DEGAN PREPARATORY SCHOOL
663
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-3830 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
በጣም አስቸኳይ መልዕክት _______ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ሰዓት ወደ ጧት 2:00 የተቀየረ በመሆኑ ስልክ በመደዋወል ለሁሉም ተማሪዎች መልዕክቱ እንድደርሳቸው ይደረግ አደራ አደራ።።።።።
ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ✍የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ሐምሌ 22/11/2015 ቅዳሜ ከሰዓት 🎤 ዩኒፎርም መልበስ 🎤 አድሚሽን ካርድና 🎤 መታወቂያ መያዛችሁን ቀድማችሁ አረጋግጡ 🎤 የተፈቀዱ ነገሮችን ብቻ በመያዝ ከተከለከሉ ነገሮች ራሳችሁን ጠብቁ
ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ✍የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ሐምሌ 22/11/2015 ቅዳሜ ከሰዓት 🎤 ዩኒፎርም መልበስ ያ መያዛችሁን ቀድማችሁ አረጋግጡ 🎤 የተፈቀዱ ነገሮችን ብቻ በመያዝ ከተከለከሉ ነገሮች ራሳችሁን ጠብቁ
ተጨማሪ ማሳሰቢያዎች ✍ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርም መልበስ ግደታ ነው። ✍ ቀናቸው የደረሰ ነፍሰ ጡር እና አጥቢ ተማሪዎች መፈተን አይችሉም። ቀጣይ አመት እንደሚመቻች ተገልጿል።።።።።።
ቴሌግራም ለማይጠቀሙ ተማሪዎች መረጃ ተለዋወጡ አስተላልፉ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።አደራ አደራ አደራ