cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🇪🇹 ኢትዮ Students

Our Bot : @EthioExamBot Contact : @ethioexamsupport Or @Etssupport

Больше
Рекламные посты
56 133
Подписчики
-524 часа
-1187 дней
-76830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ለስድስት ዓመታት ባለቤቱን ቤት ውስጥ ቀብሮ ቤተሰቦቿን አረብ ሀገር ሄዳለች ብሎ ያታለለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ ፡፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ አንዶዴ ወረዳ ውስጥ አቶ ደበበ ተሰማ እና ወ/ሮ ዝናሽ ባይሳ የተባሉ ጥንዶች ከ2004 ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ አንድ ልጅ አፍርተው በትዳር አብረው ይኖሩ እንደነበር የሸገር ከተማ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ  ከ2004 ዓ.ም እስከ 2007 ዓ.ም ሚስት ወ/ሮ ዥናሽ ወደ አረብ ሀገር ሄዳ ነበር፡፡ ከአረብ ሀገር ስትመለስ አንድ ልጅ ወልደው በመኖር ላይ ሳሉ ከቆይታ በኃላ ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ.ም ነው ምሽት ላይ  ሚስት በድጋሚ ኮንትራት ስላላት ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ ሀሳብ ታቀርባለች ባል ግን በዚህ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ ከሀገር መውጣት  እንደማትችል እና እዚው አብረን መኖር አለብን በማለት በሀሳቧ እንደማይስማማ ያሳውቃታል፤ በሁኔታው ወደ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ውስጥ ይገባሉ  ጭቅጭቁ እና አለመግባባቱም ከሮ ባል አካፋ አንስቶ የሚስቱን ጭንቅላቷን ከመታት በሓላ በህይወት ትኑር አትኑር የሚለውን ሳያረጋግጥ ቤት ውስጥ ጭቃ ለመመረግ የተቆፈረ የአፈር ጉድጓድ ውስጥ ይቀብራታል፡፡ ባል ከሶስት ቀን በሓላም ወደ ቤተሰቦቿ በመሄድ ልጃቸው  ወደ አረብ ሀገር እንደሄደች ይነግራቸዋል፤ ቤተሰቦቿም እንዴት ሳትነግራቸው እንደሄደች ላቀረቡለት ጥያቄ እንዳትሄድ እናንተ ስለከለከላቿት ነው ብሎ ያሳምናቸዋል እነሱም ይቅናት በማለት ጉዳዩን እንደተውት  ተገልፆአል፡፡ በዚህ ሁኔታ ግን ለ6 ዓመት ያህል ቤተሰቦቿ ስለሷ ምንም አይነት መረጃ ባለማግኘታቸው ተጠራጥረው ባልን ይጠይቁታል ባልም እሱ ጋር እንደምትደውል እና የቤት እና የመኪና መግዣ እስኪሞላላት ወደ ሀገር አልመለስ እንዳለችው ለቤተሰብ ይናገራል፡፡ ቤተሰቦቿም በሁኔታው በድጋሚ ጥርጣሬ ውስጥ ስለገቡ ለፖሊስ ያመለክታሉ። ፖሊስም ጉዳዩን ለማጣራት  ኢምግሬሽን እና ዜግነት ምዝገባ አገልግሎት ያመለከትታል በዚህም ወ/ሮ ዝናሽ ወደ ሀገር ውስጥ መመለሷን እንጂ ከሀገር መውጣቷን የሚያመላክት መረጃ እንደሌለ ለፖሊስ መረጃው ይደርሰዋል፡፡ ፖሊስ በቀጥታ ባለቤቷን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ ማጥራት ሲጀምር አቶ ደበበ ሚስቱን ለስድስት ዓመታት  ቆፍሮ መቅበሩን እና ቤተሰቧን ሲያታልል እንደነበር  ቃል ይሰጣል በዚህ መሰረትም የግለሰቧ አስክሬንም ተቆፍሮ እንዲወጣ የኦሮሚያ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ክትትል በማድረግ ለጳውሎስ ሆስፒታል ፓቶሎጂስቶች አስክሬኑን እንዲመረምሩ በመደረጉ የአስክሬም ምርመራው ለፖሊስ ይደርሰዋል፡፡ የሸገር ከተማ ፖሊስ እና የገላን ከተማ ፖሊስ ባደረጉት ምርመራ ባል ጥፋተኛ መሆኑ በመረጃ በመረጋገጡ የምርመራ መዝገቡን ለሸገር ከተማ ዓቃቢ ህግ ተልኳል፡፡ ዓቃቢ ህግም በአቶ ደበበ ላይ  ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ መስርቶበት ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ተከሳሽ ደበበ ተሰማ በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳዳር ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳደር የህፃናት እና ሴቶች ጉዳይ ፅ/ቤት ሀላፊ ኮማንደር ረቢሱ ደቻሳ ጨምረው መናገራቸውን ብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥንን ጠቅሶ ዳጉ ጆርናል አስነብቧል፡፡ @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
3 31710Loading...
