cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ለኢትዮጵያ ታሪኳ ነው መልኳ፡፡

ታሪካችንን በሚገባ እና በደንብ አጥርተንና አርትተን እናነባለን ፡እናጠናለን፡፡

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
263
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
ፎቶዎን ወደ ካርቶን

ፎቶዎት ወደ ካርቶን እንዲቀየር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይሰራለዎታል እርስዎ ብቻ ጆይን Send ur pic to us Using this @Cartoooooonbot

Показать все...
ፎቶዎን ወደ ካርቶን

ፎቶዎት ወደ ካርቶን እንዲቀየር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይሰራለዎታል እርስዎ ብቻ ጆይን Send ur pic to us Using this @Cartoooooonbot

የዛሬው ጥቆማ⬇️⬇️ t.me/getemkehabesha t.me/getemkehabesha
Показать все...
🇪🇹እብራይስጥኛን በአማርኛ🇪🇹
✝የጥንት ጦቢያ ሒሳብ✝
😉ህይወትን በቀላሉ😉
📜ታሪካዊ ምስሎች🖼
🔥የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ🔥
📜ነባብያነ ግእዝ📜
🇪🇹ጦቢያን በፎቶ🇪🇹
አትሮኖስ
✝የህይወት መንገድ✝
📗📒📕ቤተ መጽሐፍት📗📒📕
ፍቅር እና ቁምነገር
❤️እሱ እና እሷ❤️
📢አዲስ ድምጽ📢
⚽️ስፖርታዊ መረጃዎች⚽️
✝መዝገበ ሀይማኖት✝
ታሪክን ለማወቅ
❤️የፍቅር ቃል❤️
💊ማህደረ ጤና💊
ሸገር BLOG😉
❌ፀረ ኢሉሚናቲዝም❌✡
😂ግጥምናቀልድ😂
ቀን በቀን ለመሳቅ
ስፖንሰር👍
የኢትዮጵያ የአመቱ ምርጥ ቻናል በሚዲያ ዘርፍ 3 እጩ ውስጥ የገባው ምርጥ ቻናል ለናንተም መጣልዎ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ተዋህዶተዋህዶ ሃይማኖት እንከን የሌላት ብቸኛዋ አማራጭ የህይወት መንገድ ናት ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ "የኀላው ከሌለ የለም የፊቱ" የዛሬ ማንነታችን በትናንት ታሪካችን ላይ የተመሰረተ ነው።ኑ ታሪካችንን እንመርምር ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ እልፍ ድርሳናት የተከተቡበት ጥንታዊ የሳይንስ የህክምና መጻሕፍት የተፃፉበት የሰው ልጅ የመጀመሪያው ቋንቋ የሆነውን ግእዝ እንማር ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ከጥንት የሴም ቋንቋዎች ውስጥ ሁለቱ ግእዝ እና እብራይስጥ ናቸው እነዚህን ቋንቋዎች ለመማር ፅሁፉን ይጫኑት ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ፍቅር ፍቅር ስለሆነ ብቻ አፈቅርሻለሁ ስለፍቅር ይተረካል ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ምርጥ የተባሉ የሀገራችንና የውጪ መፅሀፎችን ለማግኘት እና ለሌሎች ስነ ፅሁፍ ነክ ነገሮች ❇❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ መሪዎች በቤተ መንግሥት ቢቀመጡ ሕዝቡም በየግል ቤቱ ቢቀመጥ ይህ መጠለያ ይሆናል እንጂ የጋራ ቤታችን ኢትዮጵያ ናት! 