋቴ አልነበሩም። ይህ እንዴት ሆነ የሚል ሰው የፖለቲካ ትግል የፖለቲካ ትግል መሪውን ለመምረጥ፣የትግል መንገዱን ለማፅናትና የፖለቲካ ትግል አለማውን ከግብ ለማድረስ የሚጓዝበትን ፈታኝና አደናቃፊ የትግል መንገዶችን አልፎ ለድል የሚበቃበትን መንገድ ማጥናት ግድ ይለዋል። ትግራይ:– ======= A Political History of the Tigray People’s Liberation Front (1975-1991): Revolt, Ideology and Mobilisation in Ethiopia ~ by ~ Aregawi Berhe በሚለው መፅሀፋቸው የአሁኑ ዶር አረጋዊ በርሄ :– በ ~ Chapter 3 Prelude to Struggle: the Emergence of the TPLF በሚል ርእስ ስር ገፅ 49 ላይ ይሄን ብለው ነበር። This is how it all began. On 14 September 1974, seven university students, Zeru Gessese (Agazi),18 Fantahun Zeratsion (Giday), Mulugeta Hagos (Asfaha), Ambay Mesfin (Seyoum), Alemseged Mengesha (Hailu), Amaha Tsehaye (Abbay) and Aregawi Berhe (Berihu) met in an inconspicuous café located in Piazza in the centre of Addis Ababa. Ato Gessesew Ayele (Sihul), twice an MP and still a popular representative of the Tigraians at the time, belonged to this group but could not attend the meeting for security reasons. All of them, including Sihul of course, had known each other for years in the struggle against the repression of Tigraians in particular and Ethiopians in general. በእንዲህ አይነት መንገድ የተጀመረው የትግራይ የፖለቲካ ትግል 1983 ዓም የደርግን መንግስት አሸንፈው ወደ ስልጣን ሲወጡ የአማፂ ቡድኑ መሪም ሆነው ያገለግሉ የነበሩትና የሽግግር መንግስቱንም ሆነ በኋላ ህገ መንግስቱ ፀድቆ ኢህአዴግ እንደ ግንባር የኢትዮጵያ ፖለቲካ መሪ ፓርቲ ሆኖ ሲመጣ መሪ ሆነው የተሰየሙት Zeru Gessese, Fantahun Zeratsion Mulugeta Hagos, Ambay Mesfin, Alemseged Mengesha, Amaha Tsehaye and Aregawi Berhe ሳይሆኑ መለስ ዜናዊ ነበሩ። ይህ እንዴት ሆነ የሚል ሰው የፖለቲካ ትግል የፖለቲካ ትግል መሪውን ለመምረጥ፣የትግል መንገዱን ለማፅናትና የፖለቲካ ትግል አለማውን ከግብ ለማድረስ የሚጓዝበትን ፈታኝና አደናቃፊ የትግል መንገዶችን አልፎ ለድል የሚበቃበትን መንገድ ማጥናት ግድ ይለዋል። ኦሮሚያ:– ======= የኦሮሚያ የነፃነት ትግል ከሜጫ ቱለማው ታደሰ ብሩ ፣ወደ ሱማሊያ ከኮበለለው ሁሴን ሶራ ፣ከሶማሊያ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ያልተሳካ ሙከራ ያደረገው ጃራ አባገዳ ፣ የባሌ ተራረው ኢልሞ ቂልቱ ጀምሮ ወደ ኋላ ላይ በ ሌንጮ ለታ፣ሙሄ አብዶ፣ባሮ ቱምሳ፣ መገርሳ ባሪ፣ገዳ ገመዳ አማካነኝት ወደ ኦነግ ያደገው የኦሮሚያ ፖለቲካ ሌንጮ ለታ፣ዳውድ ኢብሳ፣ጀማል ገልቹ በሚባሉ ተጋዬች መካከል ከፍ ዝቅ ሲል የቆየበት ታሪክን ከዚያም በሌላ ወገን ኩማ ደመቅሳ፣በአባዱላ ገመዳ፣አለማየሁ አቶምሳ፣በሚሉ ሰዎች አምሳል ሲሽከረከር ቆይቶ በተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲነት በቀለ ገርባ፣ዶር መራራ ጉዲና፣ በፖለቲካል አክቲቪስትነት ጃዋር መሀመድ፣ ህዝቅኤል ጋቢሳ፣መሀመድ አደሞ፣ግርማ ጉተማ፣ አወል አሎ፣ ሄኖክ ጋቢሳም ሆነ ነፍጥ የያዘው ጃል መሮን ያካተተው የኦሮሚያ ፖለቲካ የሰላም ሽግግር ተብሎ ከወያኔ ወደ ኦፒዲኦ መሩ የኦሮሚያ ፖለቲካ የስልጣን ሽግግር ሲደረግ አብይ አህመድ አሊ በዚህ ረጅም የፖለቲካ ትግል ውስጥ ስሙ የሚጠቀስና ለኦሮሚያ ፖለቲካ መሪነት ብሎም ለኢትዮጵያ ፖለቲካ መሪነት የተጠበቀ ግለሰብ አልነበረም። ይህ እንዴት ሆነ የሚል ሰው የፖለቲካ ትግል የፖለቲካ ትግል መሪውን ለመምረጥ፣የትግል መንገዱን ለማፅናትና የፖለቲካ ትግል አለማውን ከግብ ለማድረስ የሚጓዝበትን ፈታኝና አደናቃፊ የትግል መንገዶችን አልፎ ለድል የሚበቃበትን መንገድ ማጥናት ግድ ይለዋል። Likewise ~ የፋኖዎች የፖለቲካ ትግል ~ be it within the context of Ethiopian politics or any political struggle ~ ከእንደዚህ አይነትና መሰል የፖለቲካ ትግል ተፈጥሯዊ ሂደቶች ፋኖዎች የፖለቲካ ትግል መሪያቸውን ለመምረጥ፣የትግል መንገዳቸውን ለማፅናትና የፖለቲካ ትግል አለማውቸውን ከግብ ለማድረስ ከላይ ካለው ተፈጥሯዊ የፖለቲካ የትግል መንገድ የተለየ ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። ከኛ እንደ አማራ የሚጠበቀው በፋኖዎች የትግል መንገድ ላይ በአጀንዳዎች ተጠልፈን፣እርስ በርስ በመናቆርና የልዩነት በር በመክፈት አደናቃፊ አለመሆናችንን ማረጋገጥ ነው። #MohammedHassen
Показать все...
👍 14 2👏 1
"ለአሳማ ፈጣሪው ቀለብ ሰፋሪው ይመስለዋል፡፡"
Показать все...
"ለአሳማ ፈጣሪው ቀለብ ሰፋሪው ይመስለዋል፡፡"
Показать все...
ምንዳርአለው ፍልስፍና📚