02
ዛሬ የአህዮች ቀን ነው ስለ አህያ አስገራሚ ተፈጥሮ እንንገራችሁ 1. አንድ አህያ ከርሱ ተመሳሳይ መጠን ካለው ፈረስ በጉልበት ይበልጣል። 2. አህዮች አራቱንም እግሮቻቸውን በአንድ ጊዜ ማየት ይችላሉ። 3: የአህያ ወተት የምድራችን ውድ ወተት ነው። 4. የአህያ ጩኸት በበረሃ ውስጥ እስከ 60 ማይል ድረስ ይጓዛል 5. አህዮች 95% የሚሆነውን በመጠቀም በሚያስደንቅ ሁኔታ ቀልጣፋ የምግብ መፍጫ ሥርዓት አላቸው። 6. ጤናማ አህዮች ከ50 አመት በላይ ሊኖሩ ይችላሉ 9. ዓይነ ስውር አህያ ብዙ ጊዜ ከሚያይ አህያ ጋር ይተሳሰራል። የሚያየው አህያም በደንብ ይመራዋል 10. አህዮች በሌሎች እንስሳት ላይ የተረጋጉና ጥቃት ማያደርሱ ናቸው።
8 257170Loading...
03
ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የሚቀጡ ሀገራት እነማን ናቸው🤔 እንደ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት ከሆነ የሞት ፍርድ ቁጥር እየጨመረ የመጣ ሲሆን ፍርዳቸው በስቅላት ወይም አንገታቸው ተቀልቶ የሚገደሉ እንዳሉም ተገልጿል፡፡ በ2022 ዓመት ብቻ 2 ሀገራት ዜጎቻቸውን በስቅላት ቀጥተዋል የተባለ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ መከሰት በሞት የሚቀጡ ዜጎች ቁጥር እንዲጨምር አድርጓልም ተብሏል፡፡ ቻይና ብዙ ዜጎቿን በስቅላትበመቅጣት ከዓለማችን ቀዳሚዋ ሀገር ስትሆን በዓመት በአማካኝ 1 ሺህ ዜጎችን በስቅላት ቀጥታለች፡፡ ሌላኛዋ ሀገር ኢራን ስትሆን ከ570 በላይ ዜጎችን በስቅላት ስትቀጣ አፍሪካዊቷ ግብጽም ዜጎቿን በስቅላት ከሚቀጡ ሀገራት መካከል ተጠቅሳለች፡፡ ሳውዲ አረቢያ፣ አሜሪካ እና ሲንጋፖር በተጨማሪነት የተጠቀሱ ሀገራት ሲሆኑ ሀገራቱ ዜጎቻቸውን በሞት እየቀጡ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
6 5390Loading...
04
ይህ ወጣት ቲክቶከር በቁጥጥር ስር መዋሉን ታውቋል። አቶ አለሙ ቢጫ ለተባሉ ግለሰብ ህክምና በቲክቶክ የተሰበሰበ 350 ሽህ ብር "ታማሚው ስለማይድን ብሩን አጥፍቼዋለሁ . . . ቲክቶክ አካውንቴን ሸጬ እከፍላለሁ"በማለት በአደባባይ የተናገረው ወጣት ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። የጉለሌ ፖሊስ መምሪያ የቅን ልቦች ከተባለ ድርጅት አቤቱታ ቀርቦለት ወጣቱን ሲፈልግ መቆየቱ ተሰምቷል። ወጣቱ ሰሞኑን አጠፋሁት ያለውን 350 ሽህ ብር ለታካሚው አለሙ ቢጫ መመለሱ ታውቋል።ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ በዋስትና እንደሚለቀ ይጠበቃል።
7 84311Loading...
