cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የኛ ቻናል

በዚህ ቻናል የፍቅር ግጥሞች የተለያዩ መሣጭ ታሪኮች እና ለኘሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች ይለቀቁበታል ከተመቻቹ @sifuG113 @kallll19 @kalG114 Join and share እናመሠግናለን😉

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
179
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Repost from N/a
0.89 KB
. አትሙቺብኝ እማ ════❁✿❁ ════ አትሙቺብኝ እማ  ልሙትልሽ እኔ ወገን እና ዘመድ የለኝም ከ ጎኔ ክፉሽን አልየው በ አጭሯ ዘመኔ ያላንቺማ እናቴ ህይወቴ ባዶ ነው የለኝም ጓደኛ የእኔ ነው የምለው ባክሽ አትሙቺብኝ ኑሪልኝ ዘላለም እኔነቴን የሚያውቅ ከ አንቺ ሌላ የለም ጊዜ የማይሽረው የሚኖር ዘላለም ፍቅርሽን ሚተካ በ አለም ላይም የለም      ¤ እናልሽ እማዬ ¤ ያላንቺ አልኖርም እኔማ ባዶ ነኝ እኔም እኔ አይደለሁ እማ ያንቺ እኮ ነኝ ስጠራሽ ተነሺ ሚጣዬ በይኝ እቅፍ አድርገሽ  ሳላለቅስ አባቢይኝ እኔ ልውደቅልሽ አንቺማ አትከፊ ይህን ክፉ ዘመን አብረሽኝ እለፊ❤ Emaewdsalw yenewedi enati💋💋💋
Показать все...
Показать все...
Gigi - Tsehay - 05 - Sahara Bereha.mp314.97 MB
የምወደው ሰው እኔን እንደማይወኝ በማወቄ በጣም ከፍቶኛል😞
Показать все...
ፍቅሩን ለመግለፅ አንድ ለሁሉ ሞተ። በዛሬው እለት አምላካችን በመስቀሉ ላይ ሲሰቀል አምላክነቱን ለመግለጽ ተአምራትታይተዋል 1 ፀሀይ ጨልማለች 2 ጨርቃ ደም ለብሳለች 3 ከዋክብት ረግፍዋል 4 የቤተመቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከታች ተቀዳል 5 ምድር ተናውጣለች(ተንቀጥቅጣለች) 6 መቃብር ተከፍቶል 7 ሙታን ተነስተዋል እርሱም ለእኛ በቀራንዬ ተሰቀለ @yabuk21
Показать все...
የአቤና ከቤን አዳዲስ ቀልዶች በመከታተል ቀኖን በሳቅ ይጀምሩ😂😁😜😃😁😄😃😀 Join በማለት በነፃ አሁኑኑ 👇👇 and share @kalG114 @kalG114 @kalG114
Показать все...
አፍቅሮ መገላታቱን ሳይሆን መፍራት ያለብክ/ያለብሽ ማጠቱንነው። @yabuk21
Показать все...
Mche mtash
Показать все...
Btammmm ewdeshalew yne astlita
Показать все...
4_5906949117250112329.ogg6.25 KB
የኔና ያንቺ ፍቅር ❤️ አለምን ያስናቀ ቤተሰብ ያስካደ ስንቱን ወዳጅ ዘመድ ከልብ ያናደደ የኔና ያንቺ ፍቅር ከእናት ከአባታችን ከዘመድ የለየን ቃልና ሀይማኖት እምነት ያስፈረሰን ይሁሉ መስዋት ይሄ ሁሉ ነገር ለእኛው ነው ለእኛው ነው ለእኔና አንቺ ፍቅር 😘 ✍ፀሀፊ ሲፈን Join👇👇👇👇 @sifuG113
Показать все...