cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Youth focus

This channal .s created for the benefit of this generation (teenage and youth) to grow in the knowledge of God and to live our life for God and also to help those who are called to focus on their calling. Join us Samikebe19@gmail

Больше
Рекламные посты
2 632
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-6430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚              🔨🔨 ስቀሉኝ ስቀሉኝ 🔨🔨                             (ገላ 6:14) አለም ስትቋምጥ ግሳንግሷን ይዛ ሸቀጧን ሸንክፋ ወደኔ ተጉዛ ልትጋልበኝ ሽታ ጀርባዬ ላይ ወታ ልቤን ተቆጣጥራ ልትሆንብኝ ጌታ መስቀል ላይ ቢታየኝ ሞቼ ተቸንክሬ ሁሌም ከምትገዛኝ ለምኞቷ ኖሬ ሬሳዬ ተሰቅሎ በስብሶ ቢሸታት ጠረኑ ቀርንቶ መቆሚያ ቢያሳጣት ተስፋዋ መና ሆኖ ካለሁበት ሰፈር እፍረት ተከናንባ ከእኔ ትሸሽ ነበር እኔም ህያው ሆኜ ከሷ ከምወዳጅ ምኞቴ አይሎ ሁሉን ከምጎመጅ አንቅሬ ልተፋት ላላያት ላታዬኝ መስቀል ነው ድንበሬ የሚገላግለኝ ውርዴቱን ባታይ ነው አይ ሞኙ ቢሉኝ ለእኔስ ጌጤ እርሱ ነው ስቀሉኝ ስቀሉኝ!!                               🖍 ባይሣ ገመቹ                                 የካቲት 23, 2012 🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚 @youthfocus
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
6👍 1👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጊዜ አጠቃቀም እንቅፋቶች 🖋አላማ ቢስ መሆን ሰው በህይወት ሲኖር አላማውን ካልያዘ እንዲሁ ያለ መሪ ህይወቱን በከንቱ ይጨርሳል። ማለዳ ተነስቶ የሚሄድበት ከሌለው፣ነገ እዛ እደርሳለሁ ብሎ የሚተጋለት ነገር ከሌለው፣ የሚኖርለት ብቻ ሳይሆን የሚሞትለት ጉዳይ ከሌለው ጊዜውን የሚጠቀምበት ምክንያት ስለማይኖረው በዋዛ ፈዛዛ ሲያባክነው እንታዘባለን። እንዲህ አይነት ሰው ለራሱም ለቤተሰቡም፣ ለወዳጅ፣ ለዘመድ ሸክም ነው የሚሆነው። 🖋ቆራጥ አለመሆን ሰው አላማውንም ይዞ፣ ጊዜውን ለመጠቀም ወስኖ፣ ለአላማው ዋጋ ለመክፈል ቆራጥ ካልሆነ ለጉዳዩ የሚያስከፍለውን ሁሉ ለመክፈል ዝግጁ ካልሆነ አላማውን ይዞ ሳይሰራበት፤ ሳይኖርለት ያልፋል። ለአላማህ መከፈል ያለበትን ሁሉ ለመክፈል ቆራጥ መሆን ይኖርብሀል አንዴ ነውና የምትኖረው ህልምህን ኖረህ እለፍ። 🖋ትኩረት ያጣ ህይወት በብዙ ነገሮች የሚጎተት የሚሳሳብ፣ ያም ይህም የሚጎትተው ህይወት፣ ዋና በሚለው የህይወቱ አንኳር ነገር ላይ ጊዜውን ከማዋል ይልቅ ዋና መስለው ግን ህይወትን በሚያጣብቡ ጥቃቅን( ሶሻል ሚዲያ፣ቴሌቪዥን፣መዝናኛ) ነገሮች ላይ በማዋል ትኩረቱን ሲነጠቅ ህልሙንም ሳይኖረው ሲያልፍ እንመለከታለን። 🖋አላማ ከሌላቸው ሰዎች ጋር መዋል ብረት ብረትን ይስለዋል እንዲል መጽሀፉ በሰው ላይ ትልቅ ተጽእኖን ከሚያሳድሩ መሀል ጓደኛ አንዱና ዋነኛው ነው። ህልም ከሌላቸው፣ አላማ ከሌላቸው፣ ራእይ ከሌላቸው ባልንጀሮች ጋር መዋል መጨረሻው እንደነሱ ሆኖ መቅረት ነው። ስለዚህም ወደራስህ የምታስጠጋውን ሰው ጠንቅቀህ እወቅ። የህይወት መሪ ኮምፓስ ከሌላቸው ጋር አትዋል ይልቅስ ነገን ሲያዩ ብርሀን ከሚታያቸው የሚሮጡለት የህይወት ጉዳይ ካላቸው ጋር አሳልፍ እንደዚህ አይነቶቹ ላንተ ብርታ አቅም ሀይል ይጨምሩልሀል። ከነሱ ጋር ስትሆን ተስፋ መቁረጥ፣ ጨለማ፣ ባዶነት ሳይሆን ተስፋና ብርሀን ይታይሀል               አዘጋጅ ሳሙኤል ከበደ @youthfocus @youthfocus @youthfocus @youthfocus
Показать все...
2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
2
ስላሴ_በ_መ_ቅ_ተስፋዬ_ሮበሌ.pdf1.17 MB
"I am comfortable being bored, and this can be a surprisingly rewarding skill." Cal Newport author of Deep Work
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.