አዳዲስ ሀሳቦች፣ መጽሀፍት፣ ነባር እሴቶችና ንጻሬዎች የሚቀርቡበት ነው።

Фото недоступноПоказать в Telegram
ባለቤቶቹ አልሸፋፈኑትም! የትህነግ ታጣቂ የሱዳን መደበኛ ኃይል አካል ሆኗል! ከላይ ያለውን መረጃ ያጋራው አባቱ በሱዳን አምባሳደር የነበረ፣ የጌታቸው ረዳ ደጋፊ አክቲቪስት ነው። መረጃው የትህነግ/ህወሓት ታጣቂ በሱዳን ጦርነት ከመሳተፍ አልፎ እንደ ሱዳን መደበኛ ጦር የሱዳን ተቋማትን እየጠበቀ ስለመሆኑ ነው። በሱዳን ያለው የትህነግ/ህወሓት ኃይል ለጊዜያዊ ጦርነት ሳይሆን የሱዳንን ተቋማት እስከመጠበቅ የደረሰ አብሮ መስራትና መታመን ድረስ የደረሰ ነው። ጉዳዩ አልቡርሃንን የመደገፍ ጉዳይ አይደለም። አብረው እየሰሩ ነው። እንደ መደበኛ ጦር ተቋም እየጠበቁ ነው። ይህ የትህነግ ጦር ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ ወደ ትግራይ እንዲያልፍ ተጠይቆ የነበር ቢሆንም "ጦር የለኝም" ያለው ትህነግ/ህወሓት "ይቆይ ብሎ በሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት እንዲሳተፍ አድርጎታል። ብልፅግና ደግሞ ይህን የመሰለ የፈጠጠ ሀቅ "አጣራለሁ" እያለ ይቀልዳል። @GetachewShiferaw
Показать все...
👍 4🔥 2 1

🔥 5👍 3