05
በ55,000 ብር ከገዛናው በሬ በ100,000 ብር የሚገመት ወርቅ ተገኘ። በወላይታ ዞን በዳሞት ፑላሳ ወረዳ ሻንቶ ከተማ ለትንሳኤ በዓል ለእርድ በ55,000 ብር ከተገዛው በሬ የተገኘው ወርቅ በ100,000 ብር ተሽጧል። ከዚህ በፊት በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ ለገና ከታረዱት በሬዎች በ235,000 ብር የሚገመት ወርቅ መገኘቱን መዘገባችን የሚታወስ ነው። መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ። Via:- Bonga Ethiopia
7 71213Loading...
06

10Loading...
07
ዲቪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ ሆኗል። የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል። መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ dvprogram.state.gov/ESC/ ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት #ብቻ መሆኑን አሳስቧል። ከዚህ ውጭ የዲቪ ውጤት የሚታይበት ምንም አይነት መንገድ የለም። N.B. ዲቪ የሚደርሳቸው ሰዎች የሚስጥር ቁጥሩን እስከ ቀጣይ አመት መስከረም መጨረሻ ቀናት መያዝ አለባቸው። ምናልባትም  " ዲቪ ደርሷችኃል ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው የምንደውለው፣ ኢሜል / ቴክስት መልዕክት የሚንልከው " የሚሉ አጭበርባሪ ስለሚኖሩ ጥንቃቄ አድርጉ ተብሏል። እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ፥ የዲቪ ተመራጭ መሆን ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሆንም። የዲቪ ሎተሪ ተመራጭ መሆን የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን በቀጥታ ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሰጥም። @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
8 29885Loading...
08
#ሰበር ዜና !! DV 2025 ሞልታቹ የነበራቹ ውጤቱ ተለቋል ወደ ቀጣይ ሂደት ማለፍ አለማለፋቹን የተሰጣቹን"Confirmation Number" እያስገባቹ ማየት ትችላላችሁ ውጤቱን ለማየት በዚህ ሊንክ ይግቡ https://dvprogram.state.gov/ESC/CheckStatus.aspx መልካም ዕድል ♥♥
1934Loading...
09
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሁለት ጭንቅላት ያለው ህጻን ተወለደ። በኦሮሚያ ምሥራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ ትላንት ከረፋዱ 10 ሰዓት ላይ አንዲት እናት በተደረገላት የቀዶ ህክምና ከአንገት በላይ ሁለት ጭንቅላት (Dicephalic parapagus) ያለው ወንድ ልጅ፤ ክብደቱ 4.2 ኪ.ግ የሚመዝን በሰላም ተገላግላለች። ልጁ የተወለደው በሲሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ውስጥ ሲሆን በሆስፒታሉ የህጻናት ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ቶኩማ ባይሳ የልጁን ቀጣይ ህይወት ለመወሰን ወደ ከፍተኛ ሆስፒታል ሪፈር እንዲደረግ መወሰኑን ገልጸዋል። ዶ/ር ቶኩማ አክለውም፥ እናትየው የመጀመሪያ ልጇ እንደሆነ ጠቅሰው አሁን ላይ በጥሩ ጤንነት ላይ እንዳለች ገልጸዋል። ዘገባው የወረዳው ኮሚኒኬሽን ቢሮ ነው። @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
11 36321Loading...
10
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ" (2ኛ ቆሮ ም 5:14) ለመለው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢ ዕለት በሰላም አደረሳቹ🙏 መልካም በዓልን
9 08515Loading...
11
⚡️በካንሰር የሚሰቃየው አንድ የላኦሺያ ስደተኛ በአሜሪካ 1.3 ቢሊዮን ዶላር ፓወር ቦል ሎተሪ አሸንፏል። ገንዘቡን ካንሰሩን ለሚያከመው ለአንድ ጥሩ ሐኪም እንደሚያውለው እና ቤተሰቡንም እንደሚረዳ ተናግሯል።
6 9883Loading...