💚💛❤️ © ዳግማዊ ምኒልክ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ፊትሽ እንደ ምስራቅ፤ብርሃን ያመርታል ፈገግታሽ ዋስ ሆኖ፤ እስረኛ ያስፈታል ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን ብቻ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ስለ ኢትዮጵያውያን እና አጫጭር ሂዎት አቅላይ መንገዶችን ይማሩበታል::ቀለል ላለ ኑሮ "ኢትዮ ሂወትን በቀላሉ"ይቀላቀላሉ በቅርቡ በyoutube ይጠብቁን !! ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ "ውድ የምኅላፋችን channel ተከታታዮች ይህ ምኅላፍ channel ስለ ተለያዩ ሐሳበ ዘመናትcalendars እና ስለ አቅማራቱስሌቶቻቸው ፣ ስለ አዝማናት መለዋወጥ እንዲሁም ስለ ጥንተ ፍጥረትና ስለ ፍጻሜ ዘመን፣ ስለ በዓላት እና አጽዋማት አወጣጥ ስልቶች፣ ስለ ሐሳበ ከዋክብትና ምግብናቸው...... የምንማማርበት ነው። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ✂ to ethiopian health care ✂ ✂ ጤናዎን ለመጠበቅ ✂ ✂ራስዎን ከበሽታ ለመከላከል ✂ to join this channel ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ የ ኢ.ኦ.ተዋህዶቤተክርስቲያን አስተምህሮ የጠበቁ የ አባቶች ምክር;ግጥም;ተከታታይ አምዶች;ልሳነ ግእዝ;ጥያቄናመልሶች የምናገኝበ ስለሆነ ቻናሉን ይቀላቀሉ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ይህ ቻናል ማንኛውም ፍልስፍና ተኮር የሆኑ ጽሑፎች የሚቀርቡበት ነው ። ፍልስፍናን እንደነብሴ እወዳለሁ ያለ ሁሉ ይቀላቀለንና አብሮን ፍልስፍናን ይኮምኩም... ፍልስፍና ሁሉ ነገር ነው ። ፍልስፍና ህይወት ነው ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ኢትዮጵያን በፎቶ ማወቅ ይፈልጋሉ ፡ እንግዲያውስ ይህን ቻናል #ይከታተሉ ፨ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ በእውነት ይህችን ዓለም አናውቃትም ! ስለ ኢሉሚናቲ ምስጢር ማህበረሰብ ድብቅ ሴራ የሚወራበት የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ 👉👉 join ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ በዚህ ቻናል እግዚአብሔር በረዳን መጠን "በመዝገበ ሀይማኖት"አስተማሪ፣ ጹሑፎችና በአውዲዮ ስብከቶች፣በየዕለቱ የሚከበሩ የቅዱሳን ታሪክ ተጋድሎ ያባቶችን ምክር ብሂለ አበውለተለያዮ ለተሳሳቱ ትምህርቶች ቤተ-ክርስቲያናችን የምስጠውን መልስ እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥም፣ ወግ ፣ መንፈሳዊ ጨውውቶች ይተላለፉበታል ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ♣በዚ ቻናላችን የምናቀርባቸው ✉ አጫጭር ልብ ወለዶች ✿✿የተመረጡ ቀልዶች ✿ግጥሞች ✿ ወጎች ✿ ቁምነገሮች ይቀርቡበታል♥♥ ☞☞ተቀላቀሉን እና ተዝናኑበት ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
Показать все...
Показать все...
ፎቶዎን ወደ ካርቶን

