cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ብሔረ መፃሕፍት ዘ-ኢትዮጵያ📚

በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📖ማንበብ ወደ ሙሉነት ያደርሳል'ጂ ሙሉሰው አያደርግም!📖 ለማንኛውም ሃሳብ አስተያት @bollaye

Больше
Эфиопия310Амхарский276Книги197
Рекламные посты
62 189
Подписчики
+3024 часа
+2477 дней
+1 72730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

📚ርዕስ:- ዮቶር ኮብላይ ካህን 📝ደራሲ:- አለማየሁ ደመቀ 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Показать все...
👍 8 3🔥 2😱 2
📌#BOOKS_NEWS " ዮቶር ² " በዓለምአየሁ ደመቀ :: በቅርብ ቀን !! 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Показать все...
👍 20 1🔥 1
👍 42 11🔥 3
📚ርዕስ:- ሕማማት 📝ደራሲ:- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 📜ዘውግ፦ ሃይማኖታዊ 📖የገፅ ብዛት:- 460 📅ዓ.ም:- 2010 🔓Password:- @eotc_books_by_pdf ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ! ══════════════════ SHARE and JOIN🙏 @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIOPDFBOOKS2 👆👆👆JOIN👆👆👆 ══════════════════
Показать все...
14👍 3
ስለ ፍልስፍና @Zephilosophy @Zephilosophy በአገራችን በፍልስፍና ምንነትና ፋይዳ ላይ እስከ ዛሬ ሲንፀባረቅ የቆየው አመለካከት አሉታዊነቱ የሚያመዝን መሆኑ ከዚህ የእውቀት ዘርፍ ተገቢውን ጥቅም እንዳናገኝ አድርጎናል። እናም ብዙዎች ስለፍልስፍና ያላቸውን አሳቤ ስንመስከት-ከፈጣሪ ጋር መጋጨት፣ ከእውነት ከመራቅ እንዲሁም ከእብደት ጋር የተያያዘ ሆኖ አናገኘዋለን፡፡ ይህ የብዙዎች እምነት ይሁን እንጂ፣ ፍልስፍና ግን በተቃራኒው እውነትን ከመፈለግ- አልያም ጭፍን አመለካከቶችን በጥበብ ከመመርመር ባሻገር ስለፍትህ፣ ስለፖለቲካ፣ ስለ ስነ ውበት፣ ስለ መልካም ስነ-ምግባር አንዲሁም ስለመሰል የትምህርትና የአስተሳሰብ ዘርፎች እንደ የአቅጣጫው የሚያጠናና የሚመረምር አራሱን የቻለ ትልቅ የእውቀት ዘርፍ ነው። ፍልስፍና ከራሱ አልፎ ለሌሎች ታላላቅ የእውቀት ዘርፎች መሰረት የሆነና የሰው ልጅ ዛሬ እዚህ ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ጉልህ አስተዋፅዖ ያደረገ ነው። ለሁሉም ሩጫ ፍልስፍና የጀርባ አጥንቱ ነው፡፡ ምሰሶ ከሌለው ጎጆ እንደማይቆም ሁሉ፤ ፍልስፍና ከሌለ እውቀትና እውነት አንደጉም ይተናሉ። ምናልባትም ሀገራችን በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ያሳየችውን ትጋት ለፍልስፍናም አቋድሳው ቢሆን ኖሮ ፣ ሌሎች ቤት የሚያበራው ሻማ ፣ ጨለማ ውስጥ ሆነን ባላደነቅን ነበር ፣ፍልስፍና ዳቦ አያበላም እያልንም በፈላስፋው የተጋገረውን ዳቦ ተሻምተን ለመቋደስ ባልተገደድንም ነበር። በአጠቃላይ ፍልስፍና ከጨለማ_ወደ ብርሀን፣ ካለማወቅ ወደማወቅ፣ ከባርነት ወደ ነፃነት፣ ከስህተት ወደ እውነት የሚያሻግር ድልድይ ነው። ድንቅ የፍልስፍና ቻናል ይቀላቀሉ Join Now 👇👇👇👇 @Zephilosophy @Zephilosophy
Показать все...
👍 16🔥 7 2🥰 1😱 1
📚ርዕስ:- ንሥር እና ምሥር (የመካነ አዕምሮ እና የመካ'ን አዕምሮ ወጎች ) 📝ደራሲ:- ቴዎድሮስ መብራቱ 📜ዘውግ:-ወጎች 📅2014ዓ.ም:- 📖የገፅ ብዛት:- 357 📌አዘጋጅ:- ⚠ማሳሰቢያ:-በመጽሐፉ ውስጥ "ጤዛ ሆቴል" እና "ዳንኪረኞቹ" የተሰኙ ጽሑፎች ከ15አመት በታች የሆኑ ልጆች እንዲያነቡ አይመከርም። 🚫>15በታች 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Показать все...
👍 23 5🔥 2