12
እግር ኳስ በኢትዮጵያ ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው። ይህ ክስተት ጎል አግብተው ደስታቸውን እየገለፁ ይመስላል ግን አይደለም ዳኛውን ከበው እያናገሩት ነው። አንዱ ተጨዋች ለማናገር ሜዳው ሁላ አልበቃውም ተጨዋች ላይ ወጥቶ ነው የሚያናግረው። @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
10 83116Loading...
13
በአዲሶ አበባ በዛሬዉ ዕለት በጣለዉ ከባድ ዝናብ የ 4 ሰዎች ህይወት አለፈ። በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ንጋት ላይ በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 11 ወረገኑ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የጣለዉን ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት አመራር አስታዉቋል ።
9 4975Loading...
14
ስለ ጊዜ..... ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን ጥሩ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል፡፡ አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ5ዐ አመቱ ሲሞት ሌላዉ በ50 ዓመቱ ሃላፊ ሆኖ እስከ 9ዐ ዓመት ይኖራል፡፡ ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጨረሰ ነገር ግን ትራምፕ በ7ዐ ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጀመረ! ይሄ ትራምፕን ኀላ ቀር አያደርገዉም፡፡ ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በጊዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ ያደርጋል ስለዚህ.... ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን አይምሰለን ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ! ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን! Dr. Mihret Debebe
10 95369Loading...
15
በስለት የተወጉት የኦርቶዶክስ ጳጳስ ጥቃት አድራሹን “ይቅርታ ብያለሁ” አሉ ባለፈው ሰኞ በአውስትራሊያ ሲድኒ ከተማ በቀጥታ በሚተላለፍ ሰብከት ላይ ሳሉ በስለት ጥቃት የደረሰባቸው አቡነ ማር ማሪ ኢማኑኤል በፍጥነት እያገገሙ እንደሆነ ገልጸው ጥቃቱን እንዳደረሰ ለተጠረጠረው ግለሰብም ይቅርታ እንዳደረጉ ተናግረዋል። ጳጳሱ በተቀረጸ ድምጽ ባስተላለፉት መልዕክት ህብረተሰቡ እንዲረጋጋም ጥሪ አቅርበዋል። በዚህ ሳምንት በተፈጸመው ጥቃት አራት ሰዎች ተጎድተዋል። ፖሊስ ጥቃቱ ሃይማኖታዊ መነሻ ያለው የሽብር ድርጊት ነው ብሏል። ከክስተቱ በኋላ ጳጳሱ በሚያገለግሉበት ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ሁከት ተፈጥሯል። ጥቃቱን እንዳደረሰ የተጠረጠረ እና ራሱም የተጎዳው የ 16 ዓመት ታዳጊ በቁጥጥር ስር የዋለ ቢሆንም እስካሁን ክስ አልተመሰረተበትም። ባለስልጣናት የታዳጊውን እምነት ከመግለጽ ተቆጥበዋል። ታዳጊው በአረብኛ ሲጮህ እና “ነብዩ” የሚልበትን ቪዲዮ የሀገሪቱ የስለላ ቢሮ እየመረመረው እንደሆነ የተቋሙ ኃላፊ ተናግረዋል። አራት ደቂቃ ርዝማኔ ባለው እና በቤተክርስትያኑ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው ድምጽ ላይ ጳጳሱ “ማንም ይሁን ማን” ይህንን ላደረገው ግለሰብ ይቅርታ አድርጌያለሁ ሲሉ ይደመጣሉ። “እናም ለአንተ ሁልጊዜ እጸልያለሁ። ይህንን እንድታደርግ የላኩህ ማንም ይሁኑ ማን በኃያሉ ኢየሱስ ስም ይቅርታ አድርጌላቸዋለሁ” ብለዋል። “የክርስቶስን ተግባር እንድትፈጽሙ እፈልጋለሁ። ጌታችን ክርስቶስ እንድንጣላ በፍጹም አላስተማረንም። መጥፎ ስራ እንድንሰራ አላስተማረንም” ብለዋል። #ዳጉ_ጆርናል @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
12 59814Loading...