ፎቶዎት ወደ ካርቶን እንዲቀየር ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይሰራለዎታል እርስዎ ብቻ ጆይን Send ur pic to us Using this @Cartoooooonbot

ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የተባሉና እጅግ ጠቃሚ ቻናሎችን የሚጠቁመው ሀገር የማስታወቂያ ስራ ዛሬ ደግሞ⬇️⬇️ t.me/getemkehabesha t.me/getemkehabesha
Показать все...
ተዋህዶ✝የህይወት መንገድ✝
✝የኖህ መርከብ ✝
📗ግጥምና ወግ📗
📜ግእዝና ዕብራይስጥኛ ለመማር📜
🇪🇹ህይወትን ለማቅለል😉
❌ፀረ ✡ኢሉሚናቲዝም❌
🇪🇹ጦቢያን በፎቶ 📸
አቡሻኽር✝(ባሕረ ሐሳብ )
💊ዋናው ነገር ጤና💊
📒ሸገር BLOG መዝናኛ📒
📜ታሪክ ወ ኢትዮጵያ📜
📜ነባብያነ ግእዝ📜
📗📒📕ለመጻሕፍት 📗📒📕
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ
📜የኢትዮጵያ ታሪክ🇪🇹🇪🇹
🎤Promo ለመቀላቀል🎤
📖ከፍልስፍና ዓለም📖
Показать все...
ዐፄ ዩሐንስ.PDF6.50 MB
ምርጥ የተባሉ የሀገራችን መፅሀፎችን ለማግኘት ★ዴርቶጋዳ ★ራማቶሀራ እና ሌሎችንም ለማግኘት join ምትለዋን መጫን ይበቃል 📚📚📚📚 📚Join...📚 📚📚📚📚
Показать все...
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 #አንብቦ #የተጎዳ #ሰው #የለም ከየት እንጀምር? [[ በዲ. ዳንኤል ክብረት]] ┈┈┈•✦•┈┈┈┈ . ወዳጄ ሆይ ለምን #ከሌለህ ነገር ትጀምራለህ? በሰው ላይ ሀዘን የሚጨምረው፤ ተስፋ መቁረጥም የሚያደርሰው፤ የበታችነትንም የሚያመጣው፤ ቅዠትንም የሚያባብሰው ከሌለ ነገር መጀመር ነው። እስኪ ራስህን አስበው? ስላላገኘኻቸውና ስላልደረስክባቸው፣ ስላመለጡህና ስላልተደረጉልህ ነገሮች ከማሰብ በእጅህ ስላለውና ስለደረስክበት ነገር ለምን አታስብም? በአንተ እጅ #ያለው ነገር በአንተ እጅ #ከሌለው ነገር ይበልጣል ወይስ ያንሳል? . በእጄ ያለው ትንሽ ነገር ነው፤ በእጄ የሌለው ግን አለም ሙሉ ነው። ታዲያ እንዴት በእጄ ያለው በእጄ ከሌለው ነገር ሊበልጥ ይችላል? እንደምትል አይጠረጠርም። ሲገመትም እንደዚያው ነው። አንድ እውነት ግን በእጅህ ያለው ነገር በእጅህ ከሌለው ይበልጣል። እንዴት? አልክ..... . በመጀመሪያ ደረጃ በእጅህ ያለው ነገር #ያንተ ነው። በእጅህ የሌለው ግን ገና ያንተ አይደለም። ያንተ የሆነው ያንተ ካልሆነው ነገር ይበልጣል። ምክንያቱም ያንተ በሆነው ነገር # መጠቀም ትችላለህ ያንተ ባልሆነው ነገር ግን ልትጠቀም አትችልም። ያንተ በሆነው ነገር #ልታዝ ትችላለህ ያንተ ባልሆነው ነገር ግን ልታዝ አትችልም። ያንተ የሆነው ነገር ማግኘትህን እርግጠኛ ሆነሀል። ያንተ ያልሆነውን ማግኘትህን ግን እርግጠኛ መሆን አትችልም፤ ያንተ በሆነው ነገር # ልትወስንበት ትችላለህ፤ ያንተ ባልሆነው ነገር ግን ልትወስን አትችልም። ያንተ የሆነውን ነገር ለሌላው # መስጠት ትችላለህ ያንተ ያልሆነውን ግን መስጠት አትችልም። ካለህ ነገር