cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

✍የኪዩ ደብዳቤዎች 📩

የኪዩ ደብዳቤዎች ተከታታይ ትረካ ሊጀምር ነው። እስካሁን የተመቻቹ ቻናሉ ላይ ሰው በማስገባት ተባባሩን ስላስገባቹ እናመሰግናለን 🙏🙏

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
217
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

12.33 MB
Feta lemalet 😂😂😂😂
Показать все...
1.22 MB
ባላገሩ አይድል ላይ ሀዋሳን እና እራሱን ያስጠራው ጀግናው ድምጻዊ አዲሳለም ሸምሱ አሁንም ፋና ላምሮት ላይ እያስገረመ ይገኛል ። ከ 3 ወር በፊ ሁለተኛ እንደወጣ ይታወቃል ። አሁንም የአሸናፊዎች አሸናፊ ላይ እየተፋጠጠ ይገኛል ። ዛሬ ከ 07:00 ጀምሮ የሚገርም ታሪካዊ ውድድሩን ይደረጋል ይመልከቱ ። በ sms 8222 ላይ ድምፅ በመስጠት voite ያድርጉ 🙏🙏🙏 #አዲሳለም_ሸምሱ መልካም እድል አዲስዬ🎤🎧🎬🎼🎻🎷🎷 @kiya7101
Показать все...
@kiya7101 ⇄⇄⇄⇄ ወዳጄ ⇄⇄⇄⇄ ፍቅር ማለት #ውበትን ፍለጋ አይደለም ፍቅር ማለት #ጥቅምን ፍለጋ አይደለም ፍቅር ማለት #ዝሙትን ፍለጋ አይደለም ፍቅር ማለት በደስታ ግዜ #መተቃቀፍን አይደለም ፍቅር ማለት ስለወደደህ መውደድን ማለት አይደለም ፍቅር ማለት ስላከበረህ ማክበርን አይደለም ፍቅር ማለት ስላገዘህ አንተም ቀን ጠብቀህ ብድርን መመለስ አይደለም ፍቅር ማለት ከማንነት የፀዳ፣ ከማዳላት የራቀ፣ ፍቅር ከመፍረድ እጁን ያወጣ 🔗በመከራም 🔗በሃዘንም 🔗በጭንቀትም 🔗በደስታም መተሳሰብ፣ መተጋገዝ፣ መረዳዳት አንተ ያላገኘኸው ሌሎች እንዲያገኙት መመኘት ጠላትህን መውደድ ስለወንድምህ ራስህን አሳልፈህ መስጠት፡ የወንድምህን በደል መሸከም፡ ባንተ እንዲፈፀም የማትፈልገው በሌላ አለመፈፀም ፍቅር ማለት መስዋትነት ፍቅር ማለት ከውሸት የፀዳ ክፋት ተንኮል የሌለበት ራስህን በሌላ ውስጥ የምታይበት ካባ ነውና ደርበህ ልበሰው። @kiya7101 @kiya7101
Показать все...
ቴዲ አፍሮ ለሀገሩ ቢዘፍን ቢዘፍን ማይሰለቸው ማስመሰል ሳይሆን ሆኖ የኖረ ለ አላማ የኖረ በ አላማ የፀና ብርቅዬ የ ኢትዮጵያ ጀግና ።... ደሞ በ አባይ የተሰኘ በጣም አስገራሚ፣ እና አስደናቂ፣ ልብ ሚሰብር፣ ወኔ ሚያስታጥቅ ፣ሚያነሳሳ .... አዲስ ነጠላ ሙዚቃ ለቀቀ 🥇🎷🎺🎸🎤🎬 በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏 @kiya7101
Показать все...
TEDDY_AFRO_DEMO_BE_ABAY_ደሞ_በአባይ_New!_Official_Single_2020_With_Lyrics360p.mp34.64 MB
​አንድ ሰው አንዲትን ሴት ሲያፈቅር የፍቅሩ መሰረት ወይም መነሻ የልጅቷ ውበት ወይም ማንነቷ ሳይሆን በአፍቃሪው ውስጥ የሚገኘው እና አብሮትም የተፈጠረው ደስታን የማግኘት ፍላጎት ነው። ስለዚህ ወንዱ በፍቅር ወድቋል ስንል በሌላ አገላለፅ በራሱ ደስታ ስር ወድቋል ማለታችን ነው። @kiya7101
Показать все...
ጀግናችን❤️
Показать все...
👇👇👇👇 እስቲ ፀዲን የምትወዷት https://t.me/TSEDIIII
Показать все...
#የኔ የኔ ማለት ለኔ ነሽ የራሴ ብቻ ከእንቅልፌ ስነሳ የአንደበቴ መፍቻ ስደነግጥ ስምል ከአፌ ማትጠፌ ባስከፋሽም እንኳ ቶሎ ማትከፌ ለፍቅራችን ዋጋ ብዙ ምትከፊ ትለያለሽ ለኔ ከማንም በላይ ነሽ የኔ ስለሆንሽ ነው የኔ ምልሽ የኔ ስልሽ ደሞ ደስታ ይሰማኛል ከጎኔ ሳትኖሪ ያለሽ ይመስለኛል ቢጠራሽ ቢጠራሽ ማይደክመው አንደበቴ ባንቺ ማይጨክነው ያ ሩሩህ አንጀቴ ትራስ የሚሆንሽ ያ ሰፊው ደረቴ በቃልኪዳን ታስረሽ ምትኖሪው ከጣቴ የጎደለው ከኔ የግራው አጥንቴ ሁሌም ይራብሻል መላው አካላቴ @kiya7101
Показать все...
ዒድ ሙባረክ! እንኳን ለ1441ኛው ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን! በዚህ አጋጣሚ በዓሉን ስናከብር የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ የመከላከያ መንገዶችን መተግበር #እንዳንዘነጋ ልናስታውሳችሁ እንወዳለን። @kiya7101
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.