ለስድስት ዓመታት ባለቤቱን ቤት ውስጥ ቀብሮ ቤተሰቦቿን አረብ ሀገር ሄዳለች ብሎ ያታለለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ ፡፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ አንዶዴ ወረዳ ውስጥ አቶ ደበበ ተሰማ እና ወ/ሮ ዝናሽ ባይሳ የተባሉ ጥንዶች ከ2004 ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ አንድ ልጅ አፍርተው በትዳር አብረው ይኖሩ እንደነበር የሸገር ከተማ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ  ከ2004 ዓ.ም እስከ 2007 ዓ.ም ሚስት ወ/ሮ ዥናሽ ወደ አረብ ሀገር ሄዳ ነበር፡፡ ከአረብ ሀገር ስትመለስ አንድ ልጅ ወልደው በመኖር ላይ ሳሉ ከቆይታ በኃላ ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ.ም ነው ምሽት ላይ  ሚስት በድጋሚ ኮንትራት ስላላት ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ ሀሳብ ታቀርባለች ባል ግን በዚህ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ ከሀገር መውጣት  እንደማትችል እና እዚው አብረን መኖር አለብን በማለት በሀሳቧ እንደማይስማማ ያሳውቃታል፤ በሁኔታው ወደ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ውስጥ ይገባሉ  ጭቅጭቁ እና አለመግባባቱም ከሮ ባል አካፋ አንስቶ የሚስቱን ጭንቅላቷን ከመታት በሓላ በህይወት ትኑር አትኑር የሚለውን ሳያረጋግጥ ቤት ውስጥ ጭቃ ለመመረግ የተቆፈረ የአፈር ጉድጓድ ውስጥ ይቀብራታል፡፡ ባል ከሶስት ቀን በሓላም ወደ ቤተሰቦቿ በመሄድ ልጃቸው  ወደ አረብ ሀገር እንደሄደች ይነግራቸዋል፤ ቤተሰቦቿም እንዴት ሳትነግራቸው እንደሄደች ላቀረቡለት ጥያቄ እንዳትሄድ እናንተ ስለከለከላቿት ነው ብሎ ያሳምናቸዋል እነሱም ይቅናት በማለት ጉዳዩን እንደተውት  ተገልፆአል፡፡ በዚህ ሁኔታ ግን ለ6 ዓመት ያህል ቤተሰቦቿ ስለሷ ምንም አይነት መረጃ ባለማግኘታቸው ተጠራጥረው ባልን ይጠይቁታል ባልም እሱ ጋር እንደምትደውል እና የቤት እና የመኪና መግዣ እስኪሞላላት ወደ ሀገር አልመለስ እንዳለችው ለቤተሰብ ይናገራል፡፡ ቤተሰቦቿም በሁኔታው በድጋሚ ጥርጣሬ ውስጥ ስለገቡ ለፖሊስ ያመለክታሉ። ፖሊስም ጉዳዩን ለማጣራት  ኢምግሬሽን እና ዜግነት ምዝገባ አገልግሎት ያመለከትታል በዚህም ወ/ሮ ዝናሽ ወደ ሀገር ውስጥ መመለሷን እንጂ ከሀገር መውጣቷን የሚያመላክት መረጃ እንደሌለ ለፖሊስ መረጃው ይደርሰዋል፡፡ ፖሊስ በቀጥታ ባለቤቷን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ ማጥራት ሲጀምር አቶ ደበበ ሚስቱን ለስድስት ዓመታት  ቆፍሮ መቅበሩን እና ቤተሰቧን ሲያታልል እንደነበር  ቃል ይሰጣል በዚህ መሰረትም የግለሰቧ አስክሬንም ተቆፍሮ እንዲወጣ የኦሮሚያ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ክትትል በማድረግ ለጳውሎስ ሆስፒታል ፓቶሎጂስቶች አስክሬኑን እንዲመረምሩ በመደረጉ የአስክሬም ምርመራው ለፖሊስ ይደርሰዋል፡፡ የሸገር ከተማ ፖሊስ እና የገላን ከተማ ፖሊስ ባደረጉት ምርመራ ባል ጥፋተኛ መሆኑ በመረጃ በመረጋገጡ የምርመራ መዝገቡን ለሸገር ከተማ ዓቃቢ ህግ ተልኳል፡፡ ዓቃቢ ህግም በአቶ ደበበ ላይ  ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ መስርቶበት ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ተከሳሽ ደበበ ተሰማ በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳዳር ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳደር የህፃናት እና ሴቶች ጉዳይ ፅ/ቤት ሀላፊ ኮማንደር ረቢሱ ደቻሳ ጨምረው መናገራቸውን ብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥንን ጠቅሶ ዳጉ ጆርናል አስነብቧል፡፡ @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
Показать все...