ላይ ቆመህ የሌለህን ማየት ትችላለህ፤ ከሌለህ ነገር ላይ ቆመህ ግን ያለህን ነገር ማየት አትችልም። . እና ወዳጄ ስትቆጥር ካገኘኸውና ከሆነልህ ነገር ጀምረህ ቁጠር። ባላገኘኸው ነገር ከምትበሳጭ ባገኘኸው ነገር ተደሰት። ባልሆንከው ነገር ከምታዝን በሆንከው ነገር ሐሴት አድርግ። ባልያዝከው ነገር ከመበሳጨት በያዝከው ነገር ስራበት። ባልሆንከው ማንነት ከመቃዠት በሆንከው ማንነት መኖር ጀምር። ይህ ማለት ምን ይመስልሃል? ስትጓዝ እያረጋገጥክ ተጓዝ። መጀመሪያ ያለህን ዕወቅ ከዚያም ባለህ ነገር ምን ያህል እንደተጠቀምክበት እርግጠኛ ሁን። ላለህ ነሀር ዋጋ ስጠው። ያንተ የሆነውን ነገር አክብረው። ያን ጊዜ የሌለህን ታገኘዋለህ። . የሌላውን ሰው ትዳር አይተህ እርሱን ተመኝተህ እንደዚያ በሆንኩ እያልክ በሌለህ ነገር ከማዘን እስኪ በአንተ ትዳር ውስጥ ምን መልካም ነገሮች አሉ? የትኞቹን ተጠቅመህባቸዋል? የትኞቹን አድንቀሃቸዋል? ለየትኞቹስ ዋጋ ሰጥተሃቸዋል። የሌለህን ብቻ የምታይ ከሆነ ያለህን ማወቅ አትችልም። ስለ ሌለህ ነገር ብቻ የምታስብ ከሆነ ባለህ ነገር መጠቀም አትችልም። . አንድ ሰው አንዲት # የከሳች_በቅሎ ነበረችው። አወጣና ሸጣት። ከዓመታት በኋላ ገበያ ሲወጣ አንድ ሰው እጅግ ያማረች የኮርቻ በቅሎ ይዞ ተመለከተ። ሰውዬው ጠጋ ብሎ "ጌታው ይህችን የመሰለች በቅሎ ከየት ትገኛለች እባክዎ? እኔም ለመግዛት እፈልግ ነበር" አላቸው። ሰውዬውም "እኔም በአጋጣሚ ከሰው ነው የገዛኋት። ስትገዛ ከስታ ልትሞት ደርሳ ነበር። የሸጠልኝ ሰው እንደነገረኝ ባለቤቷ ለበቅሎ # ግድ አልነበረውም። እኔ የበቅሎ ጠባይ ስለማውቅ ነው ከሰውዬው የገዛኋት። በአንድ አመት ውስጥ በደንብ ስይዛት ጊዜ እንዲህ ያማረች በቅሎ ሆነች" አሉት። . "መቼ ነበር የገዙት?" አላቸው "የዛሬ አራት ዓመት ከዚሁ መንደር ገዝቷት ሲሔድ ነው ለምኜ የገዛሁት" አሉት። እራሱን እየነቀነቀ ተመለሰ። በቅሎዋ የርሱ ነበረች። የሰውዬውን ያህል ግን የበቅሎዋን ዋጋ አላወቀውም ነበር። ተፈላጊዋን ምርጥ በቅሎ ሽጦ ምርጥ በቅሎ ይፈልጋል። እኛም ያሉንን ምርጥ ነገሮች እየሸጥን የሌሉንን ምርጥ ነገሮችን እንፈልግ ይሆናል። . አንዳንድ ጊዜኮ የምናማርረው ችግር ስለደረሰብን ብቻ ሳይሆን ያለንን #ስለማናውቀው ጭምር ነው። ችግር በራሱ ችግር አይደለም። ችግር ችግር የሚሆነው መፍትሔ መስጠት ለማይችል ሰው ብቻ ነው። መፍትሔ መስጠት ለለመደ ችግር ትምህርት ቤት ነው። ችግርኮ የፍች፣ የመለያየት፣ የጠብ፣ የኩርፊያ፣ የክስ፣ የመለቀቂያ መንገድ የሚሆነው ለዐቅመ ቢስ ሰው ነው። ለብርቱ ሰው ግን ሞት የትንሳኤ መቅድም ነው። የሌለህን ነገር ብቻ ካሰብክ ያለህንም ታጣዋለህ። ያለህን ነገር ካሰብክ ግን የሌለህንም ታገኘዋለህ። እስኪ ወዳጄ ያለህን ዕወቀው አክብረው አሟጠህ በሚገባ ተጠቀምበት በዚያ ኑርበት አጊጥበት። ከዚያ ሌላውን ለመያዝ ፈልግ። ባለህ የማትረካ ከሆንክ ግን ሩጫህ የተሻለ ነገርዧ ፍለጋ ሳይሆን ሌላ ነገር ፍለጋ ብቻ ይሆናል።
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.