📌በ 420 ሺህ ብር  ቅድሚያ ክፍያ ሩፋኤል ላይ ቤት መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?     እንግዲያውስ 👉አሁኑኑ ይደውሉ 📞  _ ባለ አንድ መኝታ 60 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 85 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ 123,128,135 እና 138 ካሬ በ 10% ቅደመ ክፍያ ብቻ 50% እስከ 20 አመት የባንክ ብድር ተመቻችቷል አጠቃላይ ክፍያ ከ 4,200,000 ጀምሮ      ⏰ይፍጠኑ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ   ይደውሉ ሳይት ለመጎብኘት ቀጠሮ ያሲዙ 0961318818
Показать все...
@Zephilosophy ፍልስፍና ለላቀ አስተሳሰብ https://t.me/joinchat/RVzIu0-BTYG_XaN8 👆👆👆 በዚህ ቻናል  የአለምን የአስተሳሰብ መንገድ የቀየሩ የታላላቅ ፈላስፋዎች አስተሳሰቦች እና ፍልስፍናዎች ከየመፅሀፉ እየተጨለፉ ለእናንተ ይቀርባሉ።አለም ላይ የማይፋቅ አሻራዎቻቸውን ያሳረፋ ግለሰቦች፤ በዘመናት ውስጥ የተፈጠሩ ሀይማኖቶች ፣ስርዓቶች ርዕዮተ ዓለሞች ሁሉ ይዳሰሳሉ። ለዓለም ያስገኙት ሞራላዊና መንፈሳዊ ትሩፋቶች ይወዳሳሉ። ታሪካዊ ህፀፆቻው ደግሞ ያለምህረት ይተቻሉ!! ማህበረሰቡ የሚሳሳላቸው ባህሎቹ እና እምነቶቹ በነፃነት ይጠየቃሉ ፣ይመረመራሉ ። እንደ ጣት ቁስል የተፈሩ እውነቶች መሀረባቸው ይገለጣል። እንደ ማህበረሰብ በጉያችን የጋረድናቸው እባጮች የግንባር ስጋ ይሆናሉ።ከግለሰብ እስከ ቡድን ፤ከሀይማኖት እስከ ርዕዮተ -ዓለም ፤ ከኋለቀር ባህሎች እስከ ዘመናዊ ስልጣኔዎች ያለምንም ፍርሃት በግላጭ ይሞገታሉ፣ ይመረመራሉ፤ይጠየቃሉ ውስጣቸው የተደበቀው እውነት እስኪገለጥ ድረስ በአውድማው ላይ መንሽ እየተፈለገ ፍሬው ከገለባ ይለያል። መንሻችን የሰላ አምክንዮዊ አእምሮ፣ የሰከነ የሞራል ልዕልና እና ንፁህ ሰዋዊ ህሊና ናቸው። Join 👇👇👇👇 @Zephilosophy @Zephilosophy
Показать все...
👍 7👎 1 1👏 1
ስለ ፍልስፍና @Zephilosophy @Zephilosophy በአገራችን በፍልስፍና ምንነትና ፋይዳ ላይ እስከ ዛሬ ሲንፀባረቅ የቆየው አመለካከት አሉታዊነቱ የሚያመዝን መሆኑ ከዚህ የእውቀት ዘርፍ ተገቢውን ጥቅም እንዳናገኝ አድርጎናል። እናም ብዙዎች ስለፍልስፍና ያላቸውን አሳቤ ስንመስከት-ከፈጣሪ ጋር መጋጨት፣ ከእውነት ከመራቅ እንዲሁም ከእብደት ጋር የተያያዘ ሆኖ አናገኘዋለን፡፡ ይህ የብዙዎች እምነት ይሁን እንጂ፣ ፍልስፍና ግን በተቃራኒው እውነትን ከመፈለግ- አልያም ጭፍን አመለካከቶችን በጥበብ ከመመርመር ባሻገር ስለፍትህ፣ ስለፖለቲካ፣ ስለ ስነ ውበት፣ ስለ መልካም ስነ-ምግባር አንዲሁም ስለመሰል የትምህርትና የአስተሳሰብ ዘርፎች እንደ የአቅጣጫው የሚያጠናና የሚመረምር አራሱን የቻለ ትልቅ የእውቀት ዘርፍ ነው። ፍልስፍና ከራሱ አልፎ ለሌሎች ታላላቅ የእውቀት ዘርፎች መሰረት የሆነና የሰው ልጅ ዛሬ እዚህ ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ጉልህ አስተዋፅዖ ያደረገ ነው። ለሁሉም ሩጫ ፍልስፍና የጀርባ አጥንቱ ነው፡፡ ምሰሶ ከሌለው ጎጆ እንደማይቆም ሁሉ፤ ፍልስፍና ከሌለ እውቀትና እውነት አንደጉም ይተናሉ። ምናልባትም ሀገራችን በሌሎች የትምህርት ዘርፎች ያሳየችውን ትጋት ለፍልስፍናም አቋድሳው ቢሆን ኖሮ ፣ ሌሎች ቤት የሚያበራው ሻማ ፣ ጨለማ ውስጥ ሆነን ባላደነቅን ነበር ፣ፍልስፍና ዳቦ አያበላም እያልንም በፈላስፋው የተጋገረውን ዳቦ ተሻምተን ለመቋደስ ባልተገደድንም ነበር። በአጠቃላይ ፍልስፍና ከጨለማ_ወደ ብርሀን፣ ካለማወቅ ወደማወቅ፣ ከባርነት ወደ ነፃነት፣ ከስህተት ወደ እውነት የሚያሻግር ድልድይ ነው። ድንቅ የፍልስፍና ቻናል ይቀላቀሉ Join Now 👇👇👇👇 @Zephilosophy @Zephilosophy
Показать все...
👍 22👏 6😁 3👎 1
📚ርዕስ:-መፅሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ 📝ደራሲ:- ኪዳነ:ወልድ:ክፍሌ 📜ዘውግ:- መዝገበ ቃላት 📅ዓ.ም:- 1948 📖የገፅ ብዛት:- 908 📌አዘጋጅ:-... 📌ማጋራት አይዘንጋ! @ETHIO_PDF_BOOKS1 @ETHIO_PDF_BOOKS @YETMHRTPDF @BHERE_TREKA
Показать все...
👍 26 9👏 5🔥 1🙏 1