😢 25👍 22😱 4 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ የአህዮች ቀን ነው ስለ አህያ አስገራሚ ተፈጥሮ እንንገራችሁ 1. አንድ አህያ ከርሱ ተመሳሳይ መጠን ካለው ፈረስ በጉልበት ይበልጣል። 2. አህዮች አራቱንም እግሮቻቸውን በአንድ ጊዜ ማየት ይችላሉ። 3: የአህያ ወተት የምድራችን ውድ ወተት ነው። 4. የአህያ ጩኸት በበረሃ ውስጥ እስከ 60 ማይል ድረስ ይጓዛል 5. አህዮች 95% የሚሆነውን በመጠቀም በሚያስደንቅ ሁኔታ ቀልጣፋ የምግብ መፍጫ ሥርዓት አላቸው። 6. ጤናማ አህዮች ከ50 አመት በላይ ሊኖሩ ይችላሉ 9. ዓይነ ስውር አህያ ብዙ ጊዜ ከሚያይ አህያ ጋር ይተሳሰራል። የሚያየው አህያም በደንብ ይመራዋል 10. አህዮች በሌሎች እንስሳት ላይ የተረጋጉና ጥቃት ማያደርሱ ናቸው።
Показать все...
👍 36🥰 10 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ብዙ ዜጎቻቸውን በስቅላት የሚቀጡ ሀገራት እነማን ናቸው🤔 እንደ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ሪፖርት ከሆነ የሞት ፍርድ ቁጥር እየጨመረ የመጣ ሲሆን ፍርዳቸው በስቅላት ወይም አንገታቸው ተቀልቶ የሚገደሉ እንዳሉም ተገልጿል፡፡ በ2022 ዓመት ብቻ 2 ሀገራት ዜጎቻቸውን በስቅላት ቀጥተዋል የተባለ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ መከሰት በሞት የሚቀጡ ዜጎች ቁጥር እንዲጨምር አድርጓልም ተብሏል፡፡ ቻይና ብዙ ዜጎቿን በስቅላትበመቅጣት ከዓለማችን ቀዳሚዋ ሀገር ስትሆን በዓመት በአማካኝ 1 ሺህ ዜጎችን በስቅላት ቀጥታለች፡፡ ሌላኛዋ ሀገር ኢራን ስትሆን ከ570 በላይ ዜጎችን በስቅላት ስትቀጣ አፍሪካዊቷ ግብጽም ዜጎቿን በስቅላት ከሚቀጡ ሀገራት መካከል ተጠቅሳለች፡፡ ሳውዲ አረቢያ፣ አሜሪካ እና ሲንጋፖር በተጨማሪነት የተጠቀሱ ሀገራት ሲሆኑ ሀገራቱ ዜጎቻቸውን በሞት እየቀጡ እንደሆነ ተገልጿል፡፡
Показать все...
👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህ ወጣት ቲክቶከር በቁጥጥር ስር መዋሉን ታውቋል። አቶ አለሙ ቢጫ ለተባሉ ግለሰብ ህክምና በቲክቶክ የተሰበሰበ 350 ሽህ ብር "ታማሚው ስለማይድን ብሩን አጥፍቼዋለሁ . . . ቲክቶክ አካውንቴን ሸጬ እከፍላለሁ"በማለት በአደባባይ የተናገረው ወጣት ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። የጉለሌ ፖሊስ መምሪያ የቅን ልቦች ከተባለ ድርጅት አቤቱታ ቀርቦለት ወጣቱን ሲፈልግ መቆየቱ ተሰምቷል። ወጣቱ ሰሞኑን አጠፋሁት ያለውን 350 ሽህ ብር ለታካሚው አለሙ ቢጫ መመለሱ ታውቋል።ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ በዋስትና እንደሚለቀ ይጠበቃል።
Показать все...
👍 25👏 3 2
በ55,000 ብር ከገዛናው በሬ በ100,000 ብር የሚገመት ወርቅ ተገኘ። በወላይታ ዞን በዳሞት ፑላሳ ወረዳ ሻንቶ ከተማ ለትንሳኤ በዓል ለእርድ በ55,000 ብር ከተገዛው በሬ የተገኘው ወርቅ በ100,000 ብር ተሽጧል። ከዚህ በፊት በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ ለገና ከታረዱት በሬዎች በ235,000 ብር የሚገመት ወርቅ መገኘቱን መዘገባችን የሚታወስ ነው። መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ። Via:- Bonga Ethiopia
Показать все...
😱 19👍 13 2😢 2
በ55,000 ብር ከገዛናው በሬ በ100,000 ብር የሚገመት ወርቅ ተገኘ። በወላይታ ዞን በዳሞት ፑላሳ ወረዳ ሻንቶ ከተማ ለትንሳኤ በዓል ለእርድ በ55,000 ብር ከተገዛው በሬ የተገኘው ወርቅ በ100,000 ብር ተሽጧል። ከዚህ በፊት በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ ለገና ከታረዱት በሬዎች በ235,000 ብር የሚገመት ወርቅ መገኘቱን መዘገባችን የሚታወስ ነው። መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ። Via:- Bonga Ethiopia
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዲቪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ ሆኗል። የአሜሪካ ዲቪ (Diversity Visa) ሎተሪ 2025 ዛሬ ምሽት ይፋ መደረጉን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት አሳውቋል። መ/ቤቱ፥ አመልካቾች መመረጥ አለመመረጣቸውን / ደርሷቸው እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማየት የሚችሉት በ dvprogram.state.gov/ESC/ ላይ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት #ብቻ መሆኑን አሳስቧል። ከዚህ ውጭ የዲቪ ውጤት የሚታይበት ምንም አይነት መንገድ የለም። N.B. ዲቪ የሚደርሳቸው ሰዎች የሚስጥር ቁጥሩን እስከ ቀጣይ አመት መስከረም መጨረሻ ቀናት መያዝ አለባቸው። ምናልባትም  " ዲቪ ደርሷችኃል ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው የምንደውለው፣ ኢሜል / ቴክስት መልዕክት የሚንልከው " የሚሉ አጭበርባሪ ስለሚኖሩ ጥንቃቄ አድርጉ ተብሏል። እንደ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ፥ የዲቪ ተመራጭ መሆን ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሆንም። የዲቪ ሎተሪ ተመራጭ መሆን የቪዛ ጥያቄ ለማቅረብ የመጀመሪያው መስፈርት ሲሆን በቀጥታ ለቪዛ ወይም ለቃለመጠይቅ ዋስትና አይሰጥም። @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
Показать все...
👍 20 6👏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሰበር ዜና !! DV 2025 ሞልታቹ የነበራቹ ውጤቱ ተለቋል ወደ ቀጣይ ሂደት ማለፍ አለማለፋቹን የተሰጣቹን"Confirmation Number" እያስገባቹ ማየት ትችላላችሁ ውጤቱን ለማየት በዚህ ሊንክ ይግቡ https://dvprogram.state.gov/ESC/CheckStatus.aspx መልካም ዕድል ♥♥
Показать все...
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሁለት ጭንቅላት ያለው ህጻን ተወለደ። በኦሮሚያ ምሥራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ ትላንት ከረፋዱ 10 ሰዓት ላይ አንዲት እናት በተደረገላት የቀዶ ህክምና ከአንገት በላይ ሁለት ጭንቅላት (Dicephalic parapagus) ያለው ወንድ ልጅ፤ ክብደቱ 4.2 ኪ.ግ የሚመዝን በሰላም ተገላግላለች። ልጁ የተወለደው በሲሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ውስጥ ሲሆን በሆስፒታሉ የህጻናት ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ቶኩማ ባይሳ የልጁን ቀጣይ ህይወት ለመወሰን ወደ ከፍተኛ ሆስፒታል ሪፈር እንዲደረግ መወሰኑን ገልጸዋል። ዶ/ር ቶኩማ አክለውም፥ እናትየው የመጀመሪያ ልጇ እንደሆነ ጠቅሰው አሁን ላይ በጥሩ ጤንነት ላይ እንዳለች ገልጸዋል። ዘገባው የወረዳው ኮሚኒኬሽን ቢሮ ነው። @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
Показать все...
😱 12👍 11 2😢 2

